አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት (ARDO) Channel
403 subscribers
4.04K photos
80 videos
4 files
745 links
አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት
Awolia Relief & Development Organization

Telegram Channel = t.me/ardoeth
Telegram Group = t.me/ardoethG
Download Telegram
ቀን ማክሰኞ ነሐሴ 19/2018

               ማሻአላህ
            አስደሳች ዜና

👉 አወሊያ ሙስሊም ቁ.1 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ል የተሰጠውን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ካስፈተናቸው 119 ተማሪዎች ውስጥ
90 (ዘጠና)75.6% ተማሪዎች የዩኒሸርሲቲ መግቢያ ውጤት በአመርቂ ሁኔታ በማምጣጥ በቀጥታ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባት ችለዋል።

ከተፈጥሮ ሳይንስ(Natural Science) 75 ተማሪ አልፏል
ከማህበራዊ ሳይንስ(Social Science) 15 ተማሪ አልፏል

👉 ሌሎችም (29) ተማሪዎች በቀጣይ መንግስት በሚያሳውቀው የሬመዲያል ውጤት ምደባ ላይ የሚያስገባቸውን ውጤት ማምጣት ችለዋል።

👉 ለዚህ ውጤት መገኘት የሁሉም ባለድርሻ አካለት ስለሆነ ሁሉም ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል።

👉 በተለይም መምህራን እና ድጋፍ ሰጪ ሠራተኞች፣ ተማሪዎች፣ የተማሪ ወላጆች፣ ወተመህ፣  የድርጅታችን ማኔጅመንትና ማህበረሰብ በሙሉ ለዚህ ውጤት መገኘት ሁሉም ባለድርሻ አካላት ትልቅ ምስጋና ይገባቸዋል።

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!

አወሊያ ቴሌግራም
👉 t.me/awoliaschool5
10

14
ቀን ጁምዓ ነሐሴ 22/2018

የአወሊያ ቁ.2 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት(ነስር ቅርንጫፍ) በ2018 ዓ.ል ለመጀመሪያ ግዜ ብሔራዊ ካስፈተናቸው
31የተፈጥሮ ሳይንስ እና
19 ማህበራዊ ሳይንስ በድምሩ 50 ተማሪዎች ውስጥ 

ከተፈጥሮ ሳይንስ
      ወንድ= ከ14 ተማሪዎች 3 ተማሪ
       ሴት= ከ17 ተማሪዎች 9 ተማሪ
 ከማህበራዊ ሳይንስ
        ወንድ= ከ5 ተማሪዎች 1 ተማሪ
         ሴት= ከ14 ተማሪዎች 5 ተማሪ

በድምሩ ከ50 ተማሪዎች ውስጥ 18 ተማሪዎች 300 እና ከዚያ በላይ በማምጣት ቀጥታ ወደ ዩኒቨርሲቲ መግባት ችለዋል።

                    በመቶኛ ሲገለፅ
ተፈጥሮ ሳይንስ  =38.5%
ማህበራዊ ሳይንስ = 31.58%

 በድምሩ = 36% የሚሆኑ ተማሪዎች ሲሆኑ ከእነዚህ መካከል የት/ቤቱን ከፍተኛ ያስመዘገቡ 3 እንቁ ተማሪዎቻችን

1⃣ኛ ዑመር ኸይረድን  = 443.92
2⃣ኛ ሙሀመድ አብዱላሂ = 432.5
3⃣ኛ አሚራ ሰፋ             =423.82

አወሊያ ቴሌግራም
👉 t.me/awoliaschool5
12