Artopian🎨
552 subscribers
238 photos
10 videos
2 files
4 links
The fear of the Lord is the beginning of wisdom.
@El_knows
Download Telegram
📙 book cover design
🔸graphics
@artopian
፨፨፨፨፨፨፧።፧፨፨፨፨፨፨

የመኖሬ ሚስጥር የጥሜ መቁረጫ፣
ካሳዳጁ አዉሬ ከጠላት ማምለጫ፣
ምታነፃ 'ድፌን ምትቀይር ጠረኔን፣
መአዛህን ሰጥተህ አስወግደህ የኔን፣
ደረቅ በረሃዬን የምታረሰርስ፣
በምትገኝበት ምናፍቅ ልደርስ፣
ባጣህ የምዋትት ምባዝን ምከፋ፣
ያላንተ የማልኖር ብለይህ ምጠፋ፣
የነብሴን ባዶነት በ'ርካታ ምትሞላ፣
አንተ የ'ይወት ውሃ እኔ ደሞ ዋላ።

artopian
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
✏️Pencil portrait
( materials used 2H,3B,8B,14B, charcoal,kohl, kneaded eraser, acrylic)
@artopian
@El_knows
Acrylic painting 🎨
Canvas size 35*40 cm
@artopian
እግዜር ይፈትናል?
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ት’ግስት እንድትማር እምነትህ እንዲፀና
በፈተና እንድታልፍ ፈቃዱ ነውና
የህይወትን አክሊል ስለምትቀበል
መከራ ሲበዛ ይልቁን እሰይ በል፡፡
.......................
ማዳኑን እንድታይ የእርሱን ቸርነት
ፈተና እንዲገጥምህ ይፈቅዳል በእዉነት
ከርህራሄ አባት ከሱ ጋራ ውለህ
በተፅናናኸዉ ልክ ማፅናናት ታውቃለህ።
........................

ልጆቹን ሊገስፅ ሊቀጣ እንደ አባት
ወደ ራሱ ሊያቀርብ ሊመልስ ከጥፋት
ፈተናን ይፈቅዳል ተግሳፁን አታቃል
ትክክል ነው ያህዌ ሚያደርገውን ያውቃል።
........................
ጌታን ለሚወዱት ሁሉ ነው ለበጎ
ነገርን ያስውባል ለመልካም አድርጎ
.
.
.
ግና እንዲጠፋ ሀጥያት እንዲያረክሰው
የክፉ ፈተናን መች ይፈቅዳል ለሰው?

ዐመጽ እንደማይወድ ይህንን ልብ በል
በሃጥያት ብትወድቅ ፈተነኝ አትበል፡፡
ባጥያት የምትወድቅ ባጥያት ምትጠመድ
ክፉ ምኞትህን ነው ስትለማመድ፡፡

@artopian
“የተወለደው የአይሁድ ንጉሥ ወዴት ነው? በምሥራቅ ኮከቡን አይተን ልንሰግድለት መጥተናልና” ሲሉ ጠየቁ።
...ወደ ቤትም በገቡ ጊዜ ሕፃኑን ከእናቱ ከማርያም ጋር አዩ፤ ተንበርክከውም ሰገዱለት።ማቴ 2:2-11

🔹ስግደት የሚገባው ንጉስ ተወልዷል!

🎆👏 Graphics by @J0hnny_710
For sale
DM @El_knows