ASTU Tricks
1.85K subscribers
517 photos
43 videos
259 files
212 links
✅ In this channel
We will provide you with various important and new information about our ASTU.

✅ Official Channel of 2017 Batches⚡️

✅ Don't hestate to Join⚡️

✅ Contact | @newerrrrx

@Infinity9119
Download Telegram
#ማስታወቂያ‼️

የተማሪዎች ፓርላማ አባል ለመሆን ለተመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ!

በተለይ የአንደኛ አመት ተማሪዎች!

https://docs.google.com/spreadsheets/d/1oZIsys8zfESdNRyydippl8y2Py9QqclMbfiA2-Ok1lw/edit?usp=sharing


@Astu_Tricks
❤2
Fast-track Examination results.xlsx
11.4 KB
Notice to All Students

All students whose names are listed in the shared file are requested to report to the Pre-Engineering and Freshman Program Coordination Office today.

@Astu_Tricks
ማስታወቂያ❗️

የነን ካፌ የውል ፎርም ያልሞላችሁ ተማሪዎች በሙሉ!

ከዚህ ቀደም በወጣው ማስታወቂያ መሠረት የነን ካፌ ውል ፎርም ሳትሞሉ ያመለጣችሁ ተማሪዎች ያልሞላችሁበትን ምክንያት (ማስረጃ) ይዛችሁ በመቅረብ ከጥቅምት 16/2019 20/2019 ዓ.ም የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ቢሮ ቁጥር 02 በአካል መጥታችሁ እንድትሞሉ እያሳሰብን፤ በተጠቀሰው ቀን በግንባር ቀርቦ ፎርሙን የማይሞላ ተማሪ ወደ ካፌ አገልግሎት የሚመለስ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡

#Non_cafe

©️ የተማሪዎች አገልግሎት ዲን
Share for non-cafeans

@Astu_Tricks
👎5❤1
#Ads

እነዝህን እና የመሳሰሉ Crop Topochn ለተማሪዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ከፈለጋችሁ

Dm👇
@Amen12212419
Forwarded from ASTU Peace Forum
Peace_Forum_Final_List.xlsx
10.6 KB
📢 ለሰላም ፎረም አባላት የተላለፈ ማስታወቂያ

ውድ ተማሪዎች፣

ከዚህ በታች በተዘረዘረው ዝርዝር ውስጥ ስማችሁ የተካተተ ተማሪዎች የሰላም ፎረም አባል በመሆናችሁ ያለንን ደስታ እየገለጽን፣ ወደ ፎረማችን እንኳን ደህና መጣችሁ እንላለን። 🎉

በዝርዝሩ ላይ ስማችሁ የሚገኝ ተማሪዎች በሙሉ በሚከተለው ቦታና ሰዓት እንድትገኙ እናሳስባለን፦

📍 ቦታ፦ አስተዳደር ቢሮ፣ 5ኛ ፎቅ፣ ቦራቴ አዳራሽ
📅 ቀን፦ ቅዳሜ
🕑 ሰዓት፦ 8:30LT

በዕለቱ የሚከናወኑ ጉዳዮች፦

1️⃣ ስለ ሰላም ፎረም አሠራር፣ ኃላፊነቶችና አደረጃጀት ገለጻ ይሰጣል።
2️⃣ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የፎረሙን የምርጫ ቦርድ በይፋ እንመርጣለን።

በሰዓቱ በመገኘት ተሳትፎአችሁን እንድታረጋግጡ በአክብሮት እንጠይቃለን።

የ አ.ሳ.ቴ.ዩ ሰላም ፎረም 🕊️

@peaceforum_astu
#Ads

🔰ትላልቅ ቻናሎች ያላችሁ Admin or Owner የሆናችሁ ለእናንተ ምሆን አርፍ ስራ አለ ከታች ባለዉ Account Dm አርጉ Long Term ስራ ነዉ።

Dm 👇
Affilate Manager
Forwarded from Magster Academy
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️

🌀 እነሆ Magster እነዚህን ፈታኝ የሆኑ engineering ኮርሶችን እናንተን ለማስተማር ዝግጅቱን ጨርሷል 😘

🔺 Applied Mathematics 2
🔹 Mechanics (Statics)
🔺 Statistics and Probability
🔹 Entrepreneurship
🔺 Inclusiveness
🔹 Applied Mathematics 3
🔺 Engineering Dynamics

➡️ ማስታወሻ - ማንኛውንም ኮርስ እንደገዛችሁ ወዲያውኑ የሁሉንም ኮርስ የሁሉንም ቻፕተር ቪዲዮዎች : ኖቶች እንዲሁም ጥያቄዎች(Quize practices) እናም ሌሎች የሚያስፈልጓቸውን Resources ሙሉ በሙሉ ወዲያውኑ ታገኛላችሁ 🙏

⚠️Notice ከነዚህ ኮርሶች መካከል በዚ Semester የምትወስዱትን ኮርስ መርጣቹ መማር ትችላላቹ።

💻ያልገባቹ ነገር ካለ @Magsterhelp ጋ አናግሩን።

🖱ቲቶሪያሉ በምን በምን መልኩ ይሰጣል ?

✅ቲቶሪያሉ የሚሰጠዉ ሳቢና ማራኪ በሆኑ ቪዲዮች ፣ ኖቶች እንዲሁም Exam practice ነዉ የሚሰጠዉ

✅ እንዴት እንደምናስተምር እዛው መተግበሪያችን ጋር sample ቪዲዮዎች ፡ ኖቶች : Quizes አስቀምጠናል በተጨማሪያ ከ YouTube ላይም ማየት ትችላላቹ
🎞  https://youtube.com/@magsteracademy

አፑን ለማግኘት ይህን ይጫኑ
➡️ https://t.me/magsteracademy/1484

እንዴት እንደምትጠቀመበት የሚረዳ ቪዲዮ ከፈለጉ
➡️ https://t.me/magsteracademy/1483

Join us
🌐 @magsteracademy ✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
Announcement to All Fast-Track Students

All students who successfully passed the Fast-Track Examination are hereby informed that classes will commence on Monday at 11:00 AM (Ethiopian local time) in Room B522.

Announcement to Female Tutorial Students

All female students registered for the tutorial are hereby informed that classes will be conducted every Tuesday, Wednesday, and Thursday, starting at 11:30 AM (Ethiopian local time) at Building B521, Rooms 1, 2, 4, and 5.

@Astu_Tricks