መርጌታ የባህል ህክምና
4.71K subscribers
39 photos
1 video
መፍትሄ ስራይ ፀረ መናፍስት
Download Telegram
👉ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ #የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም ፣ ጤና ፣ ፍቅር ለሀገራችን #ኢትዮጵያ ይሁን
👉ዛሬ በደም ወይም በውርስ ስለሚወርደው የዛር መንፈስ እናያለን

👉ዛርና የዛር ውላጅ ምንድነው ?

🔆የቤተሰብ ዛር
ከቤተሰብ ወርዶ ለልጅ ልጅ የሚተርፍ የባዕድ አምልኮ የዛር መንፈስ (የቤት አምላክ)

የዛር መንፈስ ማለት በአብዛኛው ጊዜ ፈቅደና ወደን ከፈጠረን አምላካችን ይልቅ ክፉ የዛር መንፈስ ያዘዝከኝን አደርግልሃለሁ ያዘዝኩህን አድርግልኝ ብለን ቃል በመገባባት ከራሳችን ጋር እንደ አምላክ አምነን የምንዋረሰው ክፉ የውርስ መንፈስ ነው

የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ማህበራዊ ኑሮ በመቆራኘት የሰው ልጅ ስጋውን ለብሰው ከደሙ ጋር ተዋህደው ህይወታቸውን የሚመሩ ረቂቃን መናፍስት ናቸው።

የዛር መናፍስ ከአያት እንዲሁም ከአባት እናቶቻችን ዘንድ  በደም ሐረጋችን በመውረድ ልጅን እንዲሁም የልጅ ልጅን ትልቅ ፈተና ውስጥ የሚጥሉ የከፉ መናፍስት ናቸው።

የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ጋር ከመላመዳቸው የተነሳ የሰውን ልጅ የእለት ተእለት እንቅስቃሴ በመቆጣጠር ህይወቱን በሙሉ ምስቅልቅል ሲያደርጉት ይኖራሉ።

የዛር መናፍስቶች እንደየ አካባቢው ቋንቋና ባሕል የተለያየ ነገድና ስያሜ የተሰጣቸው  ሲሆኑ

#የቤት አምላክ
#የቤት ውቃቤ
#ጌታየ
#ክራማ
#እቴቴ
#ጨሌ
#አውሊያ ወዘተ በመባል ይመለካሉ

የዛር መናፍስቶች ዓይነጥላ ገርጋሪ እና የሕይወት መሰናክል በመሆን በመልካምነት እራሳቸውን ደብቀው በጤናም ሆነ በእድገት የሰውን ልጅ ህይወት ምስቅልቅ ውስጥ ከተውት ይኖራሉ ።

የዛር መናፍስቶች ህፃን አዋቂ ሽማግሌ አይመርጡም ሁሉንም ያሰቃሉ።

የዛር መናፍስት በተለያዩ መንገዶች ካልተወገዱና  ካልተገሰፁ እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ የመውረድ አቅም እንዳላቸው ምሁራን ያትታሉ።

የዛር መናፍስቶች መልካምና ጥሩነገር በመምሰል ከላይ ወደታችኛው ትውልድ በመውረድ ለአካላዊና ስነልቦናዊ ችግር የሚዳርጉ መናፍስት ናቸው።

👉የዛር መናፍስት የሚፈጥሩት ችግሮች፦
#አስም በሽታ
#ግፊት በሽታ
#ስኳር በሽታ
#ካንሰር በሽታ
#ኪንታሮት በሽታ
#ኩላሊት በሽታ
#ማይግሪን
#የእሪሕ በሽታ በመፍጠር በየሐኪም ቤቱ እያንከራተቱ ጊዜና ገንዘብን ከንቱ ያስቀራሉ

ትዳር እንዳትይዙ ትልቅ እንቅፋት ይፈጥራሉ።
በሰዎች ዘንድ መጠላትን ይፈጥራሉ።
የሰውነት ጠረን ፣የአፍ ጠረን፣- ሆድ ውስጥ መንፋት የመንቀሳቀስ ምልክት ጨጒራን በመመሰል ትልቅ ሁከት ይፈጥራሉ።
የተረገዘን ልጅ አጥንት ማድረግ
ፅንስን ማስወረድ
ሴቶች ላይ የማህጸን ህመም፣የወገብ ህመም፣ ህልመ ሌሊት፣ፍራቻን በመጫር የህይወት ስጋት ይሆናሉ።

ወንዶች ላይ ህለመ ሌሊት፣ድክመተ ወሲብ ፣ከፍተኛ ፍርሐት እና ትዳር ማጣትን ያስከትላሉ።
ትልቅ የስራ ዕድል መዝጋት፣ብር አለመበርከት፣ማዛጋት ፣ማንጠራራት፣እጅ እና እግር ፓራላይዝድ አልያም ሸምቅቆ በመያዝ ችግር ይፈጥራሉ።
መካን በማድረግ በወንዶች እንዲጠሉ በማድረግ ተቆጣጥሮ ይኖራል
በጣም የባሰ እንደሆነ ደግሞ ማስጎራት ፣አመድ ፣ጫት ፣እሳት ፣ባሩድ ፣ቡና እና እሬትማስቃም የአልጋ ቁራኛ አድርገው ማሰቀመጥ የመሳሰሉት ችግሮች የመፍጠር ኃይል አላቸው።

👉 የዛር መናፍስትን እንዴት ማራቅ ይቻላል ?

አንደኛ ወደ ቤተ አምልኮታችን  በመሔድ የተለያዩ መፍትሔዎች በታላላቅ መንፈሳዊ አባቶቻችን የ እግዚአብሔር መፍትሔ መሻት።

ሁለተኛ በራስ ጊዜ ሳንሰለች በጸሎት በጾም በስግደት ስጋችንን በማድከም ያክፉ ያለውድ ከቤተሰብ የወረደ እርኩስ መንፈስን ማስወገድ እንችላለን።

ይህ ሁሉ አድርገው አማራጭ እና መፍትሔ ያጡ እንደሆነ  በየአከባብያችሁ ወደአሉ  ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብ እና ፀጋ ወደተሰጣቸው አባቶች ጎራ በማለት የ እግዚአብሔር ቃልን በመጥራት የእጽዋቶችንም ኃይል በመጠቀም አስቸጋሪ እና አሰልቺ የሆነ የዛር መንፈስን ማስወገድ ነው።

👉የዛር መንፈስ ማስወገጃ
#የታሪገም ስርና ቅጠል
#የአጋም ስሩን
#የሽነት ስርና ቅጠል
#የጀበራ ስሩን
#የግመሮ ስሩን
#የጊዜዋ ስሩን
#የወይናግፍት ስርና ቅጠል
#የምስርች ስሩን
#የሎል የስሩን የግንዱን ቅርፍት
      
👉አዘገጃጀት ሁሉንም በንፅህና አርብና እረቡ አዘጋጅቶ በእለት ውሀ በ10 ሌትር እቃ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት እያጠለሉ ከ7 (፯ )እስከ 14 ቀን መጠመቅ ነው ።

👉ከዚሁ ቀንሶ ማታ ማታ መታጠን ከፆታዊ ግንኙነትና ከአልኮል መከልከል ግድ ይላል

በተዘጋጀው ፀበል ላይ የቻሉትን ጸሎት መጸለይ ይችላሉ
ከአሁን በፊት የለቀኩትን ጸሎት ፫ ወይም ፯ ጊዜ መፀለይ በጣም ጥሩነው #ላስታውሳችሁ

👉በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ማእሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያን ወእመቃውያን የሚለውን

👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ፣ የብራና እፀ ደብዳቤዎች ፣የሀገር በቀል እፅዋት አሰራራቸውና ጥቅማቸው ፣የጠልሰም አሰራርና ጥቅሙ በዚህ ድህረ ገፅ ይዳሰሳል ይብራራል ይተነትናል በግልፅ ይቀርባል።

ጥበብ ታላቋን ታከብራለች

ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ

📞0922416719 በስራ ሰዓት ይደውሉ
👉ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ #የጥበብ ቤተሰቦች
ሰላም ፣ ጤና ፣ ፍቅር ለሀገራችን #ኢትዮጵያ ይሁን
👉ዛሬ በደም ወይም በውርስ ስለሚወርደው የዛር መንፈስ እናያለን

👉ዛርና የዛር ውላጅ ምንድነው ?

🔆የቤተሰብ ዛር
ከቤተሰብ ወርዶ ለልጅ ልጅ የሚተርፍ የባዕድ አምልኮ የዛር መንፈስ (የቤት አምላክ)

የዛር መንፈስ ማለት በአብዛኛው ጊዜ ፈቅደና ወደን ከፈጠረን አምላካችን ይልቅ ክፉ የዛር መንፈስ ያዘዝከኝን አደርግልሃለሁ ያዘዝኩህን አድርግልኝ ብለን ቃል በመገባባት ከራሳችን ጋር እንደ አምላክ አምነን የምንዋረሰው ክፉ የውርስ መንፈስ ነው

የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ማህበራዊ ኑሮ በመቆራኘት የሰው ልጅ ስጋውን ለብሰው ከደሙ ጋር ተዋህደው ህይወታቸውን የሚመሩ ረቂቃን መናፍስት ናቸው።

የዛር መናፍስ ከአያት እንዲሁም ከአባት እናቶቻችን ዘንድ  በደም ሐረጋችን በመውረድ ልጅን እንዲሁም የልጅ ልጅን ትልቅ ፈተና ውስጥ የሚጥሉ የከፉ መናፍስት ናቸው።

የዛር መናፍስት ከሰው ልጅ ጋር ከመላመዳቸው የተነሳ የሰውን ልጅ የእለት ተእለት እንቅስቃሴ በመቆጣጠር ህይወቱን በሙሉ ምስቅልቅል ሲያደርጉት ይኖራሉ።

የዛር መናፍስቶች እንደየ አካባቢው ቋንቋና ባሕል የተለያየ ነገድና ስያሜ የተሰጣቸው  ሲሆኑ

የቤት አምላክ
የቤት ውቃቤ
ጌታየ
ክራማ
እቴቴ
ጨሌ
አውሊያ ወዘተ በመባል ይመለካሉ

የዛር መናፍስቶች ዓይነጥላ ገርጋሪ እና የሕይወት መሰናክል በመሆን በመልካምነት እራሳቸውን ደብቀው በጤናም ሆነ በእድገት የሰውን ልጅ ህይወት ምስቅልቅ ውስጥ ከተውት ይኖራሉ ።

የዛር መናፍስቶች ህፃን አዋቂ ሽማግሌ አይመርጡም ሁሉንም ያሰቃሉ።

የዛር መናፍስት በተለያዩ መንገዶች ካልተወገዱና  ካልተገሰፁ እስከ ሰባት ትውልድ ድረስ የመውረድ አቅም እንዳላቸው ምሁራን ያትታሉ።

የዛር መናፍስቶች መልካምና ጥሩነገር በመምሰል ከላይ ወደታችኛው ትውልድ በመውረድ ለአካላዊና ስነልቦናዊ ችግር የሚዳርጉ መናፍስት ናቸው።

👉የዛር መናፍስት የሚፈጥሩት ችግሮች፦
አስም በሽታ
ግፊት በሽታ

ካንሰር በሽታ
ኪንታሮት በሽታ
ኩላሊት በሽታ
ማይግሪን
የእሪሕ በሽታ በመፍጠር በየሐኪም ቤቱ እያንከራተቱ ጊዜና ገንዘብን ከንቱ ያስቀራሉ

ትዳር እንዳትይዙ ትልቅ እንቅፋት ይፈጥራሉ።
በሰዎች ዘንድ መጠላትን ይፈጥራሉ።
የሰውነት ጠረን ፣የአፍ ጠረን፣- ሆድ ውስጥ መንፋት የመንቀሳቀስ ምልክት ጨጒራን በመመሰል ትልቅ ሁከት ይፈጥራሉ።
የተረገዘን ልጅ አጥንት ማድረግ
ፅንስን ማስወረድ
ሴቶች ላይ የማህጸን ህመም፣የወገብ ህመም፣ ህልመ ሌሊት፣ፍራቻን በመጫር የህይወት ስጋት ይሆናሉ።

ወንዶች ላይ ህለመ ሌሊት፣ድክመተ ወሲብ ፣ከፍተኛ ፍርሐት እና ትዳር ማጣትን ያስከትላሉ።
ትልቅ የስራ ዕድል መዝጋት፣ብር አለመበርከት፣ማዛጋት ፣ማንጠራራት፣እጅ እና እግር ፓራላይዝድ አልያም ሸምቅቆ በመያዝ ችግር ይፈጥራሉ።
መካን በማድረግ በወንዶች እንዲጠሉ በማድረግ ተቆጣጥሮ ይኖራል
በጣም የባሰ እንደሆነ ደግሞ ማስጎራት ፣አመድ ፣ጫት ፣እሳት ፣ባሩድ ፣ቡና እና እሬትማስቃም የአልጋ ቁራኛ አድርገው ማሰቀመጥ የመሳሰሉት ችግሮች የመፍጠር ኃይል አላቸው።

👉 የዛር መናፍስትን እንዴት ማራቅ ይቻላል ?

አንደኛ ወደ ቤተ አምልኮታችን  በመሔድ የተለያዩ መፍትሔዎች በታላላቅ መንፈሳዊ አባቶቻችን የ እግዚአብሔር መፍትሔ መሻት።

ሁለተኛ በራስ ጊዜ ሳንሰለች በጸሎት በጾም በስግደት ስጋችንን በማድከም ያክፉ ያለውድ ከቤተሰብ የወረደ እርኩስ መንፈስን ማስወገድ እንችላለን።

ይህ ሁሉ አድርገው አማራጭ እና መፍትሔ ያጡ እንደሆነ  በየአከባብያችሁ ወደአሉ  ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብ እና ፀጋ ወደተሰጣቸው አባቶች ጎራ በማለት የ እግዚአብሔር ቃልን በመጥራት የእጽዋቶችንም ኃይል በመጠቀም አስቸጋሪ እና አሰልቺ የሆነ የዛር መንፈስን ማስወገድ ነው።

👉የዛር መንፈስ ማስወገጃ
የታሪገም ስርና ቅጠል
የአጋም ስሩን
የሽነት ስርና ቅጠል
የጀበራ ስሩን
የግመሮ ስሩን
#የጊዜዋ ስሩን
የወይናግፍት ስርና ቅጠል
የምስርች ስሩን
የሎል የስሩን የግንዱን ቅርፍት
      
👉አዘገጃጀት ሁሉንም በንፅህና አርብና እረቡ አዘጋጅቶ በእለት ውሀ በ10 ሌትር እቃ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት እያጠለሉ ከ7 (፯ )እስከ 14 ቀን መጠመቅ ነው ።

👉ከዚሁ ቀንሶ ማታ ማታ መታጠን ከፆታዊ ግንኙነትና ከአልኮል መከልከል ግድ ይላል

በተዘጋጀው ፀበል ላይ የቻሉትን ጸሎት መጸለይ ይችላሉ
ከአሁን በፊት የለቀኩትን ጸሎት ፫ ወይም ፯ ጊዜ መፀለይ በጣም ጥሩነው ላስታውሳችሁ

#ወገኖቸ ለማንበብ አንሰልች ችግሩ ካለብን መፍትሔ ልናገኝበት ከለለብን ልንጠነቀቅበት ስለምንችል ብዙዎቻችን ቸላ ያልነው ነገር ነው
የጭንቀት መንፈስ??
ሾተላይ
የወንድ ዛር መንፈስ በሴቶች ላይ??
የሴት ዛር መንፈስ በወንዶች ላይ??
ስንፈተ ወሲብ??
በቤተሰብ የመጣ የዛር መንፈስና መተት
የዓይነ ጥላ ድብቅ ሴራ??
የፊንጢጣ ኪንታሮት??
#እያንዳንዱን ከታች በዝርዝር ቀለለ አጠር ባለ መንገድ አስቀምጫለሁ

            #የዓይነ_ጥላ_ድብቅ_ሴራ
#ትዳር ማስጠላት
#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት )
#ተስፋ መቁረጥ
#ፀባይ መቀያየር
#ወንድ ልጅን ለማውራት መቸገር
#ባል እየመጣ መመለስ
#ህልመ ሌሊት
#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
#ሱሰኛ መሆን

#ማስለቀስ፣መጨናነቅ
#ቤተሰብ ማስጠላት
#ስራ ማስጠላት
#ከፍተኛ የራስ ህመም
#ተኝቶመቃዥት
#ፍርሐት
#ከፍተኛ ላብ
#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የመሳሰሉት የዓይ ነጥላ ምልክቶች ናቸው

#መተት_ሲመተትና_በቤተሰብ_የመጣ_የዛር_መንፈስ
#ስራን መጥላት
#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
#በሰው ዘንድ ማስጠላት
#ሀገር ለሀገር ማዞር
#ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ
#ሆድ ውስጥ ሥራይ መስራት
#ሆድ መነፋት ሆድ መገላበጥ
#ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ
#ሆድ ውስጥ የአየር መብዛት
#ሆድ ውስጥን አዕምሮን ማሸበር
#በተለያዩ በሽታዎች ተመስሎ ማሰቃየት
#ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን ማድረግ
#በጨጓራ የፈለጉትን እንዳይበሉ እንዳይጠጡ ማድረግ
#ሰውነት ማቀጨጭ በልቶ  አለመወፈር ማስመሰል

          #የሴት_ዛር_መንፈስ_በወንዶች
ስንፈተ ወሲብ ታስከትላለች
ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች
የሆድ መንፋት ታመጣለች
የፍቅር አጋሩን እንዲጠላ ታደርገዋለች
ትዳር እንዳይዝ
ትዳር እንዲፈርስ
ብቸኝነት
ድብርርት
ጭንቀት
እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት
የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች

            #የወንድ_ዛር_መንፈስ_በሴቶች
✳️ትዳር መገርገር
✳️ከትዳር አጋር ማለያየት
✳️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸ

       #የጭንቀት_መንፈስ_ችግሮች
🔶ተስፋ መቁረጥ
🔶ፍርሃት ፍርሃት ማለት
🔶የበታችነት ስሜት መሰማት
🔶በራስ አለመተማመን
🔶ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
🔶ከፍተኛ ላብ መፍጠር
🔶ሰላም ማሳጣት መረበሽ
🔶እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት

         #መፍትሔ
#አስተናግር ሥርና ፍሬ
#የጊዜዋ ሥር
#የአብላሊት ሥር
#የእጸ መናሔ ሥር
#እጽ ደብተራ ሥር
#የሴት ቀስት ሥር

👉ጊዜዋ፣እጸ መናሔ፣አብላሊት እነዚህን እጽዋት ማክሰኞ ቀን በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ወግጦ በወንፊት ነፍቶ እኩል እኩል አድርጎ ማገናኘት ከተገናኘ በኃላ ከእሩብ ኪሎ ማር ጋር አዋህዶ ለ9 ቀን በስኳር ማንኪያዋ ጧት በባዶ ሆድ መውሰድ።

👉ለዓይነ ጥላ።፣ለመተት፣ለቤተሰብ ዛር/ለሴት/ለወንድ ዛር መንፈስ፦
#የሴት ቀስት ሥር በንጽህና ማክሰኞ ቀን ቆርጠው አድርቀው ሸርከት አድርጎ በመደቆስ ማታ ማታ ከከርቤ ዕጣን ጋር ለ9 ቀን ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት።

👉ለዓይነ ጥላ ፣ ለመተት ፣ ለቤተሰብ ዛር/ለወንድ/ለሴት ዛር መንፈስ
#የአስተናግሩንና የእጸ ደብተራ ሥራቸውዋ ሰብስቦ ቀጥቅጦ አድርቆ የአስተናግሩን ፍሬ በመጨመር ከ7-14 ቀን አንዳንድ የስኳር ማንኪያ ማታ ማታ እየታጠኑ መተኛት።

          0986181179

             #ስንፈተ_ወሲብ
#ስንፈተ ወሲብን የሚያስከትሉ ምክንያቶች
💠ዓይነ ጥላ
💠ሕልመ ሌሊት
💠የስራ ጫና
💠ጭንቀት፣ ፍርሃት
💠የአባላዘር በሽታዎች
💠የፌንጢጣ ኪንታሮት
💠ኢንፌክሽን
💠የልብ ህመም
💠የጉበት ህመም
💠የኩላሊት ህመም
💠የስኳር በሽታ
💠የደም ግፊት
💠የኮሌስትሮል ከፍ ማለት
💠የጡንቻ መኮማተር (በተለይ በሴቷ)
💠የደም ስር ችግሮች
💠የነርቭ ህመም
💠ሰውነትን የሚያንቀጠቅጥ ህመም
💠ግለ ወሲብ
💠ዝሙት
💠የስነ ልቦና ጫና
💠ከመጠን ያለፈ አልኮል መጠቀም
💠ሲጋራ ማጨስ
💠የአካል ብቃት እንቅስቃሴ አለማድረግ

ከስነ አካላዊ ወይም ከስነ ልቦናዊ የተነሳ የሚመጡ የግብረ ወሲብ ችግሮችና ዓይነታቸውን ተረድቶ መፍታት አስፈላጊ ነው

      #መፍትሔ_ስንፈተ_ወሲብ
፩, #የዶግ ሥሩን
፪, #የአጋም ተቀጽላ
፫, #የችፍርግ ሥሩን
፬, #የሴት ቀስት ሥሩን
፭, #ዘርጭ እንቧይ ሥሩን

👉#እኒህን ሀገር በቀል እጸዋቶች በንጽሕና ሥራቸውን በማዘጋጀት ከሁሉም አራት አራት የሾርባ ማንኪያ ዱቄቱን አደርጎ ባንድ ላይ ያዋህዱ ከተዋሀደ በኃላ እኩል ይክፈሉት ለ፲፬ ቀን ጧት በ፫ የሾርባ ማንኪያ ማር አዋህዶ በስኳር ማንኪያው አንዳንድ ይውሰዱ
➪ግማሹን ደግሞ ለ፲፬ ቀን ከቻሉ በአንድ መለኪያ አረቂ ካልቻሉ በማር አዋህዶ ማታ  ከእራት በኃላ በአንድ የስኳር ማንኪያዋ መውሰድ።
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
       
የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን የምንወያይበት ገጽ

#ጥበብን መረዳት ዘመናዊነት እንደሆነ ሁሉ። በጭፍን መነዳትም የዘመኑ ሰለባ መሆን ነው

ዕፅዋቶቹን ለማግኘት ቻናል ይመልከቱ

ሀሳብ ኪለወት በዚህ ይጠይቁ

ሼር ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ

ለበለጠ መረጃዎችን