✨ General Fellowship ✨
📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣
የዮሐንስ መልእክት ተከታታይ ትምህርት እንጀምራለን
ከቄስ ነብዩ ጋር
📆 ሐሙስ የካቲት 12
🕧 ሰዓት 12:00
⛪️ አማኑኤል ሕብረት ቤተክርስቲያን
⚠️መቅረትም ማርፈድም አይቻልም!
⚠️ መፅሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዘን እንምጣ!
📌ፀሎት እንዳያልፈን እየተጠራራን በጊዜ እንምጣ!
#announcement #gf
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣
የዮሐንስ መልእክት ተከታታይ ትምህርት እንጀምራለን
ከቄስ ነብዩ ጋር
📆 ሐሙስ የካቲት 12
🕧 ሰዓት 12:00
⛪️ አማኑኤል ሕብረት ቤተክርስቲያን
⚠️
⚠️ መፅሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዘን እንምጣ!
📌ፀሎት እንዳያልፈን እየተጠራራን በጊዜ እንምጣ!
#announcement #gf
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
1❤19🔥4
“ክብሩን በአሕዛብ መካከል ንገሩ።”
መዝሙር 96:3
በዚህ ሳምንት ለአሪ ሕዝቦች እንፀልያለን።
📌 የአሪ ሕዝብ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ከ80 በላይ ብሔሮች (የተለያዩ ቋንቋዎችን የሚናገሩ ሕዝቦች) መካከል ሲሆኑ በኢትዮጵያ ደቡባዊ ክፍል ይኖራሉ። የሚናገሩትም ቋንቋ የአሪ ቋንቋ በመባል ይታወቃል።
📌 ወንጌል ለመጀመሪያ ጊዜ በ1960ዎቹ በመካከላቸው በመሰበኩ ወዲያውኑ ይህን ወንጌል ተቀበሉ፤ ከዚህም ባሻገር የወንጌል ሰራተኞች ወደ ሁለት ሌሎች ጎሳዎች ላኩ። ከዚህ በፊት ግን የራሳቸው እምነት የነበራቸው ሲሆኑ በፊት ሳቢ የተባለውን አምላክ እና ቤሪ የተባለችውን አምላክ ያመልኩ ነበር። በአሁኑ ወቅት ግን አብዛኞቹ የፕሮቴስታንት ክርስቲያኖች ናቸው።
—- የጸሎት ርዕሶች —-
👉 መንፈስ ቅዱስ በአሪ ሕዝቦች መካከል በኃይል እንዲንቀሳቀስና በተቀደሰ ህይወት መኖር እንዲችሉ እንዲረዳቸው
👉 የአሪ ደቀ መዛሙርት ብዙ ደቀ መዛሙርትን እንዲያፈሩ ና ወንጌል ወዳልተደረሰባቸው አካባቢዎች እንዲሄዱ
👉 በመንፈሳዊ ህይወት ና በኢኮኖሚ ማደግ እንዲሆንላቸው እንጸልይላቸው፡፡
#moblization
#actionteam
#announcement #gf
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
🔥14❤1
https://youtube.com/watch?v=stTS_YMz2yg&si=6pKkzLn3QvqEYuUO
Part one of the titus series
Subscribe | Like | Comment | Share
Part one of the titus series
Subscribe | Like | Comment | Share
YouTube
የቲቶ መልዕክት ተከታታይ ትምህርት | Pastor Firew Zina | Titus series part 2
This is Adama Science and Technology University Evangelical Christian Students fellowship Official YOUTUBE channel
"" የመንግሥቱን አደራ በመንፈስቅዱስ መጠበቅ ""
መልካሙን አደራ በእኛ በሚኖረው በመንፈስ ቅዱስ ጠብቅ።
—2ኛ ጢሞቴዎስ 1: 14
Find us on
Telegram - https://t.me/astuecsf
Instagram…
"" የመንግሥቱን አደራ በመንፈስቅዱስ መጠበቅ ""
መልካሙን አደራ በእኛ በሚኖረው በመንፈስ ቅዱስ ጠብቅ።
—2ኛ ጢሞቴዎስ 1: 14
Find us on
Telegram - https://t.me/astuecsf
Instagram…
🔥12❤1🥰1
✨ General Fellowship ✨
📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣
የዮሐንስ መልእክት ተከታታይ ትምህርት እንጀምራለን
ከቄስ ነብዩ ጋር
📆 ሐሙስ የካቲት 12
🕧 ሰዓት 12:00
⛪️ አማኑኤል ሕብረት ቤተክርስቲያን
⚠️መቅረትም ማርፈድም አይቻልም!
⚠️ መፅሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዘን እንምጣ!
📌ፀሎት እንዳያልፈን እየተጠራራን በጊዜ እንምጣ!
#announcement #gf
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣
የዮሐንስ መልእክት ተከታታይ ትምህርት እንጀምራለን
ከቄስ ነብዩ ጋር
📆 ሐሙስ የካቲት 12
🕧 ሰዓት 12:00
⛪️ አማኑኤል ሕብረት ቤተክርስቲያን
⚠️
⚠️ መፅሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዘን እንምጣ!
📌ፀሎት እንዳያልፈን እየተጠራራን በጊዜ እንምጣ!
#announcement #gf
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
❤12🥰1
እንዲሁ ጌታ፦ ‘እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ለማዳን ትሆን ዘንድ ለአሕዛብ ብርሃን አድርጌሃለሁ፡’ ብሎ አዞናልና፡” አሉ።
አሕዛብም ሰምተው ደስ አላቸው የእግዚአብሔርንም ቃል አከበሩ፥ ለዘላለም ሕይወትም የተዘጋጁ ሁሉ አመኑ፤
ሐዋ. ሥራ 13:47-48
የዚህ ሰምንት ያልተደረሰው ህዘብ ክፍል ፀሎት
የአልባኒያ ጎራኒ ሕዝቦች
🔻በአልባኒያ ለሚኖሩ የጎራኒ ሕዝቦች እስልምና የማንነታቸው ዋነኛ ክፍል ነው። የሚኖሩት በተራራማ አካባቢ ሲሆን፣ ከሌሎች ጋር ብዙም የማይቀላቀሉ ገለልተኞች ናቸው። በዚህ መገለላቸው ምክንያት፣ የጎራኒ ሕዝቦች ስለ ወንጌል የመስማት ዕድላቸው በጣም ውስን ነው።
—- የጸሎት ርዕሶች —
👉 ጌታ ለእኛ በሱ ላመንን ስላመጣው ማዳን ደስ ይበለን፤ እርሱን እናመስግን።
👉 በዚህ የረመዳን ወር በዓለም ዙሪያ ያሉ ሙስሊሞች ወንጌልን እንዲሰሙ፣ እንዲያምኑና ከእግዚአብሔር ጋር ኅብረት እንዲኖራቸው ጸልዩ።
👉 የአልባኒያ የጎራኒ ሕዝቦች ተገልለው ቢኖሩም፣ ወንጌል እንዲደርሳቸው ጸልዩ።
💥 ወንጌል በመላው አለም ሲታወጅና ሲሰራጭ ቆይቶአል፤ በአልባኒያ ጎራኒ ሕዝቦች መካከልም ይህ ወንጌል ይዳረስ ይስፋ፡፡ አሜን
#moblization
#actionteam
#announcement #gf
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
❤13
✨✨✨GC training✨✨✨
📄ማረፍ በሚል ርዕስ እንማራለን
⛪️ ቦሌ mkc
⏱ 11:30
📆ረቡዕ፣ የካቲት 18፣2018 ዓ.ም
📌 መፅሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዘን እንምጣ
#announcement #gc_bs
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
📄ማረፍ በሚል ርዕስ እንማራለን
⛪️ ቦሌ mkc
⏱ 11:30
📆ረቡዕ፣ የካቲት 18፣2018 ዓ.ም
📌 መፅሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ይዘን እንምጣ
#announcement #gc_bs
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
❤7👍5
✨ General Fellowship ✨
📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣
የዮሐንስ መልእክት ተከታታይ ትምህርት እንጀምራለን
ከቄስ ነብዩ ጋር
📆 ሐሙስ የካቲት 19
🕧 ሰዓት 12:00
⛪️ አማኑኤል ሕብረት ቤተክርስቲያን
⚠️መቅረትም ማርፈድም አይቻልም!
⚠️ መፅሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዘን እንምጣ!
📌ፀሎት እንዳያልፈን እየተጠራራን በጊዜ እንምጣ!
#announcement #gf
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣
የዮሐንስ መልእክት ተከታታይ ትምህርት እንጀምራለን
ከቄስ ነብዩ ጋር
📆 ሐሙስ የካቲት 19
🕧 ሰዓት 12:00
⛪️ አማኑኤል ሕብረት ቤተክርስቲያን
⚠️
⚠️ መፅሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዘን እንምጣ!
📌ፀሎት እንዳያልፈን እየተጠራራን በጊዜ እንምጣ!
#announcement #gf
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
🔥4❤2
♦️♦️♦️ሰላም ለእናንተ ይሁን♦️♦️♦️
📣 የእህቶች የጋራ የፀሎት ጊዜ
⏲️ ከየካቲት 20-22(ከአርብ-እሁድ)
‼️ የህብረታችን ሴቶች ጥሩ የክርስቲያን እህትማማቾች ጊዜ የምናሳልፍበት፣መፅሀፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች የምንማርበት፣ ስለተለያዩ ጉዳዮች የምንወያይበት እና ሰፋ አድርገን የምንፀልይበት ጊዜ ይሆናል ።ሁላችሁም እህቶች ተጋብዛችኋል
#sisters #retreat
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
📣 የእህቶች የጋራ የፀሎት ጊዜ
⏲️ ከየካቲት 20-22(ከአርብ-እሁድ)
ሐዋርያት ሥራ 16፥14
ከሚያዳምጡትም ሴቶች መካከል ልድያ የምትባል አንዲት ሴት ነበረች፤ እርሷም እግዚአብሔርን የምታመልክና ከትያጥሮን ከተማ የመጣች የቀይ ሐር ነጋዴ ነበረች። ጌታም፣ ጳውሎስ የሚናገረውን በማስተዋል ትሰማ ዘንድ ልቧን ከፈተላት።
‼️ የህብረታችን ሴቶች ጥሩ የክርስቲያን እህትማማቾች ጊዜ የምናሳልፍበት፣መፅሀፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች የምንማርበት፣ ስለተለያዩ ጉዳዮች የምንወያይበት እና ሰፋ አድርገን የምንፀልይበት ጊዜ ይሆናል ።ሁላችሁም እህቶች ተጋብዛችኋል
#sisters #retreat
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
❤6
✨ General Fellowship ✨
📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣
የዮሐንስ መልእክት ተከታታይ ትምህርት እንጀምራለን
ከቄስ ነብዩ ጋር
📆 ዛሬ ሐሙስ የካቲት 19
🕧 ሰዓት 12:00
⛪️ አማኑኤል ሕብረት ቤተክርስቲያን
⚠️መቅረትም ማርፈድም አይቻልም!
⚠️ መፅሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዘን እንምጣ!
📌ፀሎት እንዳያልፈን እየተጠራራን በጊዜ እንምጣ!
#announcement #gf
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣
የዮሐንስ መልእክት ተከታታይ ትምህርት እንጀምራለን
ከቄስ ነብዩ ጋር
📆 ዛሬ ሐሙስ የካቲት 19
🕧 ሰዓት 12:00
⛪️ አማኑኤል ሕብረት ቤተክርስቲያን
⚠️
⚠️ መፅሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዘን እንምጣ!
📌ፀሎት እንዳያልፈን እየተጠራራን በጊዜ እንምጣ!
#announcement #gf
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
❤11
♦️♦️♦️ሰላም ለእናንተ ይሁን♦️♦️♦️
📣 የእህቶች የጋራ የፀሎት ጊዜ
⏲️ ከየካቲት 20-22(ከአርብ-እሁድ)
🔸እንደምን አላችሁ የህብረታችን ሴት ተማሪዎች፣ ቆይታችሁ መልካም እንደሆነ ተስፋችን ነው። ከእህቶቻችን ጋር ሆነን በእግዚአብሔር ፊት በፀሎትና በቃል ደግም በህብረት አብረን የምናሳልፍበት የretreat program የሚጀምረው ዛሬ ነው። ስለዚህ
📌የምታውቋቸውን እህቶች ጋብዙ(big sisters little sisters-ኦቻችሁን ይዛችሁ ተገኙልን)
📌ማውጫ የሚያስፈልጋችሁ በጊዜ ከፕሮክተሮች መውሰድ እንዳትረሱ
📌በጊዜ መውጣት ስላለብን እስከ 12፡00 ድረስ ዱባይ እንድንገናኝ ይሁን።
ተባረኩ🙌
ሁላችሁም እህቶች ተጋብዛችኋል
#sisters #retreat
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
📣 የእህቶች የጋራ የፀሎት ጊዜ
⏲️ ከየካቲት 20-22(ከአርብ-እሁድ)
ሐዋርያት ሥራ 16፥14
ከሚያዳምጡትም ሴቶች መካከል ልድያ የምትባል አንዲት ሴት ነበረች፤ እርሷም እግዚአብሔርን የምታመልክና ከትያጥሮን ከተማ የመጣች የቀይ ሐር ነጋዴ ነበረች። ጌታም፣ ጳውሎስ የሚናገረውን በማስተዋል ትሰማ ዘንድ ልቧን ከፈተላት።
🔸እንደምን አላችሁ የህብረታችን ሴት ተማሪዎች፣ ቆይታችሁ መልካም እንደሆነ ተስፋችን ነው። ከእህቶቻችን ጋር ሆነን በእግዚአብሔር ፊት በፀሎትና በቃል ደግም በህብረት አብረን የምናሳልፍበት የretreat program የሚጀምረው ዛሬ ነው። ስለዚህ
📌የምታውቋቸውን እህቶች ጋብዙ(big sisters little sisters-ኦቻችሁን ይዛችሁ ተገኙልን)
📌ማውጫ የሚያስፈልጋችሁ በጊዜ ከፕሮክተሮች መውሰድ እንዳትረሱ
📌በጊዜ መውጣት ስላለብን እስከ 12፡00 ድረስ ዱባይ እንድንገናኝ ይሁን።
ተባረኩ🙌
#sisters #retreat
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
❤3
🛐የማለዳ ፀሎት🛐/Morning Pray/🛐
#ወደ እግዚአብሔር እንመለስ
መዝሙር 86 ፥5
" አቤቱ፥ አንተ መሓሪና ይቅር ባይ ነህና፥ ምሕረትህም ለሚጠሩህ ሁሉ ብዙ ነውና።"
📌 ሰላም የህብረታችን ተማሪዎች እንዴት ናችሁ እያለን ከነገ ሰኞ ጠዋት ጀምሮ Chapel ወደ እግዚአብሔር እንመለስ በሚል ሀሳብ ለአንድ ሰምንት እንጸልያለን ስለዚህ መጥታን እንድንጸልይ ይሁን ።
ማለዳ ከ 11:30 - 1:00
📌በFamily👨👩👧👦, በTeam👨👩👧👦, በDorm🛌 በሚያመቻችሁ ሁሉ እየተጠራራን በህብረት🤝🤝 በርትተን💪💪💪 እንፀልይ።
#announcement #morning_pray
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
#ወደ እግዚአብሔር እንመለስ
መዝሙር 86 ፥5
" አቤቱ፥ አንተ መሓሪና ይቅር ባይ ነህና፥ ምሕረትህም ለሚጠሩህ ሁሉ ብዙ ነውና።"
📌 ሰላም የህብረታችን ተማሪዎች እንዴት ናችሁ እያለን ከነገ ሰኞ ጠዋት ጀምሮ Chapel ወደ እግዚአብሔር እንመለስ በሚል ሀሳብ ለአንድ ሰምንት እንጸልያለን ስለዚህ መጥታን እንድንጸልይ ይሁን ።
ማለዳ ከ 11:30 - 1:00
📌በFamily👨👩👧👦, በTeam👨👩👧👦, በDorm🛌 በሚያመቻችሁ ሁሉ እየተጠራራን በህብረት🤝🤝 በርትተን💪💪💪 እንፀልይ።
#announcement #morning_pray
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
❤5👍1
Day 1
እንደ ግል ከእግዚአብሔር ምህረትን እንጠይቅ
‼️በግላችን እግዚአብሔር ስለበደልነው ነገር ከእግዚአብሔር ምህረትን እንጠይቅ ፤ እርሱ መሓሪ እና ይቅር በይ ነውና ።
#repentance_week #DS
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
እንደ ግል ከእግዚአብሔር ምህረትን እንጠይቅ
መዝሙር 78፥38
እርሱ ግን መሓሪ ነው፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር አላቸው፥ አላጠፋቸውምም፤ ቍጣውንም መመለስ አበዛ፥ መዓቱንም ሁሉ አላቃጠለም።
‼️በግላችን እግዚአብሔር ስለበደልነው ነገር ከእግዚአብሔር ምህረትን እንጠይቅ ፤ እርሱ መሓሪ እና ይቅር በይ ነውና ።
#repentance_week #DS
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
❤19👍1🥰1
ለኢራን ሕዝብ
ሁሉ በእኔ ይምላል ብዬ በራሴ ምያለሁ።
🔻በኢራን አብዛኛው ሕዝብ የእስልምና እምነት ተከታዮች ሀገር ስትሆን፣ ከ90-95% የሚሆነው ሕዝብ የሺዓ እስልምና ተከታይ ነው። ቀሪው 5-10% የሚሆነው ሕዝብ ደግሞ የሱኒ እስልምና፣ የክርስትና (አርመንያን እና አሦራውያን)፣ የአይሁድ እና የጥንታዊው የዞራስትሪያን እምነት ተከታይ ነው። ኢራን የእስልምና ሪፐብሊክ እንደመሆኗ መጠን፣ ሃይማኖታዊ ሕግጋት በሀገሪቱ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ሕጋዊ መዋቅር ላይ ቀጥተኛና ከፍተኛ ተጽዕኖ አላቸው።
የፀሎት ርዕሶች
👉ለሕዝቡ ሰላምና፣ ሁለንተናዊ ለውጥ፦ በታሪክና ባህል የበለጸገው የፋርስ ሕዝብ በእግዚአብሔር ሰላም ይሞሉ እንዲሞሉ፣ በቤተሰብና በማህበረሰብ ውስጥ የእውነት አካላዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና መንፈሳዊ ለውጥ እንዲመጣ ።
👉ለሕዝቡ የእውነት መገለጥ እንዲሆን እንጸልይ፦በዚህ የረመዳን ወቅት ኢራናውያን በእግዚአብሔር እውነት ይገኙ ዘንድ ፣ የኢየሱስ ፍቅር በልባቸው እንዲፈስና እንዲያሸንፋቸው ።
👉ለቤተክርስቲያን አማኞች ጽናት፦ በኢራን ውስጥ ባለፉት አመታት ታላቅ የክርስትና እድገትና ንቅናቄ ተመዝግቧል። ይህ የክርስትና እንቅስቃሴ አማኞች በእምነታቸው እንዲጸኑ፣ በምስክርነታቸውም ለሙስሊም ወንድም እህቶቻቸው ብርሃን እንዲሆኑ እንጸልይ።
#moblization
#actionteam
#announcement #gf
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
ኢሳይያስ 45
²² እናንተ የምድር ዳርቻ ሁሉ፥ እኔ አምላክ ነኝና፥ ከእኔም በቀር ሌላ የለምና ወደ እኔ ዘወር በሉ ትድኑማላችሁ።
²³ ቃሌ ከአፌ በጽድቅ ወጥታለች፥ አትመለስም፦ ጕልበት ሁሉ ለእኔ ይንበረከካል፥ ምላስም
ሁሉ በእኔ ይምላል ብዬ በራሴ ምያለሁ።
🔻በኢራን አብዛኛው ሕዝብ የእስልምና እምነት ተከታዮች ሀገር ስትሆን፣ ከ90-95% የሚሆነው ሕዝብ የሺዓ እስልምና ተከታይ ነው። ቀሪው 5-10% የሚሆነው ሕዝብ ደግሞ የሱኒ እስልምና፣ የክርስትና (አርመንያን እና አሦራውያን)፣ የአይሁድ እና የጥንታዊው የዞራስትሪያን እምነት ተከታይ ነው። ኢራን የእስልምና ሪፐብሊክ እንደመሆኗ መጠን፣ ሃይማኖታዊ ሕግጋት በሀገሪቱ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና ሕጋዊ መዋቅር ላይ ቀጥተኛና ከፍተኛ ተጽዕኖ አላቸው።
የፀሎት ርዕሶች
👉ለሕዝቡ ሰላምና፣ ሁለንተናዊ ለውጥ፦ በታሪክና ባህል የበለጸገው የፋርስ ሕዝብ በእግዚአብሔር ሰላም ይሞሉ እንዲሞሉ፣ በቤተሰብና በማህበረሰብ ውስጥ የእውነት አካላዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና መንፈሳዊ ለውጥ እንዲመጣ ።
👉ለሕዝቡ የእውነት መገለጥ እንዲሆን እንጸልይ፦በዚህ የረመዳን ወቅት ኢራናውያን በእግዚአብሔር እውነት ይገኙ ዘንድ ፣ የኢየሱስ ፍቅር በልባቸው እንዲፈስና እንዲያሸንፋቸው ።
👉ለቤተክርስቲያን አማኞች ጽናት፦ በኢራን ውስጥ ባለፉት አመታት ታላቅ የክርስትና እድገትና ንቅናቄ ተመዝግቧል። ይህ የክርስትና እንቅስቃሴ አማኞች በእምነታቸው እንዲጸኑ፣ በምስክርነታቸውም ለሙስሊም ወንድም እህቶቻቸው ብርሃን እንዲሆኑ እንጸልይ።
#moblization
#actionteam
#announcement #gf
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
❤29👍1
Day 2
እንደ ህብረት ከእግዚአብሔር ምህረትን እንጠይቅ
#repentance_week #DS
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
እንደ ህብረት ከእግዚአብሔር ምህረትን እንጠይቅ
ሆሴዕ 6:1📣 በህብረት እግዚአብሔርን ስለበደልነው ነገር በእግዚአብሔር ፊት ህብረታችንን ይዘን በመቅረብ ከእግዚአብሔር ምህረትን እንጠይቅ ።
ኑ፥ ወደ እግዚአብሔር እንመለስ፤ እርሱ ሰብሮናልና፥ እርሱም ይፈውሰናል፤ እርሱ መትቶናል፥ እርሱም ይጠግነናል።
#repentance_week #DS
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
❤15🙏2
Day 3
ወደ እግዚአብሔር እንመለስ
‼️ ክፉ መንገዳችንን በመተው ወደ እግዚአብሔር እንመለስ ፤ ጌታ እንደ ቃሉ ወደ እኛ ይመለሳል ።
#repentance_week #DS
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
ወደ እግዚአብሔር እንመለስ
ሚልክያስ 3:7
ከአባቶቻችሁ ዘመን ጀምር ከሥርዓቴ ፈቀቅ ብላችኋል፥ እርስዋንም አልጠበቃችሁም። ወደ እኔ ተመለሱ፥ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር። እናንተ ግን፦ “የምንመለሰው በምንድር ነው?” ብላችኋል።
‼️ ክፉ መንገዳችንን በመተው ወደ እግዚአብሔር እንመለስ ፤ ጌታ እንደ ቃሉ ወደ እኛ ይመለሳል ።
#repentance_week #DS
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
❤8
✨ General Fellowship ✨
📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣
የዮሐንስ መልእክት ትምህርት እንቀጥላለን
ከቄስ ነብዩ ጋር
📆 ሐሙስ የካቲት 26
🕧 ሰዓት 12:00
‼️‼️⛪️04 MKC ‼️‼️
⚠️ መቅረትም ማርፈድም አይቻልም!
⚠️ መፅሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዘን እንምጣ!
📌ፀሎት እንዳያልፈን እየተጠራራን በጊዜ እንምጣ!
#announcement #gf
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣
የዮሐንስ መልእክት ትምህርት እንቀጥላለን
ከቄስ ነብዩ ጋር
📆 ሐሙስ የካቲት 26
🕧 ሰዓት 12:00
‼️‼️⛪️
⚠️ መቅረትም ማርፈድም አይቻልም!
⚠️ መፅሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዘን እንምጣ!
📌ፀሎት እንዳያልፈን እየተጠራራን በጊዜ እንምጣ!
#announcement #gf
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
❤10
Day 4
እግዚአብሔር ህብረታችንን እንዲያድስ እንጸልይ
እኛ ወደ እግዚአብሔር ስንመለስ ፤ እርሱም ወደ እኛ ይመለሳል ፤ ህብረታችንን በሀይሉ እንደገና ያድሳል ።
#repentance_week #DS
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
እግዚአብሔር ህብረታችንን እንዲያድስ እንጸልይ
ሰቆ ኤርምያስ 5 ፥21
አቤቱ፥ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ።
እኛ ወደ እግዚአብሔር ስንመለስ ፤ እርሱም ወደ እኛ ይመለሳል ፤ ህብረታችንን በሀይሉ እንደገና ያድሳል ።
#repentance_week #DS
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
❤9
✨ General Fellowship ✨
📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣
የዮሐንስ መልእክት ትምህርት እንቀጥላለን
ከቄስ ነብዩ ጋር
📆ዛሬ ሐሙስ የካቲት 26
🕧 ሰዓት 12:00
ቦታ :⛪️ 04 MKC‼️‼️
ቦታ :⛪️ 04 MKC‼️‼️
⚠️ መቅረትም ማርፈድም አይቻልም!
⚠️ መፅሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዘን እንምጣ!
📌ፀሎት እንዳያልፈን እየተጠራራን በጊዜ እንምጣ!
#announcement #gf
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣📣
የዮሐንስ መልእክት ትምህርት እንቀጥላለን
ከቄስ ነብዩ ጋር
📆ዛሬ ሐሙስ የካቲት 26
🕧 ሰዓት 12:00
ቦታ :⛪️ 04 MKC‼️‼️
ቦታ :⛪️ 04 MKC‼️‼️
⚠️ መቅረትም ማርፈድም አይቻልም!
⚠️ መፅሀፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዘን እንምጣ!
📌ፀሎት እንዳያልፈን እየተጠራራን በጊዜ እንምጣ!
#announcement #gf
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
❤8
Day 5
ለእግዚአብሔር ምስጋና
እግዚአብሔር እንደግል እንድሁም እንደህብረት ይቅር ስላለንና ምህረቱን ስለበዛልን እግዚአብሔርን እናመስግን ።
#repentance_week #DS
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
ለእግዚአብሔር ምስጋና
መዝሙር 136 ፥1
እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፥ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።
እግዚአብሔር እንደግል እንድሁም እንደህብረት ይቅር ስላለንና ምህረቱን ስለበዛልን እግዚአብሔርን እናመስግን ።
#repentance_week #DS
#astu_ecsf #digital_strategy
INSTAGRAM | YOUTUBE | TIKTOK
❤16