ASD AJ LAH
761 subscribers
1.78K photos
196 videos
3 files
504 links
ካነበብኩት…
Download Telegram
ASD AJ LAH
Photo
ወርቃማ እድል - በእጃችሁ ላይ
      ~~~~
የቴሌግራም ፈጠራዎች፣ እቅዶች፣ ተግባራት ሁሉም ያስደንቁኛል። በነገራችን ቴሌግራም ማህበራዊ ሚዲያ ብቻ የሚመስላቸው በርካታ ሰዎች ርቀታቸውን እንደጠበቁ እስከዛሬም አሉ።

ነገር ግን ቴሌግራም ኢንዱስትሪም ነው፤ ኢንቨስትመንት ነው። መገናኛ ብዙሃን ነው። ዓለም አቀፍ የገቢ ምንጭ ነው። በኪስ እንዳለገንዘብ ነው። የባንክ አካውንት ነው። የገንዘብ ግዢና ሽያጭ የሚካሄድበት ደህንነቱ የተጠበቀ ዓለም አቀፍ ገበያ ነው። ጨዋታዎች ነው፤ . . . በአጠቃላይ ቴሌግራም ራሱን የቻለ የሰለጠነ ዓለም ነው።
        ~
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቴሌግራም ላይ አንድ ጨዋታ ተጀምሯል። ጨዋታው እጅግ አስደናቂ ፈጠራ የታከለበት ነው። ቴሌግራም የመጪው ዘመን የጨዋታ ኢንዱስትሪ ማዕከል እንደሚሆንም ያረጋገጠበት ነው። የዲጂታል ገንዘብ ተንታኞች በበኩላቸው ጨዋታው #የክሪፕቶከረንሲ ወርቃማ ዘመን ማብሰሪያ አድርገው እየገለጹት ነው። የዓለም ሀብት ፍትሃዊ ስርጭት መገለጫ አድርገው የሚተነትኑም አሉ።
           ~~~
#Notcoin
ጨዋታው #Notcoin ይባላል።  ቴሌግራም ላይ የምትጫወቱት ነው:: ሲጀምር Nothing የሚል ጽሁፍ ይመጣል:: እናም ብዙዎች ትኩረት አልሰጡትም:: ቴሌግራምም በገደምዳሜ ካልሆነ በስተቀር እስከ አሁን በቀጣይ ወደ ገንዘብ ይቀየር አይቀየር በግልጽ ያለው የለም:: ያም ሆኖ ግን በአንድ ወር ውስጥ የጨዋታው ማህበረሰብ ቴሌግራም ቻናል በአንድ ወር ውስጥ ከ3.4 ሚሊየን በላይ ሰዎች በመቀላቀል ሪከርድ ሰብረዋል:: ሪከርዱ በየትኝውም ማህበራዊ ሚዲያ ታሪክ ያልታየ ነው:: ጨዋታውን በአንድ ወር ውስጥ ከ26.5 ሚሊየን በላይ ሰዎች እየተጫወቱት ይገኛሉ:: እጅግ በጣም አስደንቂ ክስተት ነው:: ቴሌግራም ከጀመርነው የፈረንጆች ወር በኋል ጨዋታውን እንደሚያቆመው መግለጹ ደግሞ በየቀኑ ብርካቶች በጥድፊያ እየተቀላቀሉና Notcoin እየሰበሰቡ ነው።
      ~~~~
ከዚህ በመነሳት የቴሌግራም ቻናሌ ተከታዮች #Toncoinኑ ገንዘብ ሆነም አልሆነም በተለይም የእረፍት ጊዜ ሲኖራችሁ በጨዋታው በርካታ Notcoin እንድትሰበስቡ መጋበዝ አስፈላጊ መስሎ ተሰምቶኛል። ስለሆነም ጨዋታውን በአጭሩ አስተዋውቃችኋለሁ።

ይሄን ሊንክ 👉 https://t.me/notcoin_bot?start=r_578988_30030824 #click ስታደርጉት ወደጨዋታው ይወስዳችኋል። በዚህ ሊንክ ስትጀምሩ 100,000 Notcoin ስጦታ ይበረከትላችኋል። ማስጀመሪያ 2,500 ታገኛላችሁ። (ሊንኩን ስትከፍቱት የምታገኙት ገጽ ከላይ በስክሪንሾት 2 የተመለከተውን ይመስላል።)

     ~~~
መሃሉን (በትልቁ የተከበበውን) ስትነኩት Coinናችሁ እየጨመረ ይሄዳል:: በስተቀኝ ከስር የተሰመረባቸው ደግሞ ከጨዋታው ግር የተያያዙ ክፍሎች ናቸው::

ኖትኮይን ለመረዳት እና ለመጫወት ቀጥተኛ ነው፣ በ cryptocurrencies ወይም blockchain ቴክኖሎጂ ምንም ልምድ ለሌላቸው ተጠቃሚዎች እንኳን።  የእሱ መካኒኮች ማብራሪያ ይኸውና፡-

mining/ማዕድን ማውጫ ይብላል:: በተደጋጋሚ በመጠቅጠቅ (click በማድረግ) ሳንቲም ትሰበስባላችሁ:

Energy and boosters /ጉልበት እና ማበረታቻዎች - ጨዋታው ሲጀምር 1000 Coin ብቻ ነው በፍጥነት መሰብሰብ የሚቻለው:: ነገር ግን ካላችሁ ሳንቲም ላይ በመክፈል ብዛቱም ሆነ ፍጥነቱን መጨመር ትችላላችሁ:: በተጨማሪም በየ24 ሰዓቱ ሦስት ጊዜ ቡስት ማድረጊያ ሳንቲም መሙያ እድሎችን ይሰጣቸዋል:: ስትጫወቱ በራሪ ነገር ትመጣለች:: Click ስታደርጓት ለሰከንዶች በፍጥነት ብዙ ሳንቲሞች የምትሰበስቡበት ተጨማሪ ማበረታቻ ይሰጣችኋል::

Bonuses and squads/ጉርሻዎች እና ቡድኖች ጨዋታው ጓደኞችን በመጋበዝ ወይም “ቡድኖች”ን በመቀላቀል ተጨማሪ የNotcoin ጉርሻዎችን ለማግኘት የሚያስችሉ ናቸው። በዚህም በትዊተር፣ በቴሌግራም፣ በድረገጽና በሌሎችም አማራጮች #Follow በማድረግ ከ100ሺህ እስከ 500ሺህ notncoin ጉርሻ ያስሸልማል:: ፓስፖርት ያላችሁ ጨዋታው ላይ ያለውን ሊንክ ተከትሎ የባይናንስ አካውንት መክፈት ደግሞ 3 ሚሊየን Notcoin ያስሸልምል:: Squads በጨዋታ ለመሪነት የሚወዳደሩ የጋራ የቴሌግራም ቡድኖች ወይም ቻናሎች ናቸው። 

🤗 ተጨማሪ መረጃዎችን ከታች ካሉት ማስፈንጠሪዎች አንብቡ 👇👇

https://decrypt.co/212154/trillions-notcoin-farmed-telegram-meme-coin-game-but-theres-catch

https://decrypt.co/212154/trillions-notcoin-farmed-telegram-meme-coin-game-but-theres-catch


https://decrypt.co/218610/telegram-game-notcoin-25-million-players-token

በፍጹም እንዳያመልጣችሁ:: በዚህ ወር እስኪጠናቀቅ ድረስ እያንዳንዳችሁ ቢያንስ 10 ሚሊዮን Notcoin መሰብሰብ ይጠበቅባችኋል::

ሀናን ፌደራሊስት ከፃፈችው ፅሁፍ ላይ የኔን መጫወቻ ሊንክ ብቻ ቀይሬበታለሁኝ
📅#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልዓርቢዓዐ 1️⃣8️⃣ #ረመዳን 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣
إِنَّ مَعَ الْعُسْرِ يُسْرًا
ከችግር ጋር በእርግጥ ምቾት አልለ፡፡
ሱረቱ ሸርህ 6

ችግር ድንገት ካጋጠመህ ድሎትም በድንገት ሊመጣ እንደሚችል አስብ :: ሀዘን በድንገት ከመጣ ደስታም በድንገት ሊያጋጥምህ እንደሚችል አስብ :: በአላህ ላይ ተስፋ ይኑርህ ::
©

اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وعلى آله وصحبه أجمعين
መልካም ስራቸው ከሚበዛላቸው፣ ጊዜያቸውን ከሚጠቀሙት፣ በኸይር ከሚያሳልፉት፣ ለወንጀላቸው መሀርታን ከሚያገኙት፣ በጀነት ከሚበሰሩት ሰዎች መሀል የምንሆንበት ወዶ በላካቸው እዝነቱን በእርሳቸው ባሳየን ወዱ ነብያችን የበዛ ሰለዋት ምናወርድበት በሱራህ አልካህፍ በዱዓእ በቲላዋ በተሳኩ ምኞቶች በጀባሩ ራህመት የታጀበ የተዋበ ምርጥየ ጁምዐን ተመኘሁ።

https://t.me/asdajlahh
የጎዳና ኢፍጣር ላይ የተረፈውን ያልተነካካ ለስላሳ ካነሱ በኋላ…
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ጁምዓ 1️⃣9️⃣ #ረመዳን 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣
1000ብር አውጥተህ የገዛሀውን ፓወር ባንክ ስልክህ ቻርጅ ሲያደርገው ያለው ስሜት🙆🏽🤦🏽‍♂
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ሰብት 2️⃣0️⃣ #ረመዳን 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣
በነገው እለት የሚዘጋጀውን የኑን የቁርዐን መድረክ የ"መወሳኝቱ" ዝግጅት ፕሮግራም መታደም ለሚፈልጉ እና ከተራዊህ ሰላት በኋላ የምጠይቀውን ጥያቄ ለመለሱ ስድስት ሰዎች "የተጋባዥ እንግዳ(VIP በሉት)" መግቢያ ትኬት እሰጣለሁኝ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#መወሰኛይቱ በሚል ርዕስ የሚኪያሄደው የኑን የቁርኣን መድረክ 10ኛ መሰናዶ በግዙፉ ሚሊኒየም አዳራሽ ሊከናወን ጥቂት ቀናት ቀሩት!

በዓለም አቀፍ ደረጃ እውቅናና ዝና ያተረፉ ስብዕናዎችን ጨምሮ ሀገራችን ያፈራቻቸው ታላላቅ መሻይኽ፣ ዱዓት፣ ቁራኦችና ሌሎችም በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይከናወናል።

የመግቢያ ዋጋ፤
መደበኛ: ‐ 300 ብር
ቪአይፒ: ‐ 800 ብር

የመግቢያ ቲኬቶቹን በቴሌብር መተግበሪያዎች የሚያገኙ ሲሆን አከፋፈሉም፤ መተግበሪያው ላይ «Buy Ticket» የሚለውን በመምረጥ በሚያገኙት «Ethio Eid expo and Bazar» አማራጭ ውስጥ የመግቢያ ቲኬቶቹን በፈለጉት ምርጫ ያገኛሉ!

አዘጋጆች: ኑን የቁርኣን ጥናትና ምርምር ማዕከልና 3ኢ ኤቨንትስ
የሚዲያ አጋር: ሚንበር ቲቪ

ኑን የቁርኣን መድረክ
ልቅና በቁርኣን!
የእኚህ ሸይኽ ሙሉ ስም ማን ይባላል?

መልሱን በዚህ አካውንት 👉@asdajlah
edit ማድረግ አይቻልም
ASD AJ LAH
የእኚህ ሸይኽ ሙሉ ስም ማን ይባላል? መልሱን በዚህ አካውንት 👉@asdajlah edit ማድረግ አይቻልም
የነገውን የመወሰኛኝቱን ፕሮግራም የመግቢያ ትኬት ለመውሰድ ከተጠየቀው ጥያቄ እስከ አሁን ሁለት ሰው ብቻ በትክክል መልሷል። አሁንም ተሳተፉ እድሉን ተጠቀሙበት

መልሱን በዚህ አካውንት 👉@asdajlah
edit ማድረግ አይቻልም
ASD AJ LAH
#አንድ_ሰው
ጥያቄውን #የመለሱ ስድስት ሰዎች ተገኝተዋል
ASD AJ LAH
የእኚህ ሸይኽ ሙሉ ስም ማን ይባላል? መልሱን በዚህ አካውንት 👉@asdajlah edit ማድረግ አይቻልም
ሙሉ ስማቸው አለ-ዘይን ሙሓመድ አሕመድ

በሰሜን ኩርዱፋን ከተማ እኤአ በ1982 ተወለዱ። ቁርዐንን እድሜያቸው አስር ሳለ ጀምረው ከሁለት አመት በኋላ እኤአ በ1996 በሂፍዝ ለመጨረስ ችለዋል። ቁርዐንን ከሸይኽ ሀሰን ሀሚድ እና ከሸይኽ አባበክር ሊሀፍዙ ችለዋል። ሸይኽ አል-ዘይን ሙሐመድ አሕመድ በአሁን ግዜ በአዲስ አበባ በሚገኙ የተለያዩ መሳጂዶች እየተዟዟሩ ሲያሰግዱ የነበረ ሲሆን አላህ ካለ ነገ በሚካሄደው የመወሳኝቱ መሰናዶ ላይ ልዩ እንግዳ ሆነው ይገኛሉ።

መልሱን ቀድመው የመለሱ
@Abacon313
@Yunitii
@mohgenerous
@Ismailadem
®©©©®©®©®©©©®©©
Juju Juju
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልአሃድ 2️⃣1️⃣  #ረመዳን 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣
ዛሬ ፈጅር ሰላት በኋላ ሸይኻችን ተነሱና ከናንተ መሀል አላህ ይቀበለውና ተራዊህን ሰግዶ ለተሀጁድ ተነስቶ ሰግዶ ደክሞት ሲያበቃ ፈጅር እንደሰገደ ዑምራ እና ሀጅ ለማድረግ ያለ ምንም ወጪ መካ የመሄጃ እድል ቢሰጠው ደከመኝ ዛሬ አልሄድም የሚል ይኖራልን ብለው ጠየቁን በአንድ ድምፅ የለም መለስን። ይኖራልን በማለት አከታትለው ሶስቴ ጠየቁን እኛም የለም አልናቸው። ይሄኔ የሚከተለውን ሀዲስ ነገሩን እና ሰጋጁን ማህበረሰብ ባለበት እንዲቀመጥ አደረጉት።(የኔ አይነቱን ደግሞ በሼም አስቀመጡት)

{من صلى الفجر في جماعة ثم قعد يذكر الله حتى تطلع الشمس، ثم صلى ركعتين، كانت له كأجر حجة وعمرة } قال رسول الله { تامة، تامة، تامة }رواه الترمذي وحسنه
አነስ ኢብን ማሊክ ባወሩት ሀዲስ የአላህ መልእክተኛ ዐለይሂ ሰላቱ ወሰላም እንዲህ ይላሉ"የፈጅር ሰላትን በጀማዐ የሰገደ ከዚያም ፀሀይ የጦር ዘንግ ርዝመት ያህል ከፍ እስክትል አላህን እያወሳ የተቀመጠ ከዚያም ሁለት ረከዐ የሰገደ ልክ የዑምራ እና የሀጅን አጅር ያህል ያገኛል"ረሱል አስከትለው ምን አሉ"የተሟላ የሆነ ሀጅ እና ዑምራ…የተሟላ የሆነ ሀጅ እና ዑምራ…የተሟላ የሆነ ሀጅ እና ዑምራ"
ቲርሚዚይ ዘግበውታል

https://t.me/asdajlahh