Ashewa Technologies
8.08K subscribers
1.95K photos
155 videos
33 files
981 links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
ሳምንታዊ ቅናሽ ከአሸዋ አዳራሽ!

አሸዋ ገበያ በዚህ ሳምንት በተለያዩ ምርቶች ላይ አስደናቂ ቅናሾችን እያቀረበ ነው፡፡ለላፕቶፕዎ ውብና ምቹ ቦርሳ፣ልዩ የሴቶች ሌዘር ጃኬት፣ የምግብ ንጥረ ነገሮችን ሳያስወግድ በፍጥነት የሚያበስል ድስት እንዲሁም ገመድ አልባ የጆሮ ማዳመጫዎች(airpods) እና ሌሎችም ልዩ ልዩ ዕቃዎች ላይ ሳምንታዊ ቅናሽ ተዘጋጅቷል፡፡ይፍጠኑ! አሁኑኑ ከ Ashewa.com ይዘዙ

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
ጨዋታችን ተመልሷል ሽልማቶችንም ይዟል

የቴሌግራም አሳታፊና አዝናኝ ጨዋታዎቻችን ከ ልዩ ልዩ የሞባይል ካርድ ሽልማቶች ጋር በድጋሚ ተመልሰዋል፡፡ከ አንድ እስከ ሶስት ለወጡ ተሳታፊዎች ሽልማቶቹ የሚበረከቱ ሲሆን ተሸላሚ ለመሆን 20 ያህል ሰዎችን ወደ ቴሌግራም ቻናሉ ማስገባት ያስፈልጋል፡፡ ጨዋታው ቅዳሜ ከ ምሽቱ አንድ ሰዓት በዚህ https://t.me/ashewacommunity ይጀምራል፡፡ይጋብዙ፣ ይጫወቱ፣ በየጨዋታው ይሸለሙ!
መልካም የዕረፍት ቀን !! 🚗☀️

አሸዋን ምርጫዎ ስላደረጉ እናመሰግናለን!!🙏💚

#Ashewa.com #WeekendVibes
ፍሬያማ ሳምንት ይሁንላችሁ! ☀️

መልካም ሰኞ! 💚
ተፈላጊ ምርቶች ከአሸዋ ለ ሸማቾች!

የሳምንቱን ተፈላጊ ምርቶች ይመልከቱ፡፡እርስዎም የአኗኗር ዘይቤዎን አሻሽለው ከአሸዋ ይሸምቱ፡፡ጸጉርን ከሚያፋፋውና ከሚያስውበው፣የፀጉር መርገፍን ከሚከላከለው አቮ 5 in 1 የፀጉር ዘይት እስከ ለመዝናናትም ሆነ ለየዕለት ጉዞ የሚገለገሉበት ሳልካኖ ማውንቴን ብስክሌት፤በተጨማሪም ለልጆችዎም ምቾት ለእርስዎም እረፍት የሆነ የሚታጠብና መልሶ ጥቅም ላይ የሚውል ዳይፐር ፣ ስማርት ስልኮች እና ሌሎችም የዚህ ሳምንት የአሸዋ ገበያ ቀዳሚ የደንበኞቻችን ምርጫዎች ነበሩ፡፡ ምን ይጠብቃሉ? ያሻዎትን መርጠው በተመጣጣኝ ዋጋ አሁኑኑ ከአሸዋ ይገብዩ፡፡!


በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! 👉 Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
ነጋዴዎች ከአሸዋ ገበያ ምን ይጠቀማሉ

1,ሰፊ ታዳሚ ጋር መድረስ፡ የአሸዋ ኢኮሜርስ መድረክ ላይ የሚሸጡ ደንበኞች(አምራቾች፣አቅራቢዎች እና አከፋፋዮች) በመሬት ላይ ባለው ሱቃቸው ሳይወሰኑ የደንበኞቻቸውን መሰረት ማስፋትና ዓለም አቀፍ ታዳሚ ዘንድ ምርታቸውን እና የንግድ ስማቸውን ማሳየትና ዕውቅናን ማግኘት ያስችላቸዋል፡፡

2,ዝቅተኛ ወጪ ያለው ነው፡ የኦንላይን መድረክ ከሚለይባቸውና ተመራጭ ከሚሆንባቸው ምክንያቶች አንዱ ከአካላዊ መደብሮች አንጻር በጣም ያነሰ ወጪ ያለው መሆኑ ነው፡፡አሸዋ ገበያ ለደንበኞቹ የሚያቀርበው የኦንላይን መደብር ከሚሰጠው የመጋዘን አገልግሎትና ሌሎችም የአቅራቢዎችን ራስ ምታት መፍታት በሚችሉ አገልግሎቶቹ ወጪን በመቀነስ አምራችና ነጋዴዎች ተወዳዳሪ ዋጋን ማቅረብ እንዲችሉ ያግዛቸዋል፡፡

3, 24/7 መገኘት መቻል ፡ ነጋዴዎች በአሸዋ ገበያ ላይ መደብራቸውን ከፍተው በሚሸጡበት ወቅት ያለምንም ማቋረጥ ለ ሰባቱም ቀናት 24 ሰዓት ከኦንላይን ሳይጠፉ ምርትና አገልግሎታቸውን በሚፈልጉ ደምበኞች ዘንድ መገኘት እንዲሁም ሽያጭና ተደራሽነታቸውን ማስፋት ይችላሉ፡፡ ኦንላይን ሱቅ መክፈት እንዲሁም የበለጠ መረጃ ከፈለጉ ይህንን ፎርም ይሙሉ https://forms.gle/KtG2fvWXz9whN6yE9
ለወንዶች አስፈላጊ ጥቅል በአሸዋ በኩል!

ለራስዎም ይሁን ለስጦታ ቢፈልጉት፣ለዘመድ ጓደኛ ቢያበረክቱት፤ ወዳጅዎን የሚያስደስት፤ለወንዶች የተዘጋጀ ጥቅል ከአሸዋ ቀረበልዎት፤ ከፍተኛ ጥራት ያለው መዓዛው ከሩቅ የሚጣራ ምርጥ ሽቶ፣ለማንኛውም ጊዜ የሚታጠቁት ሌዘር ቀበቶ እንዲሁም ጠንካራና ያማረ የቆዳ ዋሌት ቦርሳ በአንድ ላይ ሶስቱን ከአሸዋ ገበያ ላይ ይዘዙን https://bit.ly/3rUenN7 ፡፡

ልብ ይበሉ ፡ ከአሸዋ ገበያ ላይ በድጋሚ እየገዙ ከሆነ የ 10% ቅናሽ ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
በማንኛውም ጊዜ በየትኛውም ቦታ. . .

በአሸዋ ገበያ እፎይታን ይሸምቱ !በጣቶችዎ ብቻ የእጅ ስልክዎን ተጠቅመው፣ያለ አንድ እርምጃ መርካቶን አዳርሰው፣ ያሻዎትን ገብይተው ከቤትዎ ሳይወጡ የገዙትን ዕቃ በርዎ ድረስ ያስመጡ፡፡ ይህ ሁሉ የሚቻለው በአሸዋ ገበያ መተግበሪያ ላይ ነው አሁኑኑ በዚህ http://bit.ly/3EgTTl9 ያውርዱና ካሉበት ቦታ ሆነው ግብይትዎን ይፈጽሙ፡፡
ለቀላል እና ቀልጣፋ ህትመት የሚመርጡት

በሁሉም መጠን ላይ ላሉ ንግዶች ፍጹም ተመራጭ፣ በቀላሉ በ 80 ሚሜ ወረቀት ላይ በሰከንድ 200 ሚሜ ፍጥነት ማተም የሚችል፣ የደረሰኝ፣ የባርኮድ እንዲሁም ሌሎችም የማንኛውም ዓይነት ህትመት ፍላጎቶችዎ መሳካት ወሳኝ መፍትሄ ፤ለአጠቃቀም ምቹ፣ባማረ ዲዛይን የተሰራ፣ከስልክዎ ጋር በቀላሉ ማገናኘት የሚችሉት ለንግድዎ አስተማማኝ እና ቀልጣፋ ምርጫ ይኸውላችሁ! አሁኑኑ በ https://bit.ly/3Yif8LP ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
ሸማቾች ከአሸዋ ገበያ ምን ይጠቀማሉ? . . .

4, ዝቅተኛ ዋጋዎች፡ የአሸዋ ኢኮሜርስ መድረክ ከተለያዩ አምራች፣አቅራቢና አከፋፋዮች ጋር በቁርኝት እየሰራ በመሆኑ የሚያቀርባቸው ዕቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ ለገዢዎች ይደርሳሉ፡፡ስለሆነም ሸማቹ የተሻሉ ዕቃዎችን በተሻለ ዋጋ ማግኘት ይችላል፡፡

5, የደንበኛ አስተያየቶችን መመልከትና መመርኮዝ ፡ ገዢዎች የግዢ ውሳኔ ከማድረጋቸው በፊት የሌሎች ደንበኞች ግምገማዎችን ማንበብና ለፍላጎታቸው የሚያገኙትን አገልግሎትና ጥቅም ቀድመው ከሌሎች ሸማቾች አስተያየት መረዳትና ማወቅ ይችላሉ።

6, ጠቃሚ እና ተፈላጊ ምርቶችን በቀላሉ ማግኘት፡ የአሸዋ ኢኮሜርስ መድረክ በገዢው የቀደመ ፍላጎት እና የግዢ ታሪክ ላይ ተመስርቶ ለደንበኛው ግላዊ ምክሮችን ሊሰጥና ደንበኞች ዘንድ ተፈላጊነት ያላቸውን ምርቶች ከፊት በማስቀደም አማራጮችን ማሳየት ይችላል።

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
የአባቶቻችን ጊዜ ግብይት እንዲህ ነው፡፡ ከሩቅ ሰፈር በሃሩር መጥተው ብዙ ለፍተው ወጥተው ወርደው ግን ትርፉ ኢምንት ድካም እንግልቱ የትየለሌ ነው፡፡አሁንማ ዕድሜ ለቴክኖሎጂ ሁሉም ምቹ ሆኗል፤ በእጅ ስልክ ብቻ ካሉበት ሳይወጡ መገብየት ተችሏል በ ashewa.com ገንዘብ ጊዜ ጉልበት ሁሉም ተቆጥቧል፡፡

#throwbackThursday
🔴 የት መኖር ይፈልጋሉ?
እንዳያመልጥዎ!!!!
ዳግም የማይገኝ መልካም አጋጣሚ

በመሀል ከተማ ቦሌ አትላስ፣ ግሪክ ትምህርት ቤት (Olompia) እና 4 ኪሎ ፍሬንድሺፕ (የወዳጅነት አደባባይ ፓርክ) ላይ ከ 101-460 ካሬ ሜትር ስፋት ያላቸው ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ የመኖርያ አፓርትመንታችንን ለሽያጭ ያቀረብን ሲሆን ለጥቂት ቀናት የሚቆይ በተወሰኑ ቤቶች ላይ ብቻ ባወጣነው የማስታወቂያ ዋጋ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ በአክብሮት እንጋብዛለን።

🔶 ➤ ባለ 1 መኝታ - 101 ካሬ እና 113 ካሬ
➤ ባለ 2 መኝታ - 107, 114, 131 እና 140 ካሬ
➤ ባለ 3 መኝታ - 130, 153, 176 ካሬ እና 255 ካሬ
በ20% ቅድመ ክፍያ ብቻ

🔶 ለመጠናቀቅ የተቃረበ ፤በፊኒሺንግ ስራ ላይ የሚገኝ( በስድስት ወር የሚረከቡት) እና የግንባታ ደረጃቸው ከ 30-80% የሚገኙትን፣ በከፊል ፊኒሺንግ እና ሙሉ ፊኒሺንግ አማራጮችን ይዘን ቀርበናል።
👉 የመዋኛ ገንዳ
👉 ጂምናዝዬም
👉 ካፌ
👉 ሱፐር ማርኬት
👉 ተጠባባቂ ጀነሬተር
👉 የከርሰ ምድር ውሃ
👉 በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታ በአንድ ላይ አጠቃለው የያዙ ናቸው

🔶 ለበለጠ መረጃ እና ሳይቱን ለመጎብኘት ወይም ቀጠሮ ለማስያዝ

📞 #0911258171 0941884472
"ንግስት" ብለው ይደውሉ
አድራሻ ቦሌ መድሀኒአለም አለምነሽ ፕላዛ
ብራይት ሪል እስቴት ማርኬቲንግ

መልካም ቆይታ ይሁንልን!
የቴክኖሎጂን ሃይል በእጅዎ ላይ ይመልከቱ

ይህንን ስማርት ሰዓት በእጅዎ ላይ አስረው ለጤናዎ እንቅስቃሴ ሲያደርጉ ብቻዎትን አይደሉም፡፡ይልቁንም ከስልክዎ ጋር አገናኝተው ያሻዎትን እያዳመጡ ዘና ብለው የሚጓዙበት፣ሙቀትዎን፣ የልብ ምትዎን፣የተቃጠለ የካሎሪ መጠንዎን እርምጃዎንና የእንቅልፍ ሁኔታዎን ሳይቀር መከታተል የሚችሉበት፤ዉሃ የማያስገባ ለዘመናዊና የነቃ የአኗኗር ዘይቤ ፍጹም ተመራጭ ጓደኛ የሆነ ስማርት ሰዓት ከ አሸዋ ገበያ አሁኑኑ በ https://bit.ly/3qfTuLR ይዘዙ!


በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9
ዘወትር ዕሮብ እና ቅዳሜ በአሸዋ የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/ashewacommunity የሚደረገው ጨዋታ እንደተለመደው ዛሬም ይቀጥላል፡፡ ከ 1እስከ 3 የወጡ ተሳታፊዎች በየደረጃው የሞባይል ካርድ ተሸላሚ ይሆናሉ፡፡ይጋብዙ፣ ይጫወቱ፣ በየጨዋታው ይሸለሙ!

ልብ ይበሉ ለተሸላሚነት መስፈርቶቹን መከተል ቅድመ ሁኔታ ነው፡፡ይጋብዙ፣ ይጫወቱ፣ በየጨዋታው ይሸለሙ! መልካም ዕድል!