ASTUECSF official
2.74K subscribers
2.05K photos
49 videos
32 files
487 links
ዓመታዊ መሪ ቃል: እግዚአብሔርን መፈለግ
 በመመለስ  I በፅድቅ ኑሮ  I በመታመን
Adama Science & Technology University Evangelical Christian Students Fellowship Official  Telegram channel
contact us: @ASTUECSF_inbox
Bank:1000696321179Bethelhem & Lidiya &or Aklilu
Telebirr:0950267178
Download Telegram
🟥🟥🎙🎥🎙🟥🟥

እንደምን አላችሁ ውድ የህብረታችን ተማሪዎች እንኳን ለ2018 የዘመን መለወጫ በዐል በሰላም አደረሳችሁ እያልን ፌሏችሁ በጉጉት ስተጠባበቁት የነበረውን ፖድካስት እነሆ ይላችኋል። ይህን ፖድካስት በማየት እንዲሁም ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ በማጋራት ድጋፍ እና ትብብራችሁን እንድታሳዩን ይሁን።
ተባረኩ!

➡️➡️https://youtu.be/VHFVlTNpcnQ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
117👍6🔥3
🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶
ሰላም👋 በጌታ የተወደዳችሁ የህብረታችን ተማሪዎች፣ እንደምን ቆያችሁ? ሰላማችሁ በጌታ የበዛ እንደሆነ እምነታችን ነው።😊

ከታች የምታገኙት የgoogle form በዚህ ዓመት ለምናደርጋቸው ፕሮግራሞች የሚረዳንን መረጃ ለማግኘት ታስቦ የተዘጋጀ የተለያዩ መጠይቆች ስለሆኑ ሁላችሁም የህብረታች ተማሪዎች እንድትሞትሉት ይሁን።🙏

‼️Attention
ይህንን የGoogle form ስትሞሉ anonymous ስለሆነ የሚሞላው ሰው ማንነት አይገልጽም፤ ስለዚህ በነፃነት እንድትሞሉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

ከህብረታችን ተማሪ ያልሞላ እንዳይኖር!
🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶
ተባረኩ🙌


https://forms.gle/hyxdr1HZSiz17nNJ8
13🔥2🗿2
ASTUECSF official pinned «🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶 ሰላም👋 በጌታ የተወደዳችሁ የህብረታችን ተማሪዎች፣ እንደምን ቆያችሁ? ሰላማችሁ በጌታ የበዛ እንደሆነ እምነታችን ነው።😊 ከታች የምታገኙት የgoogle form በዚህ ዓመት ለምናደርጋቸው ፕሮግራሞች የሚረዳንን መረጃ ለማግኘት ታስቦ የተዘጋጀ የተለያዩ መጠይቆች ስለሆኑ ሁላችሁም የህብረታች ተማሪዎች እንድትሞትሉት ይሁን።🙏 ‼️Attention ይህንን የGoogle form ስትሞሉ anonymous…»
"በእግዚአብሔር አብ ፊት ንጹሕና ነውር የሌለበት ሃይማኖት ይህ ነው፤ ወላጆቻቸው የሞቱባቸውን ልጆችና ባሎቻቸው የሞቱባቸውን ሴቶች በችግራቸው መርዳትና ከዓለም ርኩሰት ራስን መጠበቅ ነው።"ያዕቆብ 1:27

🖐🖐ሰላም ውድ የህብረታችን ተማሪዎች!!

ማሳሰቢያ :-
እንኳን ለ2018 የትምህርት ዘመን ሁላችንንም በሰላም አደረሰን ። ይህ አመት ወደተጠራንበት ህይወት ለመድረስ በቃሉ፣በፀሎት እና በህብረት የምንጠነክርበት  አመት እንዲሆንልን እየተመኘን ሁላችንም ወደግቢ ስንመለስ መማር እየቻሉ የትምህርት ቁሳቁስ ላጡ ልጆች የሚሆን ቢያንስ አንድ  አንድ ደብተር ይዘን እንድንመጣ በፍቅር እንጠይቃለን።

👉LoveAid team
🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶
ተባረኩ!
34💯4
GF WELCOME

ሰለም ውድ የህብረታችን ተማሪዎች እንደምን ቆያችሁ ጌታ ቢፈቀቅድና ብንኖር የፊታችን ሐሙስ ማለትም መስከረም 29 የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም አዘጋተናል። በዕለቱ ከ ዘማሪ መኳንንት(ጎስቋላው ሰው) እና ከአገልጋይ ሮቤል ጋር ቆንጆ ጊዜ የምናሳልፍ ይሆናል።

🗓 ቀን: ሐሙስ(መስከሰም 29)
🕘 ከ11:00 ጀምሮ
📍አማኑኤል ህብረት


መቅረት አይቻልም!

#announcement #gfwelcome

INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
🔥27🥰85
🛐የማለዳ ፀሎት🛐/Morning Pray/🛐

መዝሙር  5: 3
በማለዳ ድምፄን ትሰማለህ፥ በማለዳ በፊትህ እቆማለሁ፥ እጠብቃለሁም።


📌 ሰላም የህብረታችን ተማሪዎች እንዴት ናችሁ እያለን ከነገ ሰኞ ጠዋት ጀምሮ Chapel ክፍት  ስለሆነ መጥታችሁ መጸለይ እንደምትችሉ ማሳወቅ እንወዳለን ።

ማለዳ ከ 11:30 - 1:00

📌በFamily👨‍👩‍👧‍👦, በTeam👨‍👩‍👧‍👦, በDorm🛌 በሚያመቻችሁ ሁሉ እየተጠራራን በህብረት🤝🤝 በርትተን💪💪💪 እንፀልይ።

ህይወታችንን ፣ ወጣትነታችንን🕺 እንድሁም ይህን  አመት በፀሎት 📚📖 ለጌታ እንስጠው🤚

🛐በፀሎት የጌታን ፊት እፈልጋለሁ!🛐

#announcement #morning_pray

INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
28
GF WELCOME

ሰለም ውድ የህብረታችን ተማሪዎች እንደምን ቆያችሁ ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር የፊታችን ሐሙስ ማለትም መስከረም 29 የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም አዘጋጅተናል። በዕለቱ ከ ዘማሪ መኳንንት(ጎስቋላው ሰው) እና ከአገልጋይ ሮቤል ጋር ቆንጆ ጊዜ የምናሳልፍ ይሆናል።

🗓 ቀን: ሐሙስ(መስከሰም 29)
🕘 ከ11:00 ጀምሮ
📍
አማኑኤል_ህብረት

📌እንዲሁም እንደ GF የመጀመሪያ አመት ተማሪዎችን የምንቀበልበት ፕሮግራም ይኖረናል!

🔴 አንደኛ አመት ተማሪዎችን GF Program የሚደረግበትን ቦታ የሚያሳዩ ልጆች መጽሐፍ ቅዱስ ይዘው በገዳ ና በዋና በር ከ11:00 ጀምሮ  የሚጠብቋቹ ይሆናል።

⚠️ፀሎት እንዳያልፈን እየተጠራራን በጊዜ እንምጣ! ⚠️

ተባረኩ!!

መቅረት አይቻልም!

#announcement #gfwelcome

INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
🥰124
እንኳን ደህና መጣችሁ!!

“እናንተ ደግሞ ከእኛ ጋር ኅብረት እንዲኖራችሁ ያየነውንና የሰማነውን ለእናንተ ደግሞ እናወራላችኋለን። ኅብረታችንም ከአባት ጋር ከልጁም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ነው።”
  1ኛ ዮሐንስ 1፥3


በጣም የምንወዳችሁ የአንደኛ ዓመት የወንጌል አማኝ  ተማሪዎች እንኳን ወደ  ASTU ግቢ በደህና መጣችሁ እያለን ። እኛም የናንተን መምጣት በጉጉት ስንጠብቅ እንደነበር ለመግለጽ እንወዳለን :: እኛ የASTU ወንጌላውያን ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት እንሰኛለን ዘወትር ሐሙስ ምሽት ከ12:00-2:30 የሚቆይ የፀሎት፣ የአምልኮ፣ የቃለ እግዚአብሔር እንዲሁም የህብረት ጊዜ አለን:: በዚህ ህብረት ውስጥ አብራቹን እግዚአብሔርን ለማምለክ ከእኛ ጋ ስለሆናችሁ እጅግ ደስ ይለናል :: በግቢ ቆይታቹ አብሯቹ የሚሆኑ ወንድም እና እህቶች(family) ይሰጣችኋል በጉጉት እየጠበቅናችሁ ነው!

📌ማንኛውንም መረጃ ለማግኘት ብትፈልጉ ከታች የተቀመጡትን የመሪዎችን ስልክ መጠቀም ትችላላቹ

👉 Mintesnot - +251924697298
👉 Kidus - +251909612378
👉 Abenezer- +251922891642
👉 Yonatan - +251954696262
👉Aklilu-+251905075812

INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
20👍2🔥1
"በእግዚአብሔር አብ ፊት ንጹሕና ነውር የሌለበት ሃይማኖት ይህ ነው፤ ወላጆቻቸው የሞቱባቸውን ልጆችና ባሎቻቸው የሞቱባቸውን ሴቶች በችግራቸው መርዳትና ከዓለም ርኩሰት ራስን መጠበቅ ነው።"ያዕቆብ 1:27
🖐🖐ሰላም ውድ የህብረታችን ተማሪዎች!! መማር እየቻሉ የትምህርት ቁሳቁስ ላጡ ልጆች የሚሆን ደብተር ይዘን ከቤት የመጣን  ነገ   ወደ ፌሎሽፕ ፕሮግራም ስንመጣ በዕለቱ ለሚያገለግሉ ናታኒም እንድናቀብል በፍቅር እንጠይቃለን።

👉LoveAid team
🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶

ተባረኩ!

#loveaid #astuecsf

INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
18
GF WELCOME

ሰለም ውድ የህብረታችን ተማሪዎች እንደምን ቆያችሁ ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ዛሬ (ሐሙስ) የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም አዘጋተናል። በዕለቱ ከ ዘማሪ መኳንንት(ጎስቋላው ሰው) እና ከአገልጋይ ሮቤል ጋር ቆንጆ ጊዜ የምናሳልፍ ይሆናል።

🗓 ቀን: ሐሙስ(መስከሰም 29)
🕘 ከ11:00 ጀምሮ
📍አማኑኤል ህብረት


🌂እንድሁም እንደ GF Program የመጀመሪያ አመት ተማሪዎችን የምንቀበልበት !

🔴 አንደኛ አመት ተማሪዎችን GF Program የሚደረግበትን ቦታ የሚያሳዩ ልጆች መጽሐፍ ቅዱስ ይዛው በገዳ ና በዋና በር ከ11:00 ጀምሮ  የሚጠብቋቹ ይሆናል።
እንድሁም
ከታች በሉ ስልኮች ደወለችሁ ቦታ የሚያሳዩ ልጆችን መግኘት ትችላላችሁ :: ( ከግብ ስትወጡ የተሰጣችሁን ወረቀት (ID) እንዳትረሱ )
👇👇👇👇👇👇👇👇
+251974228839 - mathiw
0972829727    - sami

⚠️ፀሎት እንዳያልፈን እየተጠራራን በጊዜ እንምጣ! ⚠️ ተባረኩ!!

Amanuel church Location


መቅረት አይቻልም!

#announcement #gfwelcome

INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
28👏5
ቀን 1

መዝሙር 96:8
ለስሙ የሚገባ ክብርን ለእግዚአብሔር አምጡ፤ ቍርባን ያዙ ወደ አደባባዮችም ግቡ።


📌  እግዚአብሔር አምላካችን ታላቅ አምላክ ነው። በድንቅና በታአምራት ሕዝቡን የሚያድን፥ በአማልክቶች ሁሉ ፊት የተፈራ፥ በቅድስና በግርማ በመቅደሱ የሚኖር፥ እንዳይናወጥ ዓላሙን ያጸና አምላክ፥ በመቅደሱ ክብርና ምስጋና የሚገባው አምላክ ነው።

ስለዚህ ይህንን ድንቅና ታላቅ አምላክ በአዲስ በምስጋና ቅኔ፥ ማዳኑን እያወራን ለስሙ የሚገባውን ምስጋና በፊቱ እናቅርብ።

📌ከነገ ጠዋት ጀምሮ ቻፕል የማለዳ ፀሎት ፕሮግራም ይኖረናል ማንም እንዳይቀር።

#pray_team #pray_month
#digital_strategy #DS

INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
23🥰6👍1
አንደኛ ሳምንት ቀን 2

መዝሙር 28:6-7
የልመናዬን ቃል ሰምቷልና፣ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን። እግዚአብሔር ብርታቴና ጋሻዬ ነው፤ ልቤ በርሱ ይታመናል፤ እርሱም ዐግዞኛል፤ ልቤ ሐሤት አደረገ፤ በዝማሬም አመሰግነዋለሁ።

📌 አምላካችን እግዚአብሔር ወደ እርሱ በጮህን ጊዜ ጸሎታችንን ስለሰማን፥ ባሳለፍንበት መንገድ ሁሉ ከእርሱ ፈልገን ስላላጣነው መልካም ነገሮች እያሰብን እግዚአብሔርን እናመስግነው። እርሱ ብርታታችንና ጋሻችን ሆኖልናል፥ ጸሎታችንን መልሶልናል፥ የልመናችንን ቃል ሰምቶአልና፥ ሐሤት እያደረግን በምስጋና ወደ ማደርያው እንግባ።

ነገም እንደትላንቱ ደንቅ ጊዜ ይኖረናል በጊዜ እንምጣ

#pray_team #pray_month
#digital_strategy #DS

INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
23👍1
ሰላም ውድ የአሳቴዩ ወንጌል አማኝ ተማሪዎች እንደምን አላችሁ፤የፊታችን ሐሙስ ማለትም ጥቅምት 6 በሚኖረን ፕሮግራም ላይ የ1ኛ አመት ተማሪዎች ሆናቹ ያልተመዘገባችሁ የምትመዘገቡበት ፕሮግራም ይኖረናል።

በተጨማሪም ስትመጡ በገዳ እና በሜን(main) በሮች የሚቀበሏችሁ ልጆች አሉ።


በመጨረሻም ያልተመዘገበ ጓደኛ ወይም ጎረቤት እንድትጋብዙ ይሁን።

ተባረኩ!

#announcement #astu_ecsf

INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
20
General fellowship

🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶

*የፀሎት
*የአምልኮና
*የትምህርት ጊዜ

#በተጨማሪ

🌂በዚህ ዓመት የምንማረውን መሪ ቃል ና Action verb የምናውቅበት !

🌂እንድሁም እንደ GF Program የመጀመሪያ አመት ተማሪዎችን የምንቀበልበት !


📌📆ሐሙስ ጥቅምት 6
     🕧 ሰዓት 12:00
     ⛪️ አማኑኤል ሕብረት ቤተክርስቲያን


⚠️ፀሎት እንዳያልፈን እየተጠራራን በጊዜ እንምጣ! ⚠️ ተባረኩ!!
13🔥5👍1
ሰላም ውድ የህብረታችን ተማሪዎች እንደምን አላችሁ፤ በባለፈው ሐሙስ ማስታወቂያ ላይ እንደተነገረው መማር እየቻሉ የትምህርት ቁሳቁስ ላጡ ልጆች የሚሆን ደብተር ይዘን ከቤት የመጣን ሐሙስ ወደ ፌሎሽፕ ፕሮግራም ስንመጣ በዕለቱ ለሚያገለግሉ ናታኒም እንድናቀብል ወይንም በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ደውለን እንድንሰጥ በፍቅር እንጠይቃለን።

🛎 0935813728 Eyasu
👉LoveAid team
🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶🔶

ተባረኩ!
14