ሼር በማድርግ ሰውን ይጋብዙ
ሰላም ሰላም
ዓረብኛ ቋንቋ መማር የምትፈልጉ አዲስ ቻናል ከፍተናል ይሳተፉ
ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ያድርጉ
https://t.me/arabiyah2
ሰላም ሰላም
ዓረብኛ ቋንቋ መማር የምትፈልጉ አዲስ ቻናል ከፍተናል ይሳተፉ
ለወዳጅ ዘመዶ ሼር ያድርጉ
https://t.me/arabiyah2
Telegram
لغة العربية ዐረብኛ ቋንቋ
አስተያየት እና ጥያቄ ለማቅረብ
👇👇👇👇
@kemisse
@kemisse
ኦሮምኛ መማር የምትፈልጉ
👇👇👇👇
@oromiffa
@oromiffa
ዓረብኛ ማንበብ ለማትችሉ
👇👇👇👇
@iqraarab1
@iqraarab1
👇👇👇👇
@kemisse
@kemisse
ኦሮምኛ መማር የምትፈልጉ
👇👇👇👇
@oromiffa
@oromiffa
ዓረብኛ ማንበብ ለማትችሉ
👇👇👇👇
@iqraarab1
@iqraarab1
እዚህ ቻነል ውስጥ እንዲገባ የምንፈልገው ሰው
ትምህርቱን በየቀኑ ተከታትሎ በደንብ መማር የሚፈልግን ነው።
😘😘😘😘😘
አጃቢ አንፈልግም
ቻነሉን ሼር በማድረግ መማር ለሚፈልጉ ወዳጆቻችን ሼር እናድርግ
ትምህርቱን በየቀኑ ተከታትሎ በደንብ መማር የሚፈልግን ነው።
😘😘😘😘😘
አጃቢ አንፈልግም
ቻነሉን ሼር በማድረግ መማር ለሚፈልጉ ወዳጆቻችን ሼር እናድርግ
😊بسم الله الرحمن الرحيم😊
أَنَا እኔ
نَحْنُ እኛ
أَنْتَ አንተ
أَنْتِ አንቺ
أنْتُمَا (እናንተ(ሁለት
أنْتُمْ (እናንተ(ብዙ
أنْتُنَّ (እናንተ(ብዙ ሴቶች
👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
أَنَا እኔ
نَحْنُ እኛ
أَنْتَ አንተ
أَنْتِ አንቺ
أنْتُمَا (እናንተ(ሁለት
أنْتُمْ (እናንተ(ብዙ
أنْتُنَّ (እናንተ(ብዙ ሴቶች
👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋
👇👇👇👇👇👇👇👇
በዓረብኛ ቋንቋ ውስጥ "ነኝ" የሚባል የለም
የላይኛውን ቃላቶች አጠቃቀማቸውን በምሳሌ
👇👇👇👇👋👋😁👋😁😁😁😁
أنا أحمد እኔ አህመድ ነኝ
نحن بَشَرٌ እኛ ሰዎች ነን
أنتَ رَجُلٌ አንተ ወንድ ነህ
أنتِ امْرَأَةٌ አንቺ ሴት ነሽ
أنتُما إثنان እናንተ ሁለት ናቹህ
أنتُمْ كُثُرٌ (እናንተ ብዙ ናቹህ(ወንድ
أنتُنَّ نِسْوَةٌ እናንተ ሴቶች ናቹህ
በዓረብኛ ቋንቋ ውስጥ "ነኝ" የሚባል የለም
የላይኛውን ቃላቶች አጠቃቀማቸውን በምሳሌ
👇👇👇👇👋👋😁👋😁😁😁😁
أنا أحمد እኔ አህመድ ነኝ
نحن بَشَرٌ እኛ ሰዎች ነን
أنتَ رَجُلٌ አንተ ወንድ ነህ
أنتِ امْرَأَةٌ አንቺ ሴት ነሽ
أنتُما إثنان እናንተ ሁለት ናቹህ
أنتُمْ كُثُرٌ (እናንተ ብዙ ናቹህ(ወንድ
أنتُنَّ نِسْوَةٌ እናንተ ሴቶች ናቹህ
هُوَ እሱ
هِيَ እሷ
هُمَا (እነሱ(ሁለት
هُمْ ( እነሱ(ከሶስት ወንድ በላይ
هُنَّ (እነሱ(ከሶስት ሴት በላይ
هِيَ እሷ
هُمَا (እነሱ(ሁለት
هُمْ ( እነሱ(ከሶስት ወንድ በላይ
هُنَّ (እነሱ(ከሶስት ሴት በላይ
በዓረብኛ ህግ ውስጥ كلام(ንግግሮቹ) በሶስት ይከፈላል
1.ኢስም(ስም)
2.ፊዕል(ተግባር)
3.ሀርፍ(ፊደል)
1.ኢስም(ስም)
2.ፊዕል(ተግባር)
3.ሀርፍ(ፊደል)
1ኛው ኢስም ነው
ኢስም ማለት ስም ማለት ነው ለምሳሌ
بيت ቤት
محمد ሙሀመድ
شجر ዛፍ
سماء ሰማይ
هواء አየር
نار እሳት
تراب አፈር
ماء ውሃ
إنسان ሰው
ኢስም ማለት ስም ማለት ነው ለምሳሌ
بيت ቤት
محمد ሙሀመድ
شجر ዛፍ
سماء ሰማይ
هواء አየር
نار እሳት
تراب አፈር
ماء ውሃ
إنسان ሰው
2ኛው فعل ፊዕል ነው እሱም ተግባር ማለት ነው
ፊዕል ለሶስት ይከፈላል እነሱም
ماضي ያለፈ ተግባር
مضارع የወደፊት ተግባር
أمر የትእዛዝ ተግባር
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇☺️
ماضي
ያለፈ ተግባር ለምሳሌ
ذَهَبَ ሄደ
جاءَ መጣ
أكَلَ በላ
عَاشَ ኖረ
نَظَرَ አየ
مَاتَ ሞተ
ፊዕል ለሶስት ይከፈላል እነሱም
ماضي ያለፈ ተግባር
مضارع የወደፊት ተግባር
أمر የትእዛዝ ተግባር
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇☺️
ماضي
ያለፈ ተግባር ለምሳሌ
ذَهَبَ ሄደ
جاءَ መጣ
أكَلَ በላ
عَاشَ ኖረ
نَظَرَ አየ
مَاتَ ሞተ
👍3
مضارع የወደፊት ተግባር
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
يَذهَب ይሄዳል
يَأتي ይመጣል
يَأكُل ይበላል
يَعِيش ይኖራል
يَنظُر ያያል
يَمُوت ይሞታል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
يَذهَب ይሄዳል
يَأتي ይመጣል
يَأكُل ይበላል
يَعِيش ይኖራል
يَنظُر ያያል
يَمُوت ይሞታል
👍10
أمر የትእዛዝ ተግባር
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
اذْهَب ሂድ
اءْت ና
كُل ብላ
عِش ኑር
انْظُر ተመልከት
مُت ሙት
ቻናላችንን ለጓደኛዎ ሼር ያድርጉ
ይህን ይጫኑ
👇👇👇👇
ሼር ሼር ሼር
ሼር ሼር ሼር
ሼር ሼር ሼር
ሼር ሼር ሼር
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
اذْهَب ሂድ
اءْت ና
كُل ብላ
عِش ኑር
انْظُر ተመልከት
مُت ሙት
ቻናላችንን ለጓደኛዎ ሼር ያድርጉ
ይህን ይጫኑ
👇👇👇👇
ሼር ሼር ሼር
ሼር ሼር ሼር
ሼር ሼር ሼር
ሼር ሼር ሼር
