Tsinat Academy Grade 9
386 subscribers
622 photos
11 videos
293 files
89 links
Chemistry dept.
Download Telegram
Forwarded from Asrat Tadesse
ለትምህርት ቤታችን ቋሚ መምህራን በሙሉ አርብ በቀን 10/11/2018 ዓም ሥለ ተማሪዎች ምዝገባ ገለፃ ሥለሚሠጥ በዕለቱ ልክ በ2:30 ሠዓት ፅናት ቁጥር 5 ትምህርት ቤት እንድትገኙ ትምህርት ቤቱ ጥሪውን ያስተላልፋል።
ማሣሠቢያ:- ሠዓት ይከበር
Forwarded from Tsinat Academy Grade 12
ሥማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘራችሁት ተማሪዎች ትምህርት ቤቱ ሥለሚፈልጋችሁ በቀን 15/11/2018 ዓ.ም. በጠዋትም ሆነ በከሠዓት ፈረቃ ፅናት ቁጥር 5 ትምህርት ቤት በማንኛውም የሥራ ሠዓት እንድትመጡ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!
1/ ተማሪ ሙርጎ አሠጉ
2/ ተማሪ ቅዱስ ተክሉ
3/ ተማሪ ተስፈአብ ደስታ
4/ ተማሪ ያርሤማ ተፈሪ9/
5/ ተማሪ ስፍነድንግል ተገኝ
6/ ተማሪ ልሣነወርቅ ዳዊት
7/ ተማሪ ሜሮን ደግፌ
8/ ተማሪ አፕል ታደሠ
ተማሪ ናርዶስ ሲሳይ
Forwarded from Tsinat Academy Grade 12
Congratulations!
እንኳን ደሰ አላችሁ/አለን!
ፅናት አካዳሚ በ2018 የትምህርት ዘመን ያሥፈተናቸውን የ6ኛና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ ማለትም 100% ወደሚቀጥለው ክፍል በከፍተኛ ውጤት አሳልፏል።
በቅድሚያ ሠላምና ጤና አድሎን እቅዳችንን ላሥፈፀመን ብሎም ድካማችንን ለባረከልን ፈጣሪ ክብር ምሥጋና ይግባው እያልን ይህ ውጤት የአንድ ወገን ብቻ ሣይሆን የሁሉም ባለድርሻ አካላት ጥረት ውጤት በመሆኑ ሁሉንም ባለድርሻ አካላት በተለይ ቀን በመደበኛው በትርፍ ጊዜ በማጠናከሪያ ትምህርት ሣይደክሙ ሣይታክቱ ለዚህ ውጤት ከፍተኛ ዋጋ ለከፈሉ መምህራኖቻችን ላቅ ያለጨምሥጋና እንቀርባለን!
ትምህርት ቤቱ
Forwarded from Tsinat Academy Grade 12
ጥብቅ ማሥታወቂያ
ገዋን ተውሳችሁ ያልመለሳችሁ ተማሪዎች እሁድ በቀን 26/12/2028 እንድትመልሱ ካልሆነ ግን ከሰኞ ከቀን 27/12/2028 ጀምሮ በየቀኑ የ50 ብር ቅጣት እንደሚቆጥርባችሁ እንድታውቁ አጥብቀን እናሣውቃለን።
ትምህርት ቤቱ