ASD AJ LAH
762 subscribers
1.77K photos
196 videos
3 files
500 links
ካነበብኩት…
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ یَوۡمَ نَقُولُ لِجَهَنَّمَ هَلِ ٱمۡتَلَأۡتِ وَتَقُولُ هَلۡ مِن مَّزِیدࣲ }
ለገሀነም «ሞላሽን? የምንልበትንና ጭማሪ አለን? የምትልበትን ቀን» (አስጠንቅቃቸው)፡፡

{ وَأُزۡلِفَتِ ٱلۡجَنَّةُ لِلۡمُتَّقِینَ غَیۡرَ بَعِیدٍ }
ገነትም አላህን ለፈሩት እሩቅ ባልኾነ ስፍራ ትቅቀረባለች፡፡

{ هَـٰذَا مَا تُوعَدُونَ لِكُلِّ أَوَّابٍ حَفِیظࣲ }
«ይህ ወደ አላህ ተመላሽና (ሕግጋቱን) ጠባቂ ለኾነ ሁሉ የተቀጠራችሁት ነው» (ይባላሉ)፡፡

ሱረቱ ቃፍ 30-32
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 1⃣0⃣ #ሻዕባን 1⃣4⃣4⃣5⃣
📅#በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልዓርቢዓዐ 1⃣1⃣#ሻዕባን 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ وَلَقَدۡ خَلَقۡنَا ٱلۡإِنسَـٰنَ وَنَعۡلَمُ مَا تُوَسۡوِسُ بِهِۦ نَفۡسُهُۥۖ وَنَحۡنُ أَقۡرَبُ إِلَیۡهِ مِنۡ حَبۡلِ ٱلۡوَرِیدِ }
ሰውንም ነፍሱ (በሐሳቡ) የምታጫውተውን የምናውቅ ስንኾን በእርግጥ ፈጠርነው፤ እኛም ከደም ጋኑ ጅማት ይበልጥ ወደርሱ ቅርብ ነን፡፡

{ إِذۡ یَتَلَقَّى ٱلۡمُتَلَقِّیَانِ عَنِ ٱلۡیَمِینِ وَعَنِ ٱلشِّمَالِ قَعِیدࣱ }
ሁለቱ ቃል ተቀባዮች (መላእክት) ከቀኝና ከግራ ተቀማጮች ኾነው በሚቀበሉ ጊዜ (አስታውስ)፡፡

{ مَّا یَلۡفِظُ مِن قَوۡلٍ إِلَّا لَدَیۡهِ رَقِیبٌ عَتِیدࣱ }
ከቃል ምንም አይናገርም በአጠገቡ ተጠባባቂና ዝግጁ የኾኑ (መላእክት) ያሉበት ቢኾን እንጅ፡፡

ሱረቱ ቃፍ 16-18
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 1⃣2⃣ #ሻዕባን 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣
አስባችሁታል?

ወንጀላችን ቢሸት…ሰው በጠረናችን ከሩቁ ሲሸሸን…በወንጀላችን ልክ ጠረናችን እየባሰበት ቢሄድ አስባችሁታልን?
እውቀት ለፍሬ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተመሰረተውና ከአዲስ መጅሊስ እውቅና በማግኘት ስራዎችን በመስራት የሚገኘው አልወህዳህ የበጎ አድራጎት ማህበር ለወጣት እንስቶች ልዩ የሆነ ፕሮግራም የፊታችን ቅዳሜ…ከነገ ወድያ ከጠዋቱ 3:00 ቤተል የቀድሞው በግተራ ጋር በሚገኘው ኢማም አልቡኻሪ ኢስላሚክ አሶሴሽን አዳራሽ ላይ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ኑልኝ እያላችሁ ነው።


ማርፈዳችሁ እንኳን አይቀርም
{ ۞ قُلۡ یَـٰعِبَادِیَ ٱلَّذِینَ أَسۡرَفُوا۟ عَلَىٰۤ أَنفُسِهِمۡ لَا تَقۡنَطُوا۟ مِن رَّحۡمَةِ ٱللَّهِۚ إِنَّ ٱللَّهَ یَغۡفِرُ ٱلذُّنُوبَ جَمِیعًاۚ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلۡغَفُورُ ٱلرَّحِیمُ }
በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና፡፡(ሱረቱ ዙመር 53)

አላህ ወደ ወንጀል በሄድክበት እርቀት ልክ እሚቀጣህ ቢሆን ኖሮ…አላህ እያንዳንዱ ንግግርሽን ባላየ ሆኖ ባያልፍልሽ ኖሮ… አላህን መገዛት ባለብን ልክ ባለመገዛታችን ቢተሳሰበን ኖሮ የሚከተለንን የአላህን ቁጣ አስበነው እናውቃለን?
አላህ ሁሉን ማድረግ ከመቻሉ ጋር አብዛኞቹን ስህተቶቻችንን ፣ እሱን ማመፃችንን ፣ ትእዛዙን መጣሳችንን እና ብዙ ብዙ ወንጀሎቻችንን በይቅርታ አልፎ ልክ ምንም ወንጀል እንደሌለብን በሰላም ወጥተን እንድንገባ ማድረጉ ሳያንስ ጥራት የተገባው ነውና አንድ ስንዝር ወደእርሱ ስንጠጋ እሱ አንድ ክንድ ወደ እኛ የሚጠጋ ፣ እኛ የባህር አረፋ የሚያህል ወንጀል ተሸክመን ስንቀርበው እሱ ግን የባህር አረፋን እሚያህል ምህረት የሚያላብሰን ፣ በለመንነው…ይቅርታውን…እዝነቱን…ምህረቱን በጠየቅነው ቅፅበት የሚያሟላ ሆኖ የሚቀርበን አላህ ምስጋና የተገባው ነው።

اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وعلى آله وصحبه أجمعين
ወዶ በላካቸው እዝነቱን በእርሳቸው ባሳየን ወዱ ነብያችን የበዛ ሰለዋት ምናወርድበት በሱራህ አልካህፍ በዱዓእ በተሳኩ ምኞቶች በጀሊሉ ራህመት የታጀበ የተዋበ ምርጥየ ጁምዐን ተመኘሁ

https://t.me/asdajlahh
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ إِن یَنصُرۡكُمُ ٱللَّهُ فَلَا غَالِبَ لَكُمۡۖ وَإِن یَخۡذُلۡكُمۡ فَمَن ذَا ٱلَّذِی یَنصُرُكُم مِّنۢ بَعۡدِهِۦۗ وَعَلَى ٱللَّهِ فَلۡیَتَوَكَّلِ ٱلۡمُؤۡمِنُونَ }
አላህ ቢረዳችሁ ለእናንተ አሸናፊ የለም፡፡ ቢያዋርዳችሁም ያ ከርሱ (ማዋረድ) በኋላ የሚረዳችሁ ማነው በአላህም ላይ ብቻ ምእምናን ይመኩ፡፡

ሱረቱል ዒምራን 160

Good night with good dreams😊😊😴😴
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ጁምዓ 1️⃣3️⃣ #ሻዕባን 1⃣4⃣4⃣5⃣
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#ሰብት 1️⃣4️⃣ #ረጀብ 1⃣4⃣4⃣5⃣
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ وَلَنَبۡلُوَنَّكُم بِشَیۡءࣲ مِّنَ ٱلۡخَوۡفِ وَٱلۡجُوعِ وَنَقۡصࣲ مِّنَ ٱلۡأَمۡوَ ٰ⁠لِ وَٱلۡأَنفُسِ وَٱلثَّمَرَ ٰ⁠تِۗ وَبَشِّرِ ٱلصَّـٰبِرِینَ }
ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡

{ ٱلَّذِینَ إِذَاۤ أَصَـٰبَتۡهُم مُّصِیبَةࣱ قَالُوۤا۟ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّاۤ إِلَیۡهِ رَ ٰ⁠جِعُونَ እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)
أُو۟لَـٰۤئكَ عَلَیۡهِمۡ صَلَوَ ٰ⁠تࣱ مِّن رَّبِّهِمۡ وَرَحۡمَةࣱۖ وَأُو۟لَـٰۤئكَ هُمُ ٱلۡمُهۡتَدُونَ  }
እነዚያ በእነርሱ ላይ ከጌታቸው የኾኑ ምሕረቶች ችሮታም አልሉ፡፡ እነርሱም (ወደ እውነት) ተመሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡

ሱረቱልበቀራህ ከ155-157
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልአሃድ 1⃣5⃣  #ሻዕባን 1⃣4⃣4⃣5⃣
With my phone🙌
ASD AJ LAH
With my phone🙌
ነገረ ስልክ…

ከሰሞኑ እየተጠከምኩበት ያለው ስልኬ ቻርጅ አልቀበል ብሎኝ ለጥገና ሰጥቸው አንድ ቀን ሙሉ የእጅ ስልኬ ተዘግቶ ውየ ሳበቃ አላስችል ቢለኝ ማግስቱን በትንሽየ ኮንጎ ስልክ ነበር የዋልኩትኝ። ታድያ ውሎዬ ፣ ስራዬ ፣ እምንቀሳቀስባቸው ጀማዐዎች ፣ ቤተሰቤ ሁላ የማያውቃቸው ሚስጥሬ ናቸው ተብለው የሚታሰቡ ጠቅላላ ጉዳዮቼ ፣ ASD ማን ነው ዛሬ የት ዋለ ፣ ምን ሲሰራ የሚለው ነገር ጠቅላላ የሰፈሩበት ምናልባት ስለራሴ እኔ ከምናገረው በላይ ስለእኔ የሚናገርልኝ…ምን አለፋችሁ ቁጥር አንድ እኔን የሆነው የእጅ ስልኬ መሆኑን …ምን ያህል ተፅእኖ ላይ እንዳለሁ…መንገድ ላይ … ትራንስፖርት ውስጥ… ሁላ አልፎልኝ አዛን ኋላ መስጂድ ከገባሁ ኢቃም እስኪል ከእጄ የማይጠፋው…ከእንቅልፌ ስነቃ እንደ መነፅር መጀመሪያ ፈልጌ መኖሩን የማጣራው…ያለ ምክንያት ከኪሴ አውጥቸ የማየው ከፍቸ የምዘጋው ስልኬ ተጠግኖ ከመጣበት ትላንት አመሻሽ ጀምሮ የሁለት ቀን ማካካሻ ይመስል ከእጄ ያልተላቀቀው…ህይወቴ ላይ እያሳረፈው ያለውን ጫና ሳስበው ምን ያህል ለአላስፈላጊ ውጫዊ ተፅእኖዎች ተጋላጭ እንደሆንኩ ነው የተረዳሁትኝ። ምክንያቱ ምን ይሁን¿

እናንተስ ይህን ፅሁፍ የምታነቡት እንደኔው ለአስርት ለደቂቃዎች መታገስ አቅቷችሁ ቻርጅ ሰክታችሁ ነዋ ወይስ እንቅልፋችሁ ሰውታችሁ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ مَاۤ أَصَابَ مِن مُّصِیبَةٍ إِلَّا بِإِذۡنِ ٱللَّهِۗ وَمَن یُؤۡمِنۢ بِٱللَّهِ یَهۡدِ قَلۡبَهُۥۚ وَٱللَّهُ بِكُلِّ شَیۡءٍ عَلِیمࣱ }
ከመከራም (ማንንም) አይነካም በአላህ ፈቃድ ቢኾን እንጅ፤ በአላህም የሚያምን ሰው ልቡን (ለትዕግስት) ይመራዋል፤ አላህም ነገሩን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡

{ وَأَطِیعُوا۟ ٱللَّهَ وَأَطِیعُوا۟ ٱلرَّسُولَۚ فَإِن تَوَلَّیۡتُمۡ فَإِنَّمَا عَلَىٰ رَسُولِنَا ٱلۡبَلَـٰغُ ٱلۡمُبِینُ }
አላህንም ተገዙ፤ መልክተኛውንም ታዘዙ፤ ብትዞሩም (መልክተኛውን አትጎዱም)፤ በመልክተኛውም ላይ ያለበት ግልጽ ማድረስ ብቻ ነው፡፡

ሱረቱ ተጛቡን 11-12

Good night with good dreams😴😴😴
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልስነይን 1⃣6⃣ #ሻዕባን 1⃣4⃣4⃣5⃣
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰው በጨዋታ ሌላ level ላይ ደርሶ የለ'ንዴ
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አሱለሳዒ 1⃣7⃣ #ሻዕባን 1⃣4⃣4⃣5⃣
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ فَقُلۡتُ ٱسۡتَغۡفِرُوا۟ رَبَّكُمۡ إِنَّهُۥ كَانَ غَفَّارࣰا }
«አልኳቸውም፡- ጌታችሁን ምሕረትን ለምኑት፡፡ እርሱ በጣም መሐሪ ነውና፡፡

{ یُرۡسِلِ ٱلسَّمَاۤءَ عَلَیۡكُم مِّدۡرَارࣰا }
«በእናንተ ላይ ዝናምን ተከታታይ አድርጎ ይልካል፡፡

{ وَیُمۡدِدۡكُم بِأَمۡوَ ٰ⁠لࣲ وَبَنِینَ وَیَجۡعَل لَّكُمۡ جَنَّـٰتࣲ وَیَجۡعَل لَّكُمۡ أَنۡهَـٰرࣰا }
«በገንዘቦችና በልጆችም ይለግሰላችኋል፡፡ ለእናንተም አትክልቶችን ያደርግላችኋል፡፡ ለእናንተም ወንዞችን ያደርግላችኋል፡፡»

ሱረቱ ኑህ 10-12
🗓 #በሂጅራ የቀን መቁጠሪያ ማስታወሻ
#አልኽሚስ 1⃣9⃣ #ሻዕባን 1️⃣4️⃣4️⃣5️⃣