ማስታወቂያ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች
የአዳማ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች የ2014ዓ.ም የአዲስ ገቢ ቅድመ ምረቃ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን እንደሚከተለው እናሳውቃለን የ2014 ዓ.ምአዲስ ገቢ አንደኛ አመት ቅድመ ምረቃ ተማሪዎች፣
• ምዝገባው የሚከናወንበት ቀን ሚያዝያ 28 እና 29/2014ዓ.ም ሲሆን
• ገለፃ (Orientation)የሚሰጥበት ቀንሚያዝያ 30/2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ • እንዲሁም ትምህርት የሚጀመርበት ቀን እና በቅጣት የመመዝገቢያ ቀን ግንቦት 01/09/2014 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን፡
አዲስ ገቢ ተማሪዎች ለምዝገባ በምትመጡበት ጊዜ ፦ 1. የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶኮፒ
• የ1ዐኛ እና 12 ክፍልብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት • ከ9-12 ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት
2. 4 ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶግራፍ
3. አንሶላና ብርድልብስ
4. የስፖርት ልብስና ጫማ ይዛችሁ እንድትመጡ እያስታወቅን ከላይ ከተጠቀስው ቀናት ውጪ ቀድሞም ሆነዘግይቶ የሚመጡትን ተማሪዎች የማናስተናግ ድመሆናችንን እንገልፃለን

ASTU
Adama Science and Technology University
አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ
ከ አዲስአበባ በ 100km እርቀት የሚገኝ ሲሆን ኢትዮጵያ ካሏት ሁለት የ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርስቲዎች ውስጥ አንዱ ነው
የ Science እና Technology ዩኒቨርሲቲ እንደመሆኑ እሚሰጣቸው Departmentoch ውስን ናቸው ማለትም Engineering እና Applied Science ፊልዶች
በ Engineering ስር 3 Schooloch
1-School of Electrical
2-School of Mechanical
3-School of Civil and Architecture
በእነዚህ schooloch ስርም
-Software engineering (በዚ አመት እሚጀምር)
-Computer science and engineering(CSE)
-Power and Control
-Communication and Electronics
-Mechanical engineering
-Chemical engineering
-Material Engineering
-Civil engineering
-Architectural engineering
-Water engineering
-Geomathics engineering(በዚ አመት የሚጀምር
በ Applied Science ውስጥ
-Applied Maths
-Applied Chemistry
-Applied Physics
-Geology
-Industrial chemistry(በዚ አመት የጀመረ)
-Pharmacy(በዚ አመት እሚጀምር)
ወደ ዩኒቨርስቲው ለመቀላቀል ፈተና ያለው ሲሆን እሚቀበላቸው ተማሪወች ውስን ናቸው ተማሪ እምንቀበለው በ Laboratoryኣችን ልክ ነው ብለው ስለሚያምኑ
በጠቅላላ ግቢው ውስጥ ከ Fresh እስከ Masters 7000 ተማሪወች 2000 ሰራተኞች ይገኛሉ
ተማሪወች ትንሽ ከመሆናቸው አንፃር ምግብ ከየትኛውም ግቢ የተሻለ ነው
library
1-Central Library
2-Applied Library
3-Liberal arts library
4-Post graduate library
5-Females library
እንዲሁም በየ departmentochu የየራሳቸው library ያላቸው ሲሆን የሴቶቹ ለብቻቸው እሚጠቀሙበትም አላቸው
ሌላው ነገር libraryወቹ በውስጣቸው በጣም ፈጣን WiFi እና Computer አላቸው
ግቢው ለሚጠቀምበት በጣም ብዙ laboratoryወች አሉ
DSTV በኮሮና ተዘግቶ ቆይቶ በቅርቡ የጀመረ ነው ግቢው ውስጥ Anfi እሚባል ቦታ አለ እዛ ላይ በ cinema standard led screen አለ እንዲሁም ሶስት ቦታወች ላይ አነስተኛ screenoch alu
ለሴቶች ትንሽ ሻል ያለ አገልግሎት ይሰጣል በ dormitorym በ libraryም በብዙ ነገር
የራሱ ውሀ ማጣሪያ ያለው ሲሆን ብዙም የውሀ ችግር የለም
መብራት አይጠፋም ከጠፋም በ 5 ደቂቃ ውስጥ እሚነሳ automatic generator አለ
Dormitory አሪፍ እሚባል ነው
የግቢ መግቢያ ሰዓት 3:00 ከሌሎች የተሻለ ነው
ሌላው በፍፁም ሰው እማይተናኮሉ ለማዳ ለመባል እሚቀርቡ ጅቦች አሉ
🍟🍟🍟🍟🍟በጣም ጠቃሚ ነገር🍟🍟🍟
ከሌሎች ዩኒቨርስቲዎች በተለየ ነው ት/ት እሚሰጠው ለምሳሌ Comon course እሚባል ነገር የለም engineering እሚገባ ቀጥታ pre engineering Appliedም እንደዛው
Gpa ከ 3.5 በላይ ካለ እና ሌላ ፊልድ ደርቦ መመረቅ ለሚፈልግም dual degree ይሰጣል ሁለት degree ማለት ነው
International degree ለመስጠትም እያስጠናሁ ነው እያለ ነው
🚷🚷🚷🚷ማስጠንቀቂያ
ግቢው በ ት/ት ጉዳይ አይደራደርም ፈተናቸው አስመራሪ ነው ግን በደምብ ለመስራት ለሚመጣ ተማሪ እሚከብደው አይሆንም
Join
https://t.me/astufresh

👍5
ሰላም እንዴት ናችሁ ውድ ፍሬሾች ( ይህቺ 'ሰላም ሰላም' እንደመረረቻችሁ አውቃለሁ... ታገሱ ለትንሽ ጊዜ ነው።🙏... (ማናት ደግሞ ታገሱ🙁))
ባለፈው ቃል በገባሁላችሁ መሰረት ምን ምን ይዤ ወደ ግቢ ልምጣ እያላችሁ ላላችሁ ልጆች ሕይወት ካካፈለችኝ ልምዶች ትንሽ ጣል ጣል ላርግባችሁ በሚል ተልካሻ ምክኒያት እንሆ በፊታችሁ ቀርቢያለሁ።😎 (አልታያችሁም ?🙌)
ያው ከዚህ ቀደም እንዳልኳችሁ (ብያለሁ እንዴ😬) ወደ ግቢ ስትመጡ ትልቅ ነገረ አድርጋችሁ አታስቡት።( ትልቅ ነገር እንደሆነ አውቃለሁ እኮ ግን ይዛችሁ ምትመጡትን እቃ ስታስቡ ብዙ አታካብዱት ለማለት ፈልጌ ነው።) በተለይ ከዚሁ ከ ሸገር፣ አዳማ እና ከአካባቢዎቻቸው የምትመጡ ልጆች የምትይዟቸውን እቃዎች መቀነስ ትችላላችሁ። Tom ከቤት ሲባር ጓዙን ጠቅልሎ እንደሚወጣው አይነት አወጣጥ መውጣት ካላማረችሁ ማለቴ ነው🤓( ምንድነው ምትቀባጥረው ሰውዬ☹️... እብድ🤡)
#ከሩቅ_ለምትመጡ (ማለቴ ከቅርብም ከሩቅም)
ልክ ዘመድ ጥየቃ ወደ አዳማ እንደምትመጡ እና ለ ሦስት ወር እንደምትቆዩ ለራሳችሁ ንገሩትና...(ኧረ እዛው ዘመድ ስትጠይቅ ኑር አንተው... እኔ ወደ University ነው የምሄደው ሆ ...ዘመድ ጥየቃ ይለኛል እንዴ እዚ!😏) ሁሉንም ነሮች በ ስርአት pack አድርጉ። 👜👝
ስታስተካክሉ ግን መርሳት የሌለባችሁ ነገሮች
#Document
መረሳት የሌለበት የ እቃዎች ስም ዝር ዝር ውስጥ ፅፋችሁ አሰቀምጡት።
- የ 12ኛ ክፍል Certificate
- የ 10ኛ ክፍል Certificate
- ከ 9 እስከ 12 Transcript
- የ 8ኛ ክፍል Ministry Certificate (ይሄን አላሉም ግን ይዛችሁ ኑ ባይ ነኝ እኔ።)
⚠️ እያንዳዱን Documentቶች ዋና እና ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ ኑ ... በኋላ Copy ለማድረግ ከምትሯሯጡ። (Oops... ገበያ ዘጋሁ እንዴ🤓)
#Mask
ብታምኑም ባታምኑም ግቢ ውስጥ ልክ እንደ መታወቂያ አርባ ግዜ ሚጠይቋችሁ(ቁጠሩ አሏችሁ ደግሞ🙃) #Mask ነው። ካፌ ስትገቡ፣ Library ስትገቡ፣ ሲኦል ስትገቡ(ማለቴ ወደ ግቢ ስትገቡ😉)... ብቻ ግቢ ውስጥ በየትኛውም ጊዜ እና ቦታ (መቼት🤔) ከጠላታችሁ ከኮሮና ቫይረስ (ማነውሱ ደሞ ኮሮና?🤓)ይምትጠነቀቁ ፅኑ አቋም ያለው ወታደር መሆን አለባችሁ።🧑🚀👮♂ (ይሏችኋል... They don't literally say it but their action tells you what they are really thinking😒)
ለማሳጠር ያህል... እያጠባችሁ ምትጠቀሙ ከሆነ ገላግሌ Mask እዚህም ስላለች ስትመጡ መግዛት ትችላላችሁ... አልፈልግም እንደ uniform ያቺን ሰማያዊ (colorሩን ነው ደሞ...መብረቅ ልታስመቱኝ ነው እንዴ ሆ😳) Mask ነው መጠቀም የምፈልገው ካላችሁ አንድ እሽግ ግዝታችሁ ብትመጡ በቂ ነው።😊 ( ይቺኑ ለማለት ነው ያን ሁሉ ሰአት ያዛግከን🤨(ያዛከን)... አዛግ-ኳችሁ እንዴ😳
#ብርድልብስ
አዳማ ደሞ ሞቃታማ አየር ያላት ከተማ አይደለች እንዴ ብርድ ልብስ ምን ይሰራል? 😳
እውነት ነው ብዙ ጊዜ አዳማ ሞቃታማ ነች ተብሏል ግን ግቢው ትንሽ ጫካ ነገር ስለሆነ አየሩ ትንሽም ቢሆን ቀዝቀዝ ይላል ባይ ነኝ (ከተሳሳት Seniors አርሙኝ👇👇)...በቃ በ አጭሩ ብዙም ያልተካበደ ቀጠን ያለ የሚያሞቅ ልብስ ያዙ (መቼስ እርቃናችሁን አትተኙ... oops!😬
#ደብተር
ሌላው ይዛችሁ መምጣት ካሉባችሁ ነገሮች አንዱ ደብተር ነው። (እሱን እናንተም ታውቁታላችሁ።)
በመጀመሪያው ወሰነተ ትምሕርት (Semester መለት ነው🤓) የምትማሩት ሰባት ትምህርት ነው። ከሰባቱ አንዱ Sport ስለሆነ ስድስት ትምህርት የምትማሩበት የትኛውንም አይነት ደብተር መያዝ ትችላላችሁ። ('እኔን አትጨቅጭቁኝ'... ይመስላል አይደል አፃፃፌ😅🙏)
#የ_Sport_ትጥቅ
ፍሬሽ ላይ ብዙ ጊዜ ከሚታዩ ነገሮች አንዱ የ Sport ትጥቅ ይዛችሁ ኑ ሲባል ማልያ ከነ ጫማው ገዝተው ሚመጡ ልጆች ናቸው። ዝም ብላችሁ (ከፈለጋችሁ እያወራችሁ🙃) ቤት ውስጥ ከምትለብሱት አንዱን ቱታ መያዝ ነው።(ለሁለቱም ፆታዎች!)
ምን ቀረኝ🤔🤔🙄...

👍2