ASD AJ LAH
753 subscribers
1.79K photos
197 videos
3 files
511 links
ካነበብኩት…
Download Telegram
አንድን ሰው ለመውደድ የግድ ልናየው ይገባል የሚል መስፈርት የለም። እዚህም እዚያም ያላየናቸው ነገርግን አብዝተን የምንወዳቸው በርካታ  ሰዎች በዉስጣችን አሉ። የሰው ዓይነታ የሆኑት ነብያችን ሰ.ዐ.ወ. የመጀመሪያው ናቸው። ሌሎች ይከተላሉ።
በቅርብ ይሁን በሩቅ፣ በዱንያ ይሁን በአኺራ  እዚሁ ተዋውቀን ሳናያቸው ከወደድናቸው ጋር ሁሉ ያገናኘን ዘንድ አላህን እንለምነዋለን።

©መድ

اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وعلى وآله وصحبه أجمعين
በካህፍ በሰለዋት በዱዐእ በአዝካር በሶደቃ የተዋበ እና በተክቢራ የፈካ ዒድ + ጁምዓ ይሁንልን!!!


https://t.me/asdajlahh
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ጁምዓ 23 #ዙልሒጃ 1444 ሂ
ወንድም ለወንድሙ የሚያደርገው ዱዓ ለቅቡልነቱ ጥርጥር የለውም ሲባል ስሰማ ደስስ አለኝና እንዲህ አልኩ፦ቢስሚላህ ዛሬ በአላህ ተወደድ፤ ዓላማህ ይሳካ፤ ሕይወትህ ይመር፤ ረጅም ዕድሜ ከሰፊ ልብ ተሰጥልኝ፤ቤትህ ሁሌ እንደ አረፋ ደምቆ ልብህ ይደሰት።
ወንድምዬ ባለብዙ ሃጃ አይደልን? በዱዓ… በዚያ ላይ ዛሬ🌹ጁሙዓ🌹ነው

https://t.me/asdajlahh
Life Line…
ASD AJ LAH
አንዳንዴ… የአንተ ማማር ያለው ሌሎች ጋር አለመመሳሰልህ ጋር ነው አንዳአንዴ ብቸኛ በመሆንህ አትፈር አንዳንዴ ብቻ…አንዳንዴ
አንዳንዴ

አንዳንዴ ግን...አንዳንድ ሰዎች...ምን አይነት ሰዎች ናቸው...¿

የሆነ ቀን ላይ መሳቅ የማንችለው በእነሱ ነው። የሆነ ቀን ላይ ደስተኛ የማንሆነው በእነሱ ነው። የሆነ ቀን ላይም የምንከፋው በእነሱ ነው።

ግን አንዳንዴ… አንዳንድ ቀኖች ልዩ…ቀኖች ናቸው። በእነዚህ ሰዎች መሳቅ የምንችልባቸው እና ደስተኛ የምንሆንባቸው የተለዩ ቀኖች…!

አንዳንድ ቀኖች…
©
https://t.me/asdajlahh
Why are you worried....?
ASD AJ LAH
ዒድ ሙባረክ
በድጋሚ ዒድ ሙባረክ😉

ተክቢራም…
ASD AJ LAH
በድጋሚ ዒድ ሙባረክ😉 ተክቢራም…
የዚህ ሰፈር ሰዎች ግን ስጋ ከበላችሁ ኋላ ተክቢራ ትታችኋል አሉ
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ሰብት 13 #ዙልሒጃ 1444 ሂ
በጧት መጠጣት እና መስከር እንደማይቻል መንግስት ህግ ቢያወጣ ምን ይመስላችኋል።
ASD AJ LAH
በድጋሚ ዒድ ሙባረክ😉 ተክቢራም…
በዒድ ቀን ደስታን ማንፀባረቅ ከዲነል ኢስላም መገለጫዎች መካከል አንዱ ነው።
ኢብኑ ሐጀር

ዒድ ሙባረክ ደስ እያላችሁ አሳልፉ
ASD AJ LAH
በጧት መጠጣት እና መስከር እንደማይቻል መንግስት ህግ ቢያወጣ ምን ይመስላችኋል።
መጅሊስ ራሱ በዒድ ሰሞን መጠ‘ጣት እንደሌለበት መግለጫ ማውጣት ያለበት ይመስለኛል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
سبحان الله عالم السر وأخفى

يدعو الله بلغة الإشارة .. والله أعلم بحاله
አላህን በምልክት ቋንቋ እያናገረ ይለምነዋል ዱዓ ያደርጋል

እኛስ አላህ የምንናገረበት አንደበት ሰጥቶን ጌታችንን ከመለመን ምን ከለከለን?

ከዚህ የባሰው ደግሞ በአንደበታችን እሱን የሚያስቆጡ ክፉ ንግግሮችን በደሎችን መናገራችን ነው
አላህ ይድረስልን

ጠለሐ
ASD AJ LAH
አንዳንዴ አንዳንዴ ግን...አንዳንድ ሰዎች...ምን አይነት ሰዎች ናቸው...¿ የሆነ ቀን ላይ መሳቅ የማንችለው በእነሱ ነው። የሆነ ቀን ላይ ደስተኛ የማንሆነው በእነሱ ነው። የሆነ ቀን ላይም የምንከፋው በእነሱ ነው። ግን አንዳንዴ… አንዳንድ ቀኖች ልዩ…ቀኖች ናቸው። በእነዚህ ሰዎች መሳቅ የምንችልባቸው እና ደስተኛ የምንሆንባቸው የተለዩ ቀኖች…! አንዳንድ ቀኖች… © https://t.me/asdajlahh
አንዳንዴ…

አንዳንዴ… አንዳንድ ነገራቶች ባልታሰበ ሁኔታ ይቀየራሉ…ተመኝተሀቸው የነበሩ ነገራቶች በሙሉ በድንገት እውን ይሆናሉ…እና እንዴ እንዴት…ተዐምርም  አትበል…እማይቻልም ነው አትበል…እንዴት ተደርጎ እውን ይሆናል በሚለው አታስብ…ምክንያቱም ጥራት የተገባው የሆነው አላህ አንድን ነገር ማድረግ ሲሻ ምኞቶችህን ሰበቦቹ በአንተ አዕምሮ ውል ሊሉ በማይችሉ ነገራቶች እውን ያደርግልሀል…እውን ለማድረጉም ከሱ "ኩን ፈየኩን" የምትለዋ ቃል ብቻ በቂ ትሆናለች እና

https://t.me/asdajlahh
የአያሙ ተሽሪቅ ቀናት የመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች…
እህእ…
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልአሃድ 14 #ዙልሒጃ 1444 ሂ
ASD AJ LAH
አንዳንዴ… አንዳንዴ… አንዳንድ ነገራቶች ባልታሰበ ሁኔታ ይቀየራሉ…ተመኝተሀቸው የነበሩ ነገራቶች በሙሉ በድንገት እውን ይሆናሉ…እና እንዴ እንዴት…ተዐምርም  አትበል…እማይቻልም ነው አትበል…እንዴት ተደርጎ እውን ይሆናል በሚለው አታስብ…ምክንያቱም ጥራት የተገባው የሆነው አላህ አንድን ነገር ማድረግ ሲሻ ምኞቶችህን ሰበቦቹ በአንተ አዕምሮ ውል ሊሉ በማይችሉ ነገራቶች እውን ያደርግልሀል…እውን ለማድረጉም ከሱ…
አንዳንዴ…

አንዳንድ ጊዜ አንድን ሰው ለራሱ ጉዳይ  ትፈልገዋለህ። በተደጋጋሚ ብትሞክርም ስልክ አያነሳም፤ ሊያገኝህም አይፈልግም። ልታስቸግረውና ለራስህ ጉዳይ የፈለግከው ይመስለውና ይሸሻል። በዚህ መልኩ ሳያስበው ጥቅሙን ይሸሻል።ሰውን ስታከብረው ልትተዋወቀው ታስባለህ፣ ሠላምታ ታበዛበታለህ፣ልትዘይረው ትከጅላለህ፣ ልታየው ትጓጓለህ፣ ልታገኘውም ትናፍቃለህ።

አንድን ሰው በተለይ ትንሽ ታዋቂ የሆነን ሰው ስታገኘው አክብሮትህን ታንፀባርቅለታለህ። በደረጃው ልክም ታከብረዋለህ፣ግና ተሽቆጠቆጥክለት ማለት የሆነ ጥቅም ከሱ ታስባለህ ማለት አይደለም። ሰውን ልታገኘው ትጓጋለህ ማለት ልታስቸግረው ታስባለህ ማለት አይደለም።

ሰውን አክብር፤ ራስህን አስተናንስ ይላል ኢስላም። ኢስላም ባይልም ጤናማና ተወዳጁ አካሄድ ይህ ነው።  ተፈልጌያለሁ ብለህ አትኮፈስ። እበልጣለሁ ብለህ ዉድ አትሁን። ተጋብዣለሁ የክብር እንግዳ ነኝ ብለህ ሰዓት አታሳልፍ፤ ሰውን አታስጠብቅ። ፈልጎህም ከደወለ ስልኩን አንሳ፣ ለማንሳት ካልተመቸህ እንኳ መልሰህ ደውለህ ምክኒያትህን ተናገር።

አክብሮህ ላግኝህ ያለን ሰው አትሽሽ። የተፈለግክ በመሆንህ አላህን አመስግን። ማግኘት ባትፈልግ እንኳ ቢያሳምንም ባያሳምንም ምክንያትህን አቅርብና ይቅርታ ጠይቅ። አደቡ እንዲያ ነው።  በተቻለህ መጠንና አጋጣሚ ሁሉ ከታሰብክበት ከፍ ለማለት ሞክር። የባህሪ ሀብታም ለመሆን ጣር።

አቡሱፍያን

https://t.me/asdajlahh