Ashewa Technologies
7.59K subscribers
2.04K photos
162 videos
33 files
1.01K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
ለልጆች ሸመታ ትክክለኛው ቦታ!

ያማሩ ቅልብጭ ያሉ የትምህርት ቤት ቦርሳዎች፣ምቹ እና ውብ የወንድ እና የሴት ጫማዎች፣ልጆች እየተጫወቱ ህልማቸውን የሚቀርጹበት የመጫወቻዎች ስብስብ፣እንደ እናት ጡት የለሰለሱ ጡጦዎች፣በነጻነት ፈታ እያሉ የሚንቀሳቀሱበት(baby walker) እና ሌሎችንም ተሟልተው ያገኛሉ አሁኑኑ በ https://bit.ly/3ScZa4N ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👍4👏1
ለቤትዎ ውበት እና ድምቀት!

ጥራት እና አገልግሎትን ያሟላ፣እስከ 55 ኢንች ቲቪ የሚያስቀመጥ፣ባማረ ዲዛይን የተዘጋጀ፣ለተለያዩ ዕቃዎች ማኖሪያ የሚሆኑ ሁለት ተከፋቾች ያሉት ምርጥ የቴሌቪዥን ማስቀመጫ በአሸዋ ገበያ በተመጣጣኝ ዋጋ ለነጋዴ እና ለተጠቃሚዎች ቀርቧል፡፡አሁኑኑ በ https://bit.ly/47OaDNz ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👍1
ለልጄ የምፈልገው. . .

ማበጠሪያ፣ብሩሽ፣የጥፍር መቁረጫ፣የሙቀት መለኪያ እና ሌሎችንም አስፈላጊ ነገሮችን የያዘ የተሟላ የልጆች መንከባከቢያ ስብስብ በ 1600 ብር ብቻ ያገኛሉ፡፡አሁኑኑ በ https://bit.ly/3tWFnwr ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👍2
ካካዋ እና ሺያ ተውቦ መታያ

የሰውነትን ድርቀትን የሚዋጉ፣በተስማሚ ንጥረ ነገሮች የበለጸጉ፣የተሸበሸበ ቆዳን ዘና የሚያደርጉ፣ ከጸሃይ ቃጠሎ ቆዳን በመጠበቅ ውበትን የሚያጎናጽፉ ጥላ የሺያ እና ካካዋ ቅባቶችን ከአሸዋ ገበያ ያገኛሉ፡፡አሁኑኑ በ https://bit.ly/45cO2aJ ይዘዙ!

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
👍1🥰1👏1
ጥራት ያለው ብር ለአንገትዎ

እንዳሻዎ የሚደምቁበት፣ ዘመን በማይሽረው ውበት፣ የተንቆጠቆጠ ነጭ ብር ፤ለአንገት በከፍተኛ ጥራት እና በተመጣጣኝ ዋጋ ቀርቦልዎታል፡፡የብር ማንኪያ እና ሹካም እፈልጋለሁ ካሉ እኛ ዘንድ አለልዎ፡፡!አሁኑኑ በ https://bit.ly/3u29n9Y ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty
🔒 Stay Safe When Shopping on Ashewa.com!

Your safety is our priority at Ashewa.com. Follow these essential tips to shop with confidence:

1️⃣ Check Product Descriptions: Always review item descriptions before making any payments.

2️⃣ Secure Payments: Avoid sending money to personal accounts. Ashewa.com is not responsible for payments made outside the platform.

3️⃣ Inspect Before Payment: Take a close look at the item to ensure it matches your expectations before finalizing the transaction.

4️⃣ Stick to the Platform: Ashewa.com is your trusted shopping hub. Avoid direct communication or transactions outside the platform.

5️⃣ Protect Your Personal Info: Never share your bank details or phone numbers without contacting Ashewa Support Team.

Shop smart with Ashewa.com! 💪🛍

Read more https://bit.ly/3QFWZ8v

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
#SafetyTips #SecureShopping #ShopSmart
👍42🥰1👏1
አጊጪበት ዘንጪበት!

ለፋሽን ተከታይ ሴቶች የተዘጋጀ ፣ብዙ ኪሶች ያሉት እና ከፍተኛ ጥራት ካለው ቆዳ የተሰራ፣ ቀለል ብለሽ የምትፈልጊውን ይዘሽ የምትወጪበት ምርጥ ቦርሳ፤በቀላሉ ማርዘምና ማሳጠር ይቻላል፣ለእንቅስቃሴ ይመቻል፣ለሁሉም ዓይነት ዝግጅቶች ይስማማል፡፡! አሁኑኑ በ https://bit.ly/40sRLAw ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #Bag
1
#ይገምቱ__ይሸለሙ!!🎊⚽️

#Newcastle UTD Vs #Arsenal

🎁 100 ብር ሞባይል ካርድ ተሸላሚ ይሆኑ!!!

ለመሸለም ደንብ እና ሁኔታዎችን መጠበቅ እንዳይረሱ

ደንብ እና ሁኔታዎች
1. ቀዳሚ 3 ትክክለኛ ግምቶች ብቻ ይሸለማሉ
2. አንድ ጊዜ የተሰጠን ግምት ማስተካከል አይቻልም
3. ለሽልማት ለመብቃት ቴሌግራም ቻናላችንን መከተል https://t.me/ashewatechnology .
4. ገጻችንን(page) መከተል/Follow https://www.facebook.com/ashewamarketplace ፤ እንዲሁም ይህንን ፖስት ማጋራት(share) ያስፈልጋል::

ለመመለስ ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ👇
https://www.facebook.com/ashewamarketplace

መልካም እድል

#አሸዋ_ይለያል💯
2👍1
ለቤትዎ ውበት ለልብስዎ ጥራት

ለሁሉም ዓይነት ልብሶች የሚሆን በቻርጅ የሚሰራ ብናኝ እና አቧራ ማስወገጃ ከ ዘመናዊ፣ባለሶስት በር፣ተገጣጣሚ፣ቀላል ክብደት፣ባለጠንካራ የብረት ቱቦ ፍሬም እና ባለ ዚፕ ሸራ ልብስ ያለው ውብ የልብስ ቁም ሳጥን ጋር በጥቅል መልክ እነሆ! አሁኑኑ በ 4499 ብር ብቻ ከ https://bit.ly/45YtTFR ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #Homeappliance
1👍1
ለጽዳት ለፍካት አሚቲ አለልዎት!

ለልብስዎ ቢሉ ለዕቃ ተመራጭ፣እድፍን አጥርቶ ፍካትን ለጋሽ፣ከመልካም መዓዛ ጋር ቆሻሻን የሚያስወግደው አሚቲ ፈሳሽ ሳሙና ልዩ ነው፡፡ቆሻሻ በ አሚቲ ፊት ሃይል የለውም! አሁኑኑ በ https://bit.ly/3qJJWJb ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
መልካም የዕረፍት ቀን !! 🚗☀️

አሸዋን ምርጫዎ ስላደረጉ እናመሰግናለን!!🙏💚

#Ashewa.com #WeekendVibes
አሁኑኑ፤ በአሸዋ ግብይትዎን ያዘምኑ!

ኋላ ቀር፣አድካሚና ጊዜ ወሳጅ የሆነውን የግብይት ዘዴ ለቀቅ ያድርጉና ዘመናዊውን የአሸዋ ገበያ ይቀላቀሉ፡፡ሳይለፉ ሳይደክሙ  ወዲህ ወዲያ ሳይሉ በስልክዎት ብቻ ያሻዎትን ያገኛሉ፤ይገዛሉ፡፡! የአሸዋ ገበያን መተግበሪያ በዚህ http://bit.ly/3EgTTl9 ያውርዱና ዘመናዊ የግብይት ዓለምን ያጣጥሙ፡፡!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
"Baki Love ( https://rb.gy/pkubj0 )" , "Iftuu Muhammad ( https://rb.gy/twc6y8 )"እና "Abrham Shibru (https://shorturl.at/hluS8)" እንኳን ደስ አላችሁ፡፡!

Newcastle vs Arsenal ጨዋታን ውጤት በትክክል ቀድመው በመገመት 100 ብር ካርድ አሸናፊ የሆኑት ባለእድለኞች ሽልማታቸውን ወስደዋል!  እርስዎስ ለሚቀጥለው ሽልማት ተዘጋጅተዋል?

አብራችሁን ቆዩ

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን ደግሞ እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts
2🥰1
ቀላል ዲዛይን የተሟላ አገልግሎት

ቦታ የማይፈጅ፣ለጠባብ ቤት የሚሆን፣ያሻዎን ለማስቀመጥ በቂ መሳቢያዎች ያሉት፣በቀላሉ ከቦታ ቦታ የሚንቀሳቀስ እና በቀላል ንድፍ የተሰራ የቴሌቪዥን ማስቀመጫ ከአሸዋ ገበያ ያገኛሉ።አሁኑኑ በ https://bit.ly/3slhL3Y ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #DIY
👍4
🛍 Learn How to Upload Products and Start Selling at Ashewa Store! 🚀

Discover the step-by-step guide to successfully selling your products on Ashewa.com. Whether you're a seasoned seller or just starting out, this blog post will walk you through the process, ensuring a seamless experience from uploading your products to reaching customers worldwide. Don't miss out on this valuable resource! 💼💻🌍

Read More:- https://bit.ly/46Y3fyc

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #Beauty #DIY #AshewaStore #OnlineSelling #EcommerceSuccess #StepByStepGuide #StartSellingNow
👍1
📢 Exciting Announcement: Ashewa Technology and EBC Revolutionize FM Addis! 🎉

We are thrilled to announce our groundbreaking partnership with Ethiopian Broadcasting Corporation (EBC) to modernize and elevate FM Addis, Ethiopia's leading radio station. Join us on this transformative journey as we unleash the power of cutting-edge technology, creating a world-class digital experience for FM Addis' vast audience. Stay tuned for the future of radio! 🌟📻💫

Read More:- https://bit.ly/40uub6v

#FMAddisRevolution #DigitalTransformation #MediaPartnership #InnovationUnleashed #ElevatingRadioExperience #EthiopianMedia
👍2
ሁነኛ ማጣሪያ ለስራ ቦታ ለመኖሪያ!

እስከ ህዳር 04 ድረስ ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ!

16 ሊትር የመያዝ አቅም ያለው
በሰዓት ከ4-5 ሊትር የሚያጣራ
ለማጽዳት ምቹ
ለስራ ቦታ፣ለቤት ወይም ለትምህርት ቤት የሚሆን
እስከ 7000 ሊትር ድረስ የማጣራት አቅም ያለው
አገልግሎቱን ሲጨርስ በቀላሉ የሚቀየር
ከተቀያሪ ማጣሪያ ጋር በ 2400 ብር ብቻ

አሁኑኑ በ https://bit.ly/3SNeqWv ይዘዙ!

በታማኝነት ቀዳሚ የሆነውን የኢትዮጵያ የኢኮሜርስ መድረክ አሁኑኑ ይጎብኙ!  👉  Ashewa.com
የሞባይል መተግበሪያውን እዚህ ያገኙታል http://bit.ly/3EgTTl9

join Ashewa.com today for a rewarding shopping journey! 🎁💯 #Easy #Reliable #Affordable #OnlineShopping #Ecommerce #Convenience #Trustworthy #DealsAndDiscounts #DIY
👍5