Tsinat Academy Grade 9
334 subscribers
501 photos
10 videos
281 files
88 links
Chemistry dept.
Download Telegram
ሠኞለት በሁለተኛው ክፍለ ጊዜ የኬሚስትሪ ፈተና አለ።
Forwarded from Asrat Tadesse
Forwarded from Tsinat Academy Grade 12
Grades 9 and 10 Exam schedule is improved like thus.
የ9ኛና 10ኛ ክፍል የፈተና መርሃ ግብር እንደዚህ ተሻሻለ ሥለሆነ ተመልከቱት።
ቀን 17/10/2017ዓ.ም.
ማስታወቂያ
ሥማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረው የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች የኬሚስትሪ ፈተና ወረቀትን ቆርጣችሁ በመሥጠታችሁ የተነሣ ኮዱን ለይቶ ማረም አልተቻለም። በመሆኑም ነገ ጠዋት ሥትመጡ የፈተና ወረቀታችሁን ይዛችሁ እንድትመጡ።
9A
1/ Kerid Seifu
2/ Mahir Hashim
3/ Abel Aschalew
4/ Genet Getahun
5/ Selamawit Asmamaw
9B
1/ Tezema Tamiru
2/ Fikir Muhaba
3/ Mintrsinot Girma
4/ Sisay Birhanu
5/ Bereket Biruk
9C
1/Abel Tewabe
2/ Yeabfire Zerihun
3/ Ruhama Yozef
5/ Sekina Shemolo
6/ Etseab Aschalew
7/ DagmWit Tefera
8/ Sofia Ashenafi
9/ Tihut Gjrma
Forwarded from Asrat Tadesse
Forwarded from Asrat Tadesse
አዎ ጉዳዩ በየአካባቢው በከፍተኛ ደረጃ እያሳሰበ መምጣቱን ሁላችንም እያስተዋልን ነው።
በጣም የሚገርመው ጫት በሰውነታችን ላይ physicallyም ሆነ chemically ከጉዳት ውጪ አንዳች እንኳን ጠቀሜታ የለውም። በተጨማሪም ዋናው የሃጢዓት ምንጭ ነው።
በአሁኑ ጊዜ ወጣቱ ጫትን ሣይሆን ሥራን ሱሱ ቢያደርግ ለራሡም ሆነ ለወገኑ ጠቃሚ ይሆናል።
በነገራችን ላይ በኛ ሃገር ስታንደርድ ሥራን መሥራት ለኢኮኖሚ እድገት ብቻ ሳይሆን ከወሬ: ከሃሜት: ከሱስና ሌሎችም ሃጢዓቶች ለመጠበቅም ስለሆነ የህልውና ጉዳይ ነው።
Forwarded from Asrat Tadesse
Forwarded from Asrat Tadesse
ቀን 08/11/2017 ዓ.ም.
አስቸኳይ ማሥታወቂያ
ሁሉም የትምህርት ቤታችን ቋሚ መምህራንና ሠራተኞች አርብ በቀን 11/11/2017 ዓ. ም. ከጠዋቱ 3:00 ሠዓት ላይ በፅናት ቁጥር 5ሀ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ስለሚኖር ሁላችሁም በሠዓቱ እንድትገኙ ።
የትምህርት ቤቱ ቦርድ አስተዳደር።
Forwarded from Asrat Tadesse
Forwarded from Asrat Tadesse
የ2016 ዓ.ም የ6ኛና 8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ሠርተፊኬት የመጣ ሥለሆነ ከነገ ጀምሮ በፅናት ቁጥር 1 እና ቁጥር 3 ትምህርት ቤት በመገኘት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን።
ትምህርት ቤቱ!
Forwarded from Asrat Tadesse
እንኳን ደስ አላችሁ!
ፅናት ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም. የትምህርት ዘመን የማህበራዊ ሣይንስ የትምህርት መሥክ ( social science department) ለማሥተማር ዝግጅቱን አጠናቆ የ11ኛ ክፍል ተማሪዎችን ምዝገባ ጀምሯል።
በመሆኑም ነባርም ሆናችሁ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እንድትመዘገቡ ትምህርት ቤቱ በአፅንኦት ያስታውቃል።
ማስታወቂያ
ትምህርት ሚኒስቴር ባስገነባቸው ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በ2017 የትምህርት ዘመን 8ኛ ክፍልን ካጠናቀቁ ተማሪዎች መካከል አወዳድሮ ማስተማር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች ከነሐሴ 05/2017 እስከ ነሐሴ 15/2017 ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለመመዝገን ይህንን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ።
https://sbs.moe.gov.et/apply
Forwarded from Asrat Tadesse
የመምህር ሽብሩ አሸናፊ አባት አርፈዋል። ቀብር ዛሬ 6:00 ላይ ነው። በአሁን ሠዓት አስክሬን በይርጋዓለም መሥጂድ ነው።
ማስቀበር ለምትፈልጉ ቀብሩ በሙስሊም መካነ መቃብር ከ6:30 እስከ 7:00 ሠዓት ባለው ይፈፀማል ተብሏል።
መኖሪያ ቤታቸው ይርጋዓለም ፅናት ቁጥር 5 ት/ቤት ፊትለፊት ከሬድዮ ጣቢያ ጀርባ ነው።
Forwarded from Asrat Tadesse
ሁላችሁም ሠላም ናችሁ?
የመምህር ሽብሩ አባት አርኀው በቀደምለት አስቀብረናል። አብዛኞቹ ተማሪዎች ሠኞ ማለትም ነጠ 3:00 ሠዓት ላይ ትምህርት ቤት ተገናኝተው ለመሄድ የወሰኑ ስለሆነ ያልሰማችሁም ነጠ እዚሁ በሠዓቱ እንጠናኝና ተነጋግረን አንድ ላይ እንጠይቀው።