መርጌታ የባህል ህክምና
4.72K subscribers
39 photos
1 video
መፍትሄ ስራይ ፀረ መናፍስት
Download Telegram
#የጠቢቡ ሰለሞን የሃይሉ ምንጭ የነበረው እና ታላላቆቹ የቀደሙት
የኢትዮጵያ ነገስታት እንዲሁም አንዳንድ ሊቃነ ጳጳሳት ይጠቀሙበት የነበረው
ቀለበት ምስጢር ምን እንደሆነ ለመረዳት ተችሉዋል፡፡
ታዲያ እነዚህ አባቶች እና መርበብተ ሰለሞን የተሰኘው ጥንታዊ የብራና
መፅሀፍ በተገኙት ማስረጃዎች አንድ እውነት ላይ ተደርስዋል።
የዚህ ቀለበት ምስጢር በቀለበቱ ላይ የሚገኙት ሶስት ጠልሰሞች እና ሁለቱ
ምስጢራዊ የእግዚአብሔር መለኮታዊ ስሞች ናቸው።
ለበርካታ ዘመናት ከታቦተ ጽዮን እና የብራና መፅሀፍቶቻችን ባሻገር
በሀገራችን የሚገኘውን ኦርጅናል የጠቢቡ ሰለሞን ቀለበት ለማግኘትና
ለመውሰድ የምስጢር ማህበረሰቡ ጭፍሮች የሆኑት ናይት ቴምፕላርስ ብዙ
ቢደክሙም ብዙ ሴራዎችን ቢሰሩም አልተሳካላቸውም።
ቢሆንም ግን አንዳንድ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት አሁን አሁን ይህንኑ
ቀለበት አምሳያ ለማሰራት ወደሃገራችን በርካታ የምስጢር ማህበረሰቡ
እርዝራዦች እየገቡ ይገኛሉ።
ለስጋቸው ያደሩ ክፉና ከሀዲ አንዳንድ ግለሰቦችም የቀደሙ አባቶቻችንን
ምስጢራዊ ጥበብ የሆነውን ይህን ቀለበት እየሰሩ ለነጮቹ ( ለምስጢር
ማህበረሰቡ እና የጺዮን ፕሮቶኮል ተላላኪዎች) አሳልፈው እየሰጡ
የሚገኙበት ጊዜ ላይ ነን።
መች ይሆን ይህ ብዝበዛ የሚቆመው? ????

የጥበብ አገልግሎት ለማግኘት የምትፈልጉ
ከታች 
👇👇👇

0922530514