ቀን ማክሰኞ ነሐሴ 19/2018
ማሻአላህ
አስደሳች ዜና
👉 አወሊያ ሙስሊም ቁ.1 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ል የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ካስፈተናቸው 119 ተማሪዎች ውስጥ
90 (ዘጠና)75.6% ተማሪዎች የዩኒሸርሲቲ መግቢያ ውጤት በአመርቂ ሁኔታ በማምጣጥ በቀጥታ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባት ችለዋል።
✅ ከተፈጥሮ ሳይንስ(Natural Science) 75 ተማሪ አልፏል
✅ ከማህበራዊ ሳይንስ(Social Science) 15 ተማሪ አልፏል
👉 ሌሎችም (29) ተማሪዎች በቀጣይ መንግስት በሚያሳውቀው የሬመዲያል ውጤት ምደባ ላይ የሚያስገባቸውን ውጤት ማምጣት ችለዋል።
👉 ለዚህ ውጤት መገኘት የሁሉም ባለድርሻ አካለት ስለሆነ ሁሉም ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል።
👉 በተለይም መምህራን እና ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች፣ ተማሪዎች፣ የተማሪ ወላጆች፣ ወተመህ፣ የድርጅታችን ማኔጅመንትና ማህበረሰብ በሙሉ ለዚህ ውጤት መገኘት ሁሉም ባለድርሻ አካላት ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል።
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!
አወሊያ ቴሌግራም
👉 t.me/awoliaschool5

❤10

❤14
ቀን ጁምዓ ነሐሴ 22/2018
የአወሊያ ቁ.2 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት(ነስር ቅርንጫፍ) በ2018 ዓ.ል ለመጀመሪያ ግዜ ብሔራዊ ካስፈተናቸው
31የተፈጥሮ ሳይንስ እና
19 ማህበራዊ ሳይንስ በድምሩ 50 ተማሪዎች ውስጥ
✅ ከተፈጥሮ ሳይንስ
ወንድ= ከ14 ተማሪዎች 3 ተማሪ
ሴት= ከ17 ተማሪዎች 9 ተማሪ
✅ ከማህበራዊ ሳይንስ
ወንድ= ከ5 ተማሪዎች 1 ተማሪ
ሴት= ከ14 ተማሪዎች 5 ተማሪ
በድምሩ ከ50 ተማሪዎች ውስጥ 18 ተማሪዎች 300 እና ከዚያ በላይ በማምጣት ቀጥታ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባት ችለዋል።
በመቶኛ ሲገለፅ
✅ ተፈጥሮ ሳይንስ =38.5%
✅ ማህበራዊ ሳይንስ = 31.58%
በድምሩ = 36% የሚሆኑ ተማሪዎች ሲሆኑ ከእነዚህ መካከል የት/ቤቱን ከፍተኛ ያስመዘገቡ 3 እንቁ ተማሪዎቻችን
1⃣ኛ ዑመር ኸይረድን = 443.92
2⃣ኛ ሙሀመድ አብዱላሂ = 432.5
3⃣ኛ አሚራ ሰፋ =423.82

❤12
7500 Ok
👉 ለአወሊያ ዘላቂ ልማት አሻራዎን ያስቀምጡ‼️
👉 አጭር የፅሁፍ መልዕክት (Message) 7500 ላይ "OK" ብቻ ብለው ሚሴጅ በመላክ አሻራዎን ያስቀምጡ‼️
✅ በቀን 1 ብር
✅ በሳምንት 6 ብር
✅ በወር 25 ወይም 26 ብር
✅ በአመት 312 ብር ብቻ በመለገስ አወሊያን እንደግፍ፣ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እናስቀጥል!
እናመሰግናለን!!!
ሼር በማድረግ ለሌሎችም መልዕክቱን እንዲደርስ እናድርግ!
አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት!
አወሊያ ት/ት ቤት ቴሌግራም!

👍9❤2