አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች ለጉዳይ ስንንቀሳቀስ ከሚያስቸግሩን ነገሮች ውስጥ አንዱ መስጅድ ያለበትን ቦታ በቀላሉ አለማወቃችን ነው። ይህንን ችግር የሚፈታና በቀላሉ የትም አካባቢ ያሉ መስጅዶችን በቴሌግራም በኩል በቀላሉ የምታገኙበትን ቻናል ልጠቁማችሁ
...
ያላችሁበትን አካባቢ ስሙን ብቻ ሰርች ማድረጊያው ላይ በመጻፍ ለናንተ ቅርብ የሆነውን መስጅድ ከነጎግል ማፕ አድራሻው የምታገኙበት የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በሀገራችን ያሉ መስጅዶችን በዝርዝር እየተጨመሩበት ይቀጥላል። ለአብነት ጀሞ አካባቢ ብትሆኑና አቅራቢያችሁ ያለ መስጅድ ብትፈልጉ በቀላሉ ሰርች ማድረጊያው ላይ "ጀሞ" ብላችሁ መጻፍ ብቻ ነው የሚጠበቅባችሁ። ከሚመጣላችሁ ዝርዝር ውስጥ ማፑን በመመልከት የሚቀርባችሁ ጋር መስገድ ትችላላችሁ። ክፍለ ሀገርም ቢሆን በተመሳሳይ ነው።
◾️ ከመስጅዶች በተጨማሪ የሙስሊም የቀብር ቦታዎችንም አካቷል።
ሼር በማድረግ በናንተ ምክንያት ሶላታቸውን ሳይቸገሩ በሰገዱ ሰዎች ልክ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ...!
https://t.me/ethiopianmosques
ያሕያ

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ فَتَبَسَّمَ ضَاحِكࣰا مِّن قَوۡلِهَا وَقَالَ رَبِّ أَوۡزِعۡنِیۤ أَنۡ أَشۡكُرَ نِعۡمَتَكَ ٱلَّتِیۤ أَنۡعَمۡتَ عَلَیَّ وَعَلَىٰ وَ ٰلِدَیَّ وَأَنۡ أَعۡمَلَ صَـٰلِحࣰا تَرۡضَىٰهُ وَأَدۡخِلۡنِی بِرَحۡمَتِكَ فِی عِبَادِكَ ٱلصَّـٰلِحِینَ }
ንግግርዋም እየሳቀ ጥርሱን ፈገግ አደረገ፡፡ «ጌታዬ ሆይ! ያቺን በእኔና በወላጆቼ ላይ የለገስካትን ጸጋህን እንዳመሰግን የምትወደውንም በጎ ሥራ እንድሠራ ምራኝ፡፡ በችሮታህም በመልካሞቹ ባሮችህ ውስጥ አግባኝ» አለ፡፡
ሱረቱ ነህል 19
GOOD NIGHT 😴😴

اللهم يا مقلب القلوب ثبت قلبنا على دينك
اللهم يا مصرف العمر صرف عمرنا على دينك
اللهم يا مصرف العمر صرف عمرنا على دينك
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ وَٱقۡتَرَبَ ٱلۡوَعۡدُ ٱلۡحَقُّ فَإِذَا هِیَ شَـٰخِصَةٌ أَبۡصَـٰرُ ٱلَّذِینَ كَفَرُوا۟ یَـٰوَیۡلَنَا قَدۡ كُنَّا فِی غَفۡلَةࣲ مِّنۡ هَـٰذَا بَلۡ كُنَّا ظَـٰلِمِینَ }
እውነተኛውም ቀጠሮ በቀረበ ጊዜ፥ ያን ጊዜ እነሆ የእነዚያ የካዱት ሰዎች ዓይኖች ይፈጥጣሉ፡፡ «ዋ ጥፋታችን! ከዚህ (ቀን) በእርግጥ በዝንጋቴ ላይ ነበርን፤ በእውነትም በዳዮች ነበርን» (ይላሉ)፡፡
ሱረቱል አንቢያእ 97
GOOD NIGHT😴😴

በ 8ኛው ክፍለ ዘመን የኖሩት ኢማሙ ማሊክ ረህመቱላህ ዐለይህ እጅግ ድንቅ የሆነ ኪታባቸውን "ሙወጠእ"الموطأ አበርክተው ነበር። ይህ ኪታብ በኢስላሚክ ኢምፓየሩ ተሰራጭቶ ደረሶች እየቀሩት ሙፍቲዎች እየጠቀሱት ዳኞች እየተመረኮዙበት በጣም ታዋቂነቱ ናኘ። ይህንን ያዩ የዛ ዘመን ሸይኾች ከእውቅናው ለመቋደስ አስበው ኪታብ እየጻፉ ርእሱን "ሙወጠእ" ይሉት ጀመር (plagiarism)። እናም በርካታ ሙወጠኦች ታትመው ወጡ። ይህንን የታዘበው ልጃቸው አባቱ ጋር ሄዶ "የእርሶን ኪታብ እያስመሰሉ ብዙ ሰዎች እያሳተሙ ነው ምን ይሻላል? አላቸው። እሳቸውም አብሽር አታስብ ለአላህ ተብሎ የተሰራው ብቻ ምድር ላይ ይቀራል فقال ما كان لله يبقى አሉት
ታድያ ዛሬ ላይ በዚህ ስም የሚታወቅ ኪታብ የእርሳቸው ብቻ ሆኖ ቀሪው ሁሉ ጠፍቷል።
ስራንም ሆነ ንግግር፣ ፍቅርንም ይሁን ወቀሳ ለአላህ ብለን ካደረግነው ግቡን ይመታል። ከዛ ውጭ ለእውቅና ለገጽታ ግንባታ ቀብድ ከሆነ በዱንያም በአኼራም ያዋርዳል።
Kh abate
اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وعلى آله وصحبه أجمعين
ስራችን ከይሉኝታ እና ከይስሙላ የፀዳ ኢኽላስ ላይ የፀና የሚሆንበት ለአለማት እዝነት ሆነው በተላኩት የቃሲም አባት ላይ አብዝተን ሰለዋት ምናወርድበት በሱናቸው ምንበረታበት በሱራህ አልካህፍ በዱዓእ በተሳኩ ምኞቶች የታጀበ ምርጥየ ጁምዐን ተመኘሁ
https://t.me/asdajlahh
ታድያ ዛሬ ላይ በዚህ ስም የሚታወቅ ኪታብ የእርሳቸው ብቻ ሆኖ ቀሪው ሁሉ ጠፍቷል።
ስራንም ሆነ ንግግር፣ ፍቅርንም ይሁን ወቀሳ ለአላህ ብለን ካደረግነው ግቡን ይመታል። ከዛ ውጭ ለእውቅና ለገጽታ ግንባታ ቀብድ ከሆነ በዱንያም በአኼራም ያዋርዳል።
Kh abate
اللهم صل وسلم وزد وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد صلى الله عليه وعلى آله وصحبه أجمعين
ስራችን ከይሉኝታ እና ከይስሙላ የፀዳ ኢኽላስ ላይ የፀና የሚሆንበት ለአለማት እዝነት ሆነው በተላኩት የቃሲም አባት ላይ አብዝተን ሰለዋት ምናወርድበት በሱናቸው ምንበረታበት በሱራህ አልካህፍ በዱዓእ በተሳኩ ምኞቶች የታጀበ ምርጥየ ጁምዐን ተመኘሁ
https://t.me/asdajlahh
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ إِنَّ ٱللَّهَ لَا یَظۡلِمُ ٱلنَّاسَ شَیۡـࣰٔا وَلَـٰكِنَّ ٱلنَّاسَ أَنفُسَهُمۡ یَظۡلِمُونَ }
አላህ ሰዎችን ምንም አይበድልም፡፡ ግን ሰዎች ነፍሶቻቸውን ይበድላሉ፡፡
ሱረቱ ዩኑስ 44
GOOD NIGHT 😴😴😴

ASD AJ LAH
ህልም ወ ብር ያላችሁ ተጠቀሙበት
አስደሳች ዜና በግል ከፍለው የአዉሮፕላን አብራሪነት ስልጠና ለሚፈልጉ በሙሉ!
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ ህልምዎን የሚያሳኩበትን ሁነኛ ዕድል ይዞ ብቅ ብሏል! ዩኒቨርሲቲው ለአዉሮፕላን አብራሪነት ስልጠና ለአጭር ጊዜ የሚቆይ የ10% ቅናሽ በማድረግ ስልጠናውን ለመስጠት መዘጋጀቱን ሲያስተዋወቅ በደስታ ነው! የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩንቨርስቲ በግል ከፍለው የአዉሮፕላን አብራሪ ለመሆን ለሚፈልጉ እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈሮች የሚያሟሉ ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማሰልጠን ይፈልጋል።
የትምህርት ደረጃ፡ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት የወሰዱ፣ እንዲሁም በሂሳብ፣እንግሊዘኛ እና ፊዚክስ ዉጤት አመርቂ አፈጻጸም ያስመዘገቡ
ዕድሜ: 18 እና ከዚያ በላይ
እንግሊዘኛ፡ ደረጃ 4
ቁመት: 1ሜ 62 ሴ.ሜ እና ከዚያ በላይ
የጤና ሁኔታ፡ ደረጃ 1 የጤና ሰርተፊኬት
የስልጠና ርዝማኔ፡ 1 አመት ከ 3 ወር
ይፍጠኑ! ይህ የማስታወቂያ ቅናሽ ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ነው።
የምዝገባ ሂደቱን ለማወቅ እና ለበለጠ መረጃ ከታች በተቀመጡት አድራሻዎቻችን ያነጋግሩን።
📧 ኢሜል አድራሻ : etauinfo@ethiopianairlines.com
eaainfo@ethiopianairlines.com
📞 ስልክ ቁጥር: +251-115174600/8598
🌐 በድህረ ገጻችን https://ethiopianaviationuniversity.azurewebsites.net/admission/applyonline ያመልክቱ:
የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲን በመቀላቀል ህልምዎን እዉን ያድርጉ!

{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ ٱذۡكُرُوا۟ ٱللَّهَ ذِكۡرࣰا كَثِیرࣰا
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ብዙ ማውሳትን አውሱት፡፡
{ وَسَبِّحُوهُ بُكۡرَةࣰ وَأَصِیلًا }
በቀኑ መጀመሪያና መጨረሻም አጥሩት፡፡
{ هُوَ ٱلَّذِی یُصَلِّی عَلَیۡكُمۡ وَمَلَـٰۤىِٕكَتُهُۥ لِیُخۡرِجَكُم مِّنَ ٱلظُّلُمَـٰتِ إِلَى ٱلنُّورِۚ وَكَانَ بِٱلۡمُؤۡمِنِینَ رَحِیمࣰا }
እርሱ ያ በእናንተ ላይ እዝነትን የሚያወርድ ነው፡፡ መላእክቶቹም (እንደዚሁ ምሕረትን የሚለምኑላችሁ ናቸው)፡፡ ከጨለማዎች ወደ ብርሃን ያወጣችሁ ዘንድ (ያዝንላችኋል)፡፡ ለአማኞችም በጣም አዛኝ ነው፡፡
ሱረቱል አህዛብ 41-43

"የአደም ልጆች ሁሉ ይሳሳታሉ!" ተብሏልና ስህተት መስራት ሰው የመሆን አንድ መለያ ሲሆን ከህይዎታችን የማይነጠል አንድ ክፍልም ነው :: በትላንት ውስጥ ከሰራኸው ስህተት ልትማር ትችላለህ እንጅ ተመልሰህ ማስተካከል አትችልም :: ውድቀትህ የሚመጣው ስትሳሳት ሳይሆን ከተሳሳትክ ቡሃላ የምታደርጋቸውን ሙከራዎች ስታቆም ነው ::
ህይዎትህ የራስህ ነች :: ለራስህ ውድቀትም ሆነ ስኬት የምትጠየቀው ራስህ ነህ :: እስትንፋስህ እስካልተቋረጠች ድረስ ወድቀህ ለመነሳት አይረፍድም :: በትንሹ ጀምር :: ትንንሽ ለውጦች ተደምረው ትልቅ ማንነት ይሰጡሃልና ::
መልካም ውሎ !
Mohammadammin
ህይዎትህ የራስህ ነች :: ለራስህ ውድቀትም ሆነ ስኬት የምትጠየቀው ራስህ ነህ :: እስትንፋስህ እስካልተቋረጠች ድረስ ወድቀህ ለመነሳት አይረፍድም :: በትንሹ ጀምር :: ትንንሽ ለውጦች ተደምረው ትልቅ ማንነት ይሰጡሃልና ::
መልካም ውሎ !
Mohammadammin
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
{ مَا عِندَكُمۡ یَنفَدُ وَمَا عِندَ ٱللَّهِ بَاقࣲۗ وَلَنَجۡزِیَنَّ ٱلَّذِینَ صَبَرُوۤا۟ أَجۡرَهُم بِأَحۡسَنِ مَا كَانُوا۟ یَعۡمَلُونَ }
እናንተ ዘንድ ያለው ሁሉ ያልቃል፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ግን (ዘለዓለም) ቀሪ ነው፡፡ እነዚያንም የታገሱትን ይሠሩት በነበሩት በመልካሙ ምንዳቸውን እንመነዳቸዋለን፡፡
ሱረቱ ነህል 96