መርጌታ የባህል ህክምና
4.43K subscribers
61 photos
1 video
መፍትሄ ስራይ ፀረ መናፍስት
Download Telegram
#በህልመ_ሌሊት#በሴት_በወንድ_ዓይነጥላ#በሴት_በወንድ_ዛር ተቸግረዋል ??

       0922530514
       👉#ህልመ ሌሊት
       👉#ሴት ዓይነ ጥላ
       👉#ወንድ ዓይነ ጥላ
       👉#ሴት ዛር
       👉#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል

በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን

         የዓይነጥላ ምልክቶች ፦
💚ትዳር ማስጠላት
💚ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
💚እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
💚ተስፋ መቁረጥ
💚ፀባይ መቀያየር
💚ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር
💚ባል እየመጣ መመለስ
💚ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
💚ህልመ ሌሊት
💚እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
💚ሱሰኛ መሆን
💚የእድል መዘጋጋት

💛የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
💛የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
💛ማስወረድ (አቦርሽን )
💛 ማስለቀስ፣መጨናነቅ
💛ቤተሰብ ማስጠላት
💛ስራ ማስጠላት
💛ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
💛ከፍተኛ የራስ ህመም
💛ተኝቶ መቃዥት
💛ፍርሐት
💛ከፍተኛ ላብ

የጠረን መቀየር
መጥፎ የአፍ ጠረን
በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
ከስራ መባረር
ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው

ህልመ ሌሊት
ሴት ዓይነ ጥላ
ወንድ ዓይነ ጥላ
ሴት ዛር
ወንድ ዛር

👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው?
👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡
ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው
#በእናቱ
#በእኅቱ
#በአክስቱ
#በዘመዱ
#በሥራ ባልደረባው
#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡
አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡
ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡
ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው
ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው
👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች
👉#ጸሎት ታስተዎዋለች
👉#ከቤተ ክርስትያን
👉#ከጸበል ታስቀረዋለች
👉#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡
👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች
👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡
👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ
ሌሊት ይመታሉ፡፡
የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡

በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡
ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡
ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦
#በአባታቸው
#በወንድማቸው
#በአጎታቸው
#በቅርብ ዘመዳቸው
#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡
ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡

#ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦
#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ
#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ
እንዲጠሉ
#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡
ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡
የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡
ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች
#እጮኛ አይዙም
#ትዳር አይመሠርቱም
#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል
#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡
#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ
በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡
#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡

#የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ
#ሴት ዓይነ ጥላ
#ወንድ ዓይነ ጥላ
#ሴት ዛር
#ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡
          
         #መፍትሔ ፪  
💚#የታሪገም ሥሩን
💛#የቡና ተቀጽላ
#የቀበርቾ ሥሩን
💙#የጀበራ ሥርና ቅጠል

አጠቃቀማቸውን በተመለከት
አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን ሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት።

የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ

መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ  ሸር ያድርጉት
ለበለጠ መረጃ ከስር ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን
0922530514
0922530514

  መልክት ያስቀምጡልኝ
👉ውጭ ለምትኖሩ imo አናግሩን
#በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ
መርጌታ  የባህል ህክምና
ስለ ዓይነ ጥላ መንፈስ በትንሹ
ላካፍላችሁ
➭ ስለ ዓይነ ጥላ መንፈስ ሊታዩ በማይችሉ ረቂቅ ርኩስ መንፈስ የሰውን ልጅ የሚጎዳበት ምክንያት በተለያየ መንገድ ይከሰታል። ለምሳ ሌ ፦ የዛር መንፈስ በመሆን በብዙ ዓይነት ህመም ያሰቃያል ከነዚህም ውስጥ
1. ድብርት
2. ማዛጋት
3. ከሰው ጋር እንዳይቀላቀሉ የፍራት ስሜት መሰማት
4. እራስን ፣ ልብን ፣ ሆድን በህመም ማሰቃየት
5. በሐኪም ምርመራ የማይታወቅ ህመም መፍጠርና የመሳሰሉት ..........

➭በመተት ተመስሎ የሚላክ የዓይነ ጥላ ርኩስ መንፈስ ፦
1. ቅዥት
2. ሌሊት በማስፈራራት ማሰቃየት
3. ከሰው ጋር አለመግባባት
4. አእምሮ እሰከ መሳት ማድረስ
5. ጭንቀት መፍጠር
6. የገንዘብ መበተን
7. እራስን እስከ ማጥፋት ማድረስ ወ.ዘ.ተ

➭ ገርጋሪ የዓይነ ጥላ መንፈስ የምንለው ደግሞ ፦

1. ፍራት ፍራት ማለት
2. ትዳር መገርገር (ፍቅረኛ እንዳይዙ ማድረግ)
3. መናገር የፈለጉትን ከሰው ፊት አለመናገር
4. ስራ እንዳይሰሩ መድረግ (በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን)
5. ያቀድነው እንዳይሳካ ማድረግ
6. የእንቅልፍ ማጣት (መከልከል)
7. በራስ አለመተማመን
8. ግራ መጋባት የመሳሰሉት ናቸው ።

ሸር ሸር በፍቃደኝነት
መፍትሔውን እኛ ዘንድ ያገኛሉ  ይደውሉ

ሌሎች መርጃዎችን በቴሌግራም ቻናላችን ያግኛሉ ይቅላቅሉ0922530514
#በምን በምን   #ተቸግረዋል ?
#በዓይነ ጥላ ??
#በወንድ ዛር ??
#በሴት ዛር  ??
#በገርግር መንፈስ ??
#በዛር ውላጅ  ??
#በቤተሰብ ዛር  ??
#በመተት መንፈስ ??

👉በዋነኛነት ከአለም ጫፍ እስከ አለም ጫፍ የበሽታና የችግር መንስኤው የመናፍስት ነገዶች እንደሆኑ ልብ ሊሉ ይገባል ።

     የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ፦
➡️የሚመጣ እድል መመለስ
➡️መልካም ነገሮችን ማበላሸት
➡️መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ
➡️ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት
➡️ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት
➡️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ
➡️ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት
➡️የውጭ እድል መዝጋት ማበላሸት

     ❇️የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ የሰውን ልጅ ህይወት ባዶ አድርጎ ማጨለም ነው።
♐️ከትዳር መገርገር
♐️ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ
♐️ስራ ለመቀጠር መገርገር
♐️ከውድድር ውጤት ማሳጣት
♐️ትምህርት መገርገር ማስጠላት
♐️ተምሮ ከንቱ ማድረግ
♐️ከሰው ማጋጨት ማጣላት

      የጭንቀት መንፈስ ችግሮች
❇️ፍርሃት ፍርሃት ማለት
❇️የበታችነት ስሜት መሰማት
❇️በራስ አለመተማመን
❇️ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
❇️ከፍተኛ ላብ መፍጠር
❇️የአፍ ጠረን መቀየር
❇️በረባው ባረባው ማስጨነቅ
❇️ሰላም ማሳጣት መረበሽ
❇️እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት
❇️ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ
❇️ተስፋ መቁረጥ

👉የቤተሰብ ዛር መንፈስ ከሌሎች መናፍስት ለየት የሚያደርገው ቀይ ነጭ ጥቁር እየተገበረለት ከትውልድ ትውል ሲተላለፍ ስለቆየ በሰውልጅ በደምና በአጥንት የተዋደነው ተፅኖውም ጠንከርያለ ነው  ዋና ዋና ተፅኖዎች።
↪️በኪንታሮት
↪️በካንሰር
↪️በስኳር
↪️በኩላሊት
↪️በአስም
↪️በጨጓራ በሽታ መንደፍ
↪️ሆድ መንፋት መጮህ
↪️ጋዝ ማብዛት
↪️ሰውነት ማቀጨጭ
↪️ሰውነት ማግዘፍ
↪️ፀሎት ማስጠላት
↪️ቤተብን በሙሉ ብክንክን ማድረግ
↪️ዘሩበሙሉ ያልተባረከ ማድረግ
↪️ቤሰብን ከቤተሰብ ማፋለስ

የድግምት (የመተት መንፈስ) ዋና ተግባሩ፦
🅿️ገንዘብ ማስጨረስ
🅿️በረከት ማሳጣት
🅿️በአጭር ጊዜ ማደህየት
🅿️ከስራ ማፈናቀል
🅿️በሰው ዘንድ ማስጠላት
🅿️ሀገር ለሀገር ማዞር
🅿️አላማን መሳት
🅿️ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ
🅿️የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት
🅿️ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ
🅿️ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ
🅿️ማስማጥና ድርቀት መፍጠር

✳️የወንድ ዛር ተፅኖ በእሴቶች ላይ ያለው ተፅኖ
↔️ትዳር መገርገር
↔️ከትዳር አጋር ማለያየት
↔️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት
↔️ፍቅር ጀምረው መጥፋት
↔️የፆታዊ ግንኝነት ላይ ስሜትን ማጥፋት
↔️በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ
↔️በግንኙነት ጊዜ ከፍተኛ ሕመም መሰማት
↔️ማህፀን ላይ ከፍተኛ ጠረን መፍጠር
↔️የማህፀን ፈሳሽ መብዛት
↔️የወር አበባ መዛብት መብዛት (ማነስ)
↔️ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን )

♦️ሴት ዛር በወንዶች ላይ ያላት ተፅኖ
ስንፈተ ወሲብ
ቶሎ መጨረስ
የብልት መልፈስፈስ
የብልት ማነስ
ህልመ ሌሊት
በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት
በዘመድ በባድ በእህት በአክስት ተመስላ መገናኘት
የብል ፈፅሞ አለመነሳት
የግንኙ ፍላጎት ማጣት
የትዳር መገርገር ማስጠላት
ሴቶች እየቀረቡ መራቅ
የስኬት ማጣት

🅱የዝሙት መንፈስ አላማውና ተፅኖው
❇️ሰዎችን ያዩትን ሁሉ ማስመኘት
❇️ከተለያየ ሰውጋር ዝሙት እንዲፈፅሙ ማስገደድ
❇️ፆታዊ ግንኙነት አድርጎ አለመርካት
0922530514