Askual Tech
1.13K subscribers
8 photos
1 video
7 links
Download Telegram
Channel created
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
ከዱ ቬንቸርስ...

ኩዱ ቬንቸርስ በሁለት ኢትዮጵያዊያን ስራ ጀማሪዎች ላይ የሁለት ሚሊዮን ብር ኢንቨስትመንት ማድረጉን ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል፡፡ ኢንቨስትመንቱ የተሰጣቸው ወጣቶች ስራቸው በጤናና ትምህርት ላይ ያተኮረ እንደሆነ ተገልጿል፡፡

ይህን እድል ካገኙት ወጣቶች መካከል የጥቁር አንበሳ የአምስተኛ አመት የጤና ህክምና ተማሪ የሆነችው ቤቴል ሳምሶን ስትሆን ይዛ የቀረበችው እቴጌ የተሰኘ ስለ ጡት ካንሰር በቂ ግንዛቤ የሚሰጥ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው፤ በተለይ ከግንዛቤ እጥረት የተነሳ የሚከሰተውን ችግር ለመቅረፍ እየሰራ እንደሚገኝ ትናገራለች፡፡ ቤቴል አሁን ላይ ሳባ የተሰኘ በሴቶች የወር አበባ ላይ በአማርኛ ቋንቋ የሚሰራ የግንዛቤ ማስጨበጫ መተግበሪያ ለመስራት ማቀዷንም ተናግራለች፡፡

ሌላኛው የዚህ እድል ተጠቃሚዎች አሰኳል ቴክ ሲባሉ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ናቸው፡፡ የነሱ ሥራ በመሰረታዊነት ትምህርት ላይ ያተኮረ ሲሆን ከሀይስኩል እስከ ከፍተኛ ደረጃ ትምህርት ያሉ ተማሪዎች ላይ በቂ ግንዛቤ ለመፍጠር በቴሌግራም ቻናል የተጀመረ እንቅስቃሴ ሲሆን አሁን ላይ መተግበሪያዎችን በማበልጸግ ተደራሽነቱን ለማስፋት አቅዷል፡፡

More @tikvahethmagazine

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This bot will help you get all the informations about 🦠 Covid_19.
🦠 About The Virus
🧪 Symptoms
💉 Treatmemts
😷 Preventions
FAQ's
📰 Latest News
📆 Country Timelines
📊 Live statistics
📈 The number of
🔵 Confirmed cases
❇️ Recovered patients
🔺 Serious Cases
🔴 Death toll
🔘 Today Cases
⚫️ Today Deaths
Of the world and each country due to the 🦠virus with more than 4 languages support.
🤖 Link
👇👇👇👇
t.me/trackcovid19bot?start=covid19

Brought you By @Askual_Tech.
Ethiopia 🔹 ዛሬ 145

🔵 በቫይረሱ የተያዙ ታማሚዎች
🔹 ጠቅላላ 5,570
🔹 ዛሬ 145

🔴 ሞት
🔺 ጠቅላላ 94
🔺 ዛሬ 5

❇️ ያገገሙ ታማሚዎች
327

🔺 በፅኑ ህክምና ላይ ያሉ
34

🔸 በለይቶ ህክምና ያሉ 3,459

🚧 Danger Rank 79

@TrackCovid19bot @FightCoronaEt
Forwarded from Exam Preparation Bot
👋 ሄይ ጓደኛ ፣ የፈተና ውጤቶችዎን እና በተለያዩ የፈተና ጥያቄዎች ላይ ልምምድ የሚያደርጉበትን ቦት አገኘሁ ፡፡

🤖 ቦቱ የሚከተሉትን ያጠቃልላል
📋 የፈተና ውጤቶች (2010,2011,2012)
✏️ የመግባት ፈተና (የሁሉም ዓመታት)
📝 የማትሪክ ፈተና (የሁሉም ዓመታት)
🚖 የመንጃ ፍቃድ ፈተና
📚 መርጃዎች (ሁሉም የመማሪያ መጽሐፍት ፣ ትምህርቶች እና መመሪያዎች)
እና ብዙ ተጨማሪ

እዚህ ጠቅ ያድርጉ እና ይጀምሩ

👉🏿 t.me/Exampreparationbot?start=r361374608
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🆕 የሀገር አቀፍ እና የትምህርት ቤት ደረጃዎን በሁሉም ቦቶቻችን ማየት ይችላሉ።

🇪🇹 የሀገር አቀፍ ደረጃዎን በአጠቃላይ፣ በየስትሪሙ እና በየትምህርት አይነቱ ነጣጥለውም ማየት ይችላሉ።

ደረጃዎን ለማየት መጀመሪያ ፥

➡️ በመጀመሪያ "Exam Result" የሚለውን መጫን
➡️ በመቀጠል "Admission Number" ያስገቡ
➡️"My Ranks" ወይም "የእኔ ደረጃዎች" የሚለውን ከመረጡ በኃላ፣
➡️ ከሚመጡልዎ ዝርዝሮች የሚፈልጉትን (የሀገር አቀፍ ደረጃ ) ወይም (የት/ቤት ደረጃ) ይምረጡ።

ለበለጠ መረጃ 👆🏽 የተያያዘዘውን ምስል ይመልከቱ።

ማሳሰቢያ
በሚያጋጥመን የተጠቃሚ መጨናነቅ ምክንያት ለተመዘገቡ አባላት ብቻ የምናቀርብ ይሆናል።


🤖 @neagovetbot
🤖 @Neagovet_bot
🤖 @Ethioresultbot
🤖 @examplusbot

@EthioStudents @EthioStudents
Forwarded from ALU Sure Vip - DRAW💯
#Update

የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ለድምፅ መስጫ ሂደት ጨምሮ የነበረው ሰዓት ተጠናቋል።

በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች የድምፅ ቆጠራ ተጀምሯል።

Photo Credit : ኢፕድ (አፋር)

@EthioStudents @EthioStudents
@EthioStudents @EthioStudents
✳️በአለማችን በውድነቱና እና በአስደናቂነቱ የቀዳሚነቱን ደረጃ የያዘው ስልክ Diamond Rose iPhone 4 ይሰኛል።

◽️በ Stuart Hughes የተሰራው ይሄ ስልክ ከ500 የተለያዩ ክብደት አልባ የአልማዝ ቅንጣቶች እንዲሁም ጀርባው ሙሉ በሙሉ በ Rose Golds የተሰራ ነው።

◽️ሆም በተኑን ለመስራት ደግሞ እጅግ ውድ Platinum ተጠቅመዋል።💰ዋጋው 300,000,000 ብር ነው። አሁን ባለው ምንዛሬ
♐️ ይህን ያውቁ ኖሯል

👥 twinstrangers.net የሚባል ዌብሳይት በአለም ላይ እኛን የሚመስል ሰው እንድናገኝ ይረዳናል ፎቷችንን Upload በማድረግ ብቻ የፊታችንን መልክ በAI በማመሳሰል እኛን የሚመስል ሰው ማግኘት እንችላለን።

የቴክ ቻናላችንን ለመቀላቀል @askual_tech
@askual_tech