መርጌታ የባህል ህክምና
4.77K subscribers
36 photos
1 video
መፍትሄ ስራይ ፀረ መናፍስት
Download Telegram
#የዓይነ_ጥላ ተንኮል #የትዳር_መገርገር እና #ስንፈተ ወሲብ

👉 ይህ ርኩስ መንፈስ የሰውን ስጋዊና መንፈሳዊ እድል ይዘጋል።

👉 መንፈሳዊነት ሲሸሽ ርኩስ መንፈስ አእምሮን እና የደም ስሮችን ይቆጣጠሩታል። የሰው ልጅ የአጋንንት ማከማቻ ቀፎ ሆኗል።

የሰው ልጅ ተራብቶ የአምላክን ህግ እንዳይተገብር #ትዳርን ይገረግራል #ስንፈተ ወሲብ ያመጣል። በተፈጥሮ ያገኘኸውን ወንድነትን የሚቀማ ክፉ
መንፈስ።
👉 በስንፈተ ወሲብ በርካታ ትዳር ፈርሷል። ልጆች ተበትነዋል። ስንፈተ ወሲብ ዓይነቱ ብዙ ነው።
የሴቷ ጭን ላይ እንደ ደረሰ የተዘጋጀውን ዘር ያስፈስሳል
አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ያልፈሰፍሳል
አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ይገላል
የትዳር አካል አንድ ስሜት እንደጎደለው ይሰማዋል
በውሀ ቀጠነ ጠብ ይጀመራል።
ያለፈው ታሪክ ይረሳል
ፍቺ ይመጣል
አዳማዊ ሄዋናዊ ቃልኪዳን ይፈርሳል

ሚስት ከሌላ ወንድ ታመነዝራለች
ማመንዘር እጅግ የከፋ ሀጢያት ነው በመጨረሻም የጥልቁ መንፈስ እቅድ ይሳካል።

በበረሀ ከሚኖሩት ከበቁት አባቶች በስተቀር ሁሉንም የአዳም ዘር ርኩሳን መናፍስት ይጫወቱበታል።
በእያንዳንዱ የሰውነት ብልቶች ላይ የአጋንንት መንፈስ አሉ።
ፀጉር ላይ
ግንባር ላይ
የዓይን ቅንድብ ላይ
አፍንጫ ላይ
ከንፈር ላይ
ጥርስ ላይ
ሆድ ላይ
ልብ ላይ... ጋኔን መጠለያ አድርጎ ተቀምጧል።
👉 እንደሚከተለው በዝርዝር እንመልከታቸው

#ግንባር ላይ ያለው ጋኔን
#እድልን ይዘጋል
#በሰው ዘንድ እንድትጠላ ያደርጋል
#ትዳር ይከለክላል
#የተጋባውን ያፋታል
#ገዳም የገባውን ያወጣል
#የቆረበውን ያስፈርሳል
#አስገኝቶ ያሳጣል
#ሐፍታም አድርጎ ያስደኸኛል

ጸጉር ላይ የሰፈረው ጋኔን
#የዝሙት መስተፋቅር ሆኖ እያዞመተ ይኖራል። ዘፋኞች " ጎፈሬው... ጸጉራሟ ... " እያሉ የሚዘፍኑት
በዝሙት መንፈስ ተጽዕኖ ነው።

ከንፈር ላይ ጋኔን - ከበድ ይላል። #ሰውን በቃላት ያቆሽሻል
#ለሰው ተንኮል ያስመክራል
#ጥላቻን ያዋራል
#ሰውን ይተቻል
#ሰውን አውሬ ያደርጋል
#ከሰው ዘሎ ፈጣሪውን ያማል።

ጥርስ ላይ ያለው ጋኔን
#ያለምክንያት ያስገለፍጣል
#ያስቃል፣ ያሳስቃል
#የሚሰለች ሳቅ ያስቃል።

ሆድ ላይ ያለው ጋኔን
#በጾም ጊዜ ያስርባል
#ጾምን ያሽራል
#ገንዘብህን ፣ እንጀራህን ፣ ልብስህን፣ እንዳትመጸውት ስስት ያሳድርብሀል። ስስት ይሰድብሀል።

ልብ ላይ ያለው ጋኔን
#ክፉ ያሳስባል
#መልካሙን ሃሳብ ገደል አሳክሎ ያሳያል
#ሃሳብህን ያጨልማል
#ሀሳብህ የተሳሳተ አድርጎ ያሳምንሃል።

ለዚህ ሁሉ መፍቴ አለ !
በውጭ አገር ለምትኖሩ ባላቹህበት ሁኖቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

በቅንነት ሼር ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ

በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ 📞📞 0922416719

ሐሳብ አስተያየትወን በዚህ ይጠይቁን
0986181179