Ashewa Technologies
7.59K subscribers
2.04K photos
162 videos
33 files
1.01K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
ሃገርኛ ጥበብ ለኢትዮጵያዊ ምግብ

የጥበበኛ እጆች ያረፈበት ሽሮ ወይም ምስርን ክሽን አድርጎ መስሪያ፣እጅ የሚያስቆረጥም ሃገርኛ ሸክላ ጥብስ የሚያዘጋጁበት፣ የዕጣን ማጨሻ እና ሌሎችም የሸክላ ስሪቶችን እንዲሁም ልዩ ልዩ የስፌት ውጤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ከ አሸዋ ገበያ፤አሁኑኑ በ https://bit.ly/3Reksho ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ ተመጣጣኝ፣ አስተማማኝ እና ቀላል የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👍42👏2
Hey everyone! I'm excited to share that I'll be live on Fana radio today starting from 5:00 LT discussing the benefits of servers and cloud computing for businesses and professionals in Ethiopia. Tune in to hear about the latest practices and how they can benefit your work. Don't miss out, listen live and join the conversation! #FanaRadio #ServerBenefits #CloudComputingEthiopia
በቤትዎ ይዋቡ

360° የሚሽከረከር፣ቦታ ቆጥበው የመዋቢያ ዕቃዎችዎን ለመደርደር እንዳሻዎ ማስረዘም እና ማሳጠር የሚችሉት ዘመናዊ የኮስሞቲክስ መደርደሪያ በኤሌክትሪክ ከሚሰራ በቤትዎ ጸጉርዎን ከሚያለሰልሱበት እና ከሚያስውቡበት ፔስትራ ጋር በ 3200 ብር ብቻ ከአሸዋ ገበያ፤ አሁኑኑ በ https://bit.ly/47yhav9 ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ ተመጣጣኝ፣ አስተማማኝ እና ቀላል የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👍1
በመንገድዎ መድህን ለስልክዎ!

ከስልክዎ ሳይለዩ ስራዎትን እንዲከውኑ፣ከወዳጆችዎ ጋር ሳይቆራረጡ ያሻዎትን መጠቀም እንዲችሉ፣ለረዥም ጉዞ ወይም ለጉብኝት ቢወጡ በቀላሉ የሚገለገሉበት ገመድ አልባ ፓወር ባንክ በ 2600 ብር ብቻ ከ https://bit.ly/3sWPdy0 ይዘዙ

በታማኝነት ቀዳሚ ተመጣጣኝ፣ አስተማማኝ እና ቀላል የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
ሊንኩን ተጭነው ቲክቶክ ላይ የየአሸዋ ቤተሰብ ይሁኑ!
🔗 https://tiktok.com/@ashewacom

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ! 👉 Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Tiktok
👍2
ዘመናዊ ሰዓቶች ለዘናጭ ወንዶች!

ዘመን የማይሽራቸው፣ከማይዝግ ብረት የተሰሩ፣የውሃን ስርገት የሚቋቋሙ፣ከሌሎች በተሻለ የሚመረጡባቸው መለያዎች ያሏቸው ቄንጠኛ ሰዓቶችን ከ https://bit.ly/3GlgDkh ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ ተመጣጣኝ፣ አስተማማኝ እና ቀላል የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👍2
በፕሮቲን የበለጸገ በልጅ በአዋቂው የተፈለገ!

100% ተፈጥሯዊ፣ከአኩሪ አተር የተዘጋጀ፣በጾም ቢሉ በፍስግ በፍቅር የሚመገቡት እንዲሁም ከሩዝ፣ፓስታ፣ድንች፣ኑድል እና ሌሎችም ምግቦች ጋር ጥፍጥ እያለ የሚበሉት የስጋ ምትክ፤ለማዘዝ ይህንን ሊንክ https://bit.ly/47EHC6r ይጠቀሙ!

በታማኝነት ቀዳሚ ተመጣጣኝ፣ አስተማማኝ እና ቀላል የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
የጤፍ ዱቄት ተዘጋጅቶ ወደቤትዎ

በተለያየ መጠን እና ዓይነት የተዘጋጀ፣ልፋት ድካምን አስወግዶ ሁሉ ጣጣውን ጨርሶ ባማረ አስተሻሸግ የቀረበ ጥራት ያለው የጤፍ ዱቄት እነሆ ከአሸዋ ገበያ ያገኛሉ፡፡ አሁኑኑ በ https://bit.ly/3R338us ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ ተመጣጣኝ፣ አስተማማኝ እና ቀላል የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👍4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የትም ቢገቡ ሁሌም ትኩስ ይመገቡ!

የቤትዎን ምግብ ደስ እያለዎት በትኩሱ ይብሉ፡፡ለቢሮ ሰራተኞች፣ለተማሪዎች እና ለሌሎችም ምቹ የሆነ ልዩ የኤሌክትሪክ ማሞቂያ ያለው የምሳ ዕቃ በተለያየ የቀለም አማራጭ በ 1,100 ብር ብቻ ከ https://bit.ly/40z2YiZ ይሸምቱ፡፡!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👍3
ለዓይን የሚስብ፣ ቦታ የሚቆጥብ አገልግሎቱ ሁለገብ!

እነዚህን ሁለገብ ባለሶስት እርስ በእርስ ተደራራቢ የሆኑ ዉብ ጠረጴዛዎች ገዝተው በቤትዎ የተለያዩ ቦታዎች ለተለያየ ግልጋሎት መጠቀም ወይም በአንድ ላይ ቦታ ቆጥበው መደርደር ይችላሉ፡፡ካሻዎ ለቡና ወይም ለመመገቢያ የሚገለገሉባቸው ጠረጴዛዎቹ ጥንካሬን፣ ዉበትን አገልግሎትን እንዲሁም ሁለገብነትን ያካተቱ ንብረቶች ናቸው፡፡አሁኑኑ በ https://bit.ly/3JFyEf8 ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy  #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👍2
ቴሌግራማችን ይጎብኙ ሁሌም አዲስ ነገር ያግኙ

ስለስማርት የቴክኖሎጂ ውጤቶች፣ስለ ኢኮሜርስ መድረካችን እንዲሁም ሌሎች አስተማሪ ጉዳዮቻችን ልዩ ግንዛቤ የሚያገኙበትን በመረጃዎች ላይ የተመሰረቱ ውሳኔዎችን ለማሳለፍ የሚያግዙዎትን ጠቃሚ ምክሮች ዛሬውኑ የቴሌግራም ማህበረሰባችንን ይቀላቀሉና ያግኙ! https://t.me/ashewatechnology
👍1
የሽያጭ ኤክስፐርት ነዎት? ለ 2 ተኛው ዙር ምዝገባስ ተዘጋጅተዋል?

ገቢዎን ለማሳደግ፣ፍላጎትዎን ለማሳካት እና ዕቅድዎን ለመተግበር ቁርጠኛ ከሆኑ፤ ይመዝገቡ አሁኑኑ በ job for all ፕሮግራም ይሳተፉ ይሰልጥኑ በመቀጠልም ባለ ከፍተኛ ገቢ ይሁኑ!

https://t.me/ashewatechnology
4👍1
በማንኛውም ጊዜ በየትኛውም ቦታ. . .

በአሸዋ ገበያ እፎይታን ይሸምቱ !በጣቶችዎ ብቻ የእጅ ስልክዎን ተጠቅመው፣ያለ አንድ እርምጃ መርካቶን አዳርሰው፣ ያሻዎትን ገብይተው ከቤትዎ ሳይወጡ የገዙትን ዕቃ በርዎ ድረስ ያስመጡ፡፡ ይህ ሁሉ የሚቻለው በአሸዋ ገበያ መተግበሪያ ላይ ነው አሁኑኑ በዚህ http://bit.ly/3EgTTl9 ያውርዱና ካሉበት ቦታ ሆነው ግብይትዎን ይፈጽሙ፡፡
1👍1
ለፈለጉት ዓላማ የሚስማማ!

14.1 ኢንች የስክሪን ስፋት ያለው፣በቂ መረጃ የመያዝ አቅም፣ባለ UHD ግራፊክስ ካርድ፣ ረዥም የባትሪ ቆይታን እና ሌሎችንም ተፈላጊ ነገሮችን የሚያገኙበት Hp g5 ኮምፒውተር በ 38500 ብር ብቻ ከ አሸዋ ገበያ ይግዙ አሁኑኑ በ https://bit.ly/3GsIiQh ይዘዙ

በታማኝነት ቀዳሚ ተመጣጣኝ፣ አስተማማኝ እና ቀላል የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy  #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👍2
የአሸዋ ERP ለንግድዎ መላ!

በአሸዋ ዘመናዊ የ ERP ሶፍትዌር የውጤታማነት እና የዕድገት ጉዞን አሁን ይጀምሩ። እንከን የለሽ እና ቀልጣፋ አሰራርን ተከትለው የንግድ ስራዎትን ይለውጡ! 🚀

#AshewaERP #BusinessTransformation #CloudBasedERP #CustomizableSolution #StreamlineOperations #SmallBusinessSolution #EnterpriseSolution #ERPSoftware
👍4
የቲቪ ማስቀመጫ ለቤትዎ ልዩ ምርጫ

ድምቅ ያለ ዕይታን ለቤትዎ የሚቸር፣ ጠንካራ እና ውብ የሆነ ሳሎንዎን የሚያሳምር፣ያሻዎትን ለማስገባት መሳቢያዎች ያሉት የቴሌቪዥን ማስቀመጫ በ 5500 ብር ብቻ ከ አሸዋ ገበያ ያገኛሉ፡፡አሁኑኑ በ https://bit.ly/4a6pNi6 ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ ተመጣጣኝ፣ አስተማማኝ እና ቀላል የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy  #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👍61
ውብ እና ሳቢ ዌብሳይትዎን ይገንቡ!

ሁልጊዜ ከኦንላይን እንዳይጠፉ ከደቂቃዎች ዕድሜ የዘለለ ቆይታን ሳያሳልፉ ስለኮዲንግ ቅንጣት ማወቅ ሳይጠበቅብዎ፣ ምንም አይነት ውጣ ውረድ ሳይኖርብዎ በአስደናቂ ሁኔታ ድረ ገጽዎን ሰርተው ብራንድዎን በዲጂታሉ ዓለም አብርተው ይረፉ! ለበለጠ መረጃ Smart.et ን ይጎብኙ፡፡

#NoCodeWebsite #CodeFreeWeb #WebsiteBuilder #EasyWebDesign #NoCodeNeeded #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills
👍2👏1
የሽያጭ ኤክስፐርት ነዎት? ለ 2 ተኛው ዙር ምዝገባስ ተዘጋጅተዋል?

ገቢዎን ለማሳደግ፣ፍላጎትዎን ለማሳካት እና ዕቅድዎን ለመተግበር ቁርጠኛ ከሆኑ፤ ይመዝገቡ አሁኑኑ በ job for all ፕሮግራም ይሳተፉ ይሰልጥኑ በመቀጠልም ባለ ከፍተኛ ገቢ ይሁኑ!

አሁኑኑ በ ይመዝገቡ 0909707762 ወይም
Seralehulu.ashewa@gmail.com
👍82👏2