ASTU Space Science and Technology Club
517 subscribers
83 photos
14 videos
1 file
21 links
This is official channel of ASTU Space Science and Technology Club (ASTU STC).
For any query:
@msbap
@Samny_k
Download Telegram
የክረምት የሕዋ ሥልጠና ፡ በነጻ ለተማሪዎች እና ወጣቶች

የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ በ2017 ለሚሰጠው የክረምት የሕዋ ሥልጠና ሠልጣኞችን ለመቀበል ዝግጅቱን አጠናቋል

በመሆኑም በሥነ ፈለክ ፣ የሳተላይት ቴክኖሎጂ እና የኤሮስፔስ ምህንድስና ዘርፍ ለአንድ ሳምንት በሚቆየው እና መሠረታዊ የሕዋ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ጽንሰ ሃሳቦችን ለማስረጽ በሚካሄደው መረሃግብር ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች ከታች ባስቀመጥነው ማስፈጠሪያ በመጠቀም ማመልከቻችሁን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

መስፈርቶች፦

-ከጥር 2017 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት ላይ በዋለው አዲሱ የኢ.ስ.ሳ.ሶ የአባልነት የምዝገባ ሥርዓት በኩል የታደሰ መታወቂያ ያለው
-ሥልጠናውን ሙሉ በሙሉ ወስዶ ለማጠናቀቅ ፈቃደኛ የሆነ
-ለሕዋ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ከፍተኛ የሆነ ፍላጎት እና ተነሳሽነት ያለው
-ከ7ተኛ ክፍል ( ከ12 ዓመት በላይ የሆነ)

ለማመልከት ከዚህ በታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ ወይንም በፖስተሩ ላይ ያለውን QR ኮድ በስልክዎ ይቃኙ

https://forms.gle/gcmyrGnApNureD6D7

የኢስ.ሳ.ሶ አባል ለመሆን እዚህ ይጫኑ
ቀነ ገደብ፦ ሐምሌ 10 ፤ 2017 ዓ.ም

#ESSS #SST #Registration