ASD AJ LAH
755 subscribers
1.73K photos
194 videos
3 files
487 links
ካነበብኩት…
Download Telegram
እድሜ ልክህን ሙሉ ሲወሰውስህ የነበረውን ሸይጧን ስትበቀል …👐

አላህ ሀጃቸውን ይቀበላቸው…ቃል የተገባላቸውን በሙሉ ይወፍቃቸው🤲
ليس العيد لمن لبس الجديد
ولكن العيد لمن خاف يوم الوعيد

ليس العيد لمن لبس الجديد
ولكن العيد لمن طاعته تزيد
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልስነይን 15 #ዙልሂጃ 1444 ሂ
ልክ አሁን እንደተወለደ ህፃን…

ይህ ምስል የተነሳበት ሰዐት የነበረው ሙቀት 39⁰C ነው።

ያልሄድነውንም እኛን እቤቱን መመልከቱን ይወፍቀን የሄዱትንም አላህ ይቀበላቸው
وَاسْأَلُوا اللَّهَ مِن فَضْلِهِ
አላህንም ከችሮታው ለምኑት፡፡{አንኒሳዕ 32}

ላይሰጥ ጠይቁኝ ለምኑኝ አላለም እና…
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 16 #ዙልሒጃ 1444 ሂ
أذكار الصباح 🤍.
የጠዋት አዝካር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
إنشاءالله …
አላህ ለኛ አልቻል ባለ ነገር ላይ ቻይ ነው እና አብሽር በቃ ዱዐእ ብቻ…
"لا تُصب بالذعر.
فقط ادعوا الى خالقك! لن يسمح الله أبدًا بأي شيء يضرك.

"Don't panic.
Just pray for your creator! Allah will never allow anything that harm us.❤️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
استغفروا الله…
የማለዳ ማስታወሻ 34

ዑቅባህ ኢብን ናፊዕ አስር ሺህ ጦር ይዞ ቁጥራቸው ሰማንያ ሺህ ከሚገመተው የሮም ሰራዊት ጋር ለጦርነት በሚወጣ ግዜ ሚስቱ ፍልሚያው ሲጋጋል የት ነው እማገኝህ ስትለው የሮም ሰራዊት መምሪያ ድንኳን ውስጥ አልያ ጀነት ውስጥ አላት።

ምን ለማለት ነው ሩቅ አስቡ…


https://t.me/asdajlahh
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልዓርቢዓዐ 17 #ዙልሒጃ 1444 ሂ
መፅሀፍ ቢያነብ ቢያነብ በራሱ ላይ ለውጥ ያላገኘ አንድ ሰው ሸይኹን እንዲህ ይጠይቃል "ያሸይኽ መፅሀፍ እስከ ጥግ አነባለሁኝ ነገር ግን ምንም እማስታውሰው ነገር የለም" ሸይኹም አንዲት ፍሬ ተምር ሰጡት እና "አኝካት(ዋጣት)"አሉት ከዚያም “አደገች? ሰውነትህ ለውጥ አሳየች‘ንዴ“ አሉት
"አይ“ አላቸው አስከትለው “ ለአንተ ይህች ተምር ለውጡን ባታሳይህም ሰውነትህ ላይ ተበታትና ስጋ  ፣ አጥንት ፣ ስብ ፣ ቆዳ ፣ ፀጉር ፣ ጥፍር እና ህዋስ ሆናለችና አብሽር ቀጥልበት።“ አሉት
ሰውየውም "ከዚያም እማነባቸው መፅሀፎች አነጋገሬን እና ቋንቋ አጠቃቀሜን እንደሚያጠናክሩ ስነምግባሬን ገር እንደሚያደርጉ እውቀቴንም እንደሚጨምሩ አወቅኩኝ።“



እና ምን ለማለት ነው ረጃጅም ፅሁፎችንም እያነበባችሁ እ

https://t.me/asdajlahh