A+ Tutorial Class Official
16.8K subscribers
120 photos
4 videos
47 files
9 links
Download Telegram
A+ Tutorial Class❗️

☎️ በተደጋጋሚ ከሚቀርቡ ጥያቄዎች መካከል ፤ ምዝገባ አላለቀምአሁንም መመዝገብ ይቻላልየሚል ነው።

👨‍🏫👩‍🏫 ምዝገባ አላለቀም። አሁንም መመዝገብ ይቻላል። የሁለተኛ ዙር ምዝገባ እንደቀጠለ ነው ፤ በርካታ ተማሪዎች ተመዝግበው ትምህርቱን እየተከታተሉ ነው።

📌 ተመዝግባችሁ መማር ትችላላችሁ። ለመመዝገብ ይህን ቦት ይጠቀሙ👇

@Aplustutoriallbot

📌ለጥያቄ ና አስተያዬት ይህን ቦት ይጠቀሙ👇

@Ucan_scorebot

©A+ Tutorial Class.
👍32👏94
👨‍🏫👩‍🏫 ከ ቲቶርያል ክላሱ የተወሰደ በጥሩ ሁኔታ የቀረበ quiz።

📚 Logic and Critical Thinking quiz.

📚 Philosophy, Epistemology, Axiology.


📌 ግቢ ላይ የምትፈተኑት በእነዚህ ጥያቄዎች standard ልክ ነው።

http://t.me/QuizBot?start=n5QowVEH

©A+ Tutorial Class.
👍23👏11😢10😱7🎉7🤯6🤩32
A+ Tutorial Class ለ 2016 የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ክስተት ሆኗል❗️

📌 ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ምዝገባ በጀመረ በ ሶስት ሳምንት ጊዜ ውስጥ በ ሺህ የሚቆጠሩ የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ለ Mid Exam በቂ ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ።

📚  በ A+ Tutorial class የመጀመርያ አመት ፍሬሽማን ኮርሶችን ግልፅ እና ለመረዳት ምቹ አጭር በሆኑ በአማርኛ እንግሊዝኛ በተብራሩ ኖቶች ፤ በቪዲዮ ፤ በቮይስ እና በ diagram ፋይል ትምህርቱ እየተሰጠ ይገኛል። በተጨማሪም የዩኒቨርሲቲ ቆይታችን ምን መምሰል እንዳለበት ከ ሲኒየር ተማሪዎች ልምድ ይቀስማሉ። ምን ይሔ ብቻ ከየ ዮኒቨርስቲዎቹ የተወጣጡ እና በ A+ መምህራን የተዘጋጁ MiD እና Final Examዎች ያገኛሉ ፤ በእያንዳንዱ ኮርስ እስከ 300 ጥያቄዎች ተብራርተው ይቀርባሉ ፤ ራስዎን ይገመግማሉ ፤ ብቁ ያደርጋሉ።

📚በ አዲሱ ፍኖተ ካርታ መሰረት ዩኒቨርስቲዎች የሚሰጡትን ለNatural Science እንዲሁም ለSocial Science  Courseኦችን ለተማሪዎች ግልፅ በሚሆንላቸው መንገድ በማስተማር ፥  ለተማሪዎች የሚያስፈልገውን ሁሉ እያደረገ ይገኛል።

ለናሙና የቀረበውን ምስል በመመልከት ትምህርቱ እንዴት እንደሚሰጥ መመልከት ይችላሉ ፤ ምዝገባው አሁንም ቀጥሏል።

ለመመዝገብ 👇👇👇
@AplusTutoriallbot

ለጥያቄ ና ሀሳብ 👇👇
@ucan_scorebot

Your Sucess is guaranteed with A+ Tutorial Class!

©A+ Tutorial Class.
👍45👏1211😢4
👉 ከ 2014 ፍሬሽማን ተማሪዎቻችን የተሰጠ ምስክርነት።

😴 "ሎጂክ 100+ ነው ያመጣሁት" ብሎናል ወንድማችን። 😁ስሙት እስኪ።

👉 @Aplustutorialofficial

© A+ Tutorial Class.
👏33👍157😢7🙏6😱2🤯1
Forwarded from I am nothing Without God
Hi A+ Dereje KeHawassa university ena keEnantegar selenebergn dink freshman 1 amet enantenm Egzabhern lamesgn felgalehu🙏 Thankyou betam kenantegar betemarkuwachew hulum tmrtoch yemfelgewun bemamtat Beki behone wutet yemfelgewun department gebchiyalehu selenebern Gize Geta ymesgen degmo Geta ybarkachu Kezih bebelet endemtiteguna Bizwochn endemititkmu amnalehu.
Demo betam bizu temaryoch Join endyadergachu Adrgyalehu minalbat lagegnehut ageglot btinshum Kassa lihonlgn ychlal biye asbalehu ena bertu Dani🙏,A+ ewodachuhalehu chaw😍
👍87🎉84🔥4😢2🤯1
👨‍🏫👩‍🏫 ለ 2016 የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ❗️

📚 A+ Tutorial Class በሺ የሚቆጠሩ የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና የኮሌጅ ተማሪዎችን ለመረዳት ግልፅ ና ቀላል በሆነ መንገድ እያስተማረ ይገኛል።

👨‍🏫👩‍🏫 በርካታ የመጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ና የኮሌጅ ተማሪዎች ም ከ A+ Tutorial ጋ ለፈተና ተገቢውን ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ ፤ ወደ ሚፈልጉት ዲፓርትመንት ለመግባትም ከወዲሁ አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረጉ ይገኛሉ።

👉 በእያንዳንዱ ቲቶርያል ግልፅ ና ቀላል ማብራሪያዎች በማግኘት ላይ ሲሆኑ ፤ በእያንዳንዱ ቲቶርያል በ ዩኒቨርሲቲዎች standard የተዘጋጁ ለፈተና በሚጠቅማቸው መልኩ quiz እየተፈተኑ ነው።

🙌 ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ደግሞ ተማሪዎች ለ mid exam ዝግጅታቸው ይረዳቸው ዘንድ በየ ምዕራፉ የተከፋፈሉ በዩኒቨርሲቲዎች standard የተዘጋጁ ጥያቄዎች ከነ ማብራሪያቸው ይቀርባል ፤ ይህም ተማሪዎች ከግቢ ፈተናቸው ጋ በቀላሉ ተላምደው ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ ለማድረግ የታለመ ነው።

👉 ምዝገባው አሁንም እንደቀጠ ነው ፤ ከተለያዬ ዩኒቨርሲቲ የተውጣጡ በርካታ ተማሪዎች በመመዝገብ ላይ ናቸው። እርስዎም ይመዝገቡ ፤ ፍሬሽማንን ቀለል ባለ መንገድ ተምረው ወደሚፈልጉት ዲፓርትመንት ለመግባት መንገዱን ያመቻቹ።

ለመመዝገብ👇

@Aplustutoriallbot

ለጥያቄ ና አስተያዬት 👇 @Ucan_scorebot

👉 የ 2015 ፍሬሽማን የነበራችሁ ና አሁን ላይ የፍሬሽማን 2nd semester እየተማራችሁ ያላችሁ ልጆች ለመመዝገብ ከታች ያለውን ቦት ይጠቀሙ👇

@Aplustutorialbot

©A+ Tutorial Class.
👍4711👏6🔥2😢2🎉2
EMERGING TECHNOLOGY.pdf
295.9 KB
👨‍🏫👩‍🏫 ከ ቲቶርያል ክላሱ የተወሰደ።

📚 Introduction to Emerging Technology

📚 Chapter One - Introduction to Emerging Technology questions with their respective answer.

📖 20 questions with True/False, Multiple Choice and Fill the blank space Items.

📖 Prepared by A+ Tutorial Class with Ethiopian University Standards.

👨‍🏫 Targeted Group - For Freshman Students who take this course.

👩‍🏫 በእያንዳንዱ ኮርስ በእያንዳንዱ ቻፕተር በየ ምዕራፉ የተከፋፈሉ ጥያቄዎች ከነ ማብራሪያቸው ይቀርባሉ። ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው። ለመመዝገብ👇

         
@Aplustutoriallbot

© A+ Tutorial Class.
👍37👏1310
Forwarded from Wait....
Selam A+soch endet nachhu ye hawassa university 2 tegna amet MRT (MEDICAL RADIOLOGY TECHNOLOGY) temari negn keegziabher bemeketel 2tunm semester maletm first year yemfelgew wtet bemamta yemfelgew department endgeba sleredachhugn betammmm betammmm betammmm amesegnalehu bertulun andegna nachhu almost hulunm Ke 13 course 2B bet ena 11 A bet nachew ena betammmm tleyalachhu bertu wede department erasu mastemar btjemru Des ylegnal


T negn ke hawassa
🎉64👍359🤯2😢2
GENERAL PSYCHOLOGY.pdf
289.9 KB
👨‍🏫 ከ ቲቶርያል ክላሱ የተወሰደ።

📚 General Psychology

📚 Chapter One - Essence of Psychology


📖 23 questions with True/False, Multiple Choice and Matching Items.

📖 Prepared by A+ Tutorial Class with Ethiopian University Standards.

👨‍🏫 Targeted Group - For Freshman Students who take this course

👩‍🏫 ከቲቶርያሉ በተጨማሪ ፤ በእያንዳንዱ ኮርስ በእያንዳንዱ ቻፕተር በየ ምዕራፉ የተከፋፈሉ ጥያቄዎች ከነ ማብራሪያቸው ይቀርባሉ። ምዝገባው አሁንም እንደቀጠለ ነው።

ለመመዝገብ👇

@Aplustutoriallbot

#OfficialChannel
@Aplustutorialofficial

© A+ Tutorial Class.
👍5816👏15😢2
#Attention ❗️

📚 አሁን ላይ እያስተማርን ያለንው ፤ የ 2016 ፍሬሾች የመጀመሪያ ሴሚስተር ና የ አምና የ 2015 ፍሬሾች የሁለተኛ ሴሚስተር ነው። ለ 2016 ፍሬሾች የመጀመሪያ ሴሚስተር የራሱ የሆነ መመዝገቢያ ቦት አለ። ። ለ 2015 ፍሬሾች የሁለተኛ ሴሚስተር የራሱ የሆነ መመዝገቢያ ቦት አለ።

📚ነገር ግን የ 2016 ፍሬሾች ሁናችሁ ፤ ከ 2015 ፍሬሾች 2nd semester መመዝገቢያ ቦት ላይ አንዳንድ ልጆች እየተመዘገባችሁ ነው ፤ ይህ ስህተት ነው።

ለ 2016 ፍሬሾች መመዝገቢያ ቦት ይህ ነው👇

@Aplustutoriallbot

ለ 2015 ፍሬሾች 2nd semester መመዝገቢያ ቦት ይህ ነው👇

@Aplustutorialbot

© A+ Tutorial Class.
👍52😢6🤯32😱2👏1
Forwarded from Wonge 💣❤
Selam endet nachu A+ ዎች, Wongelu ke- Hawassa 2nd year temari negn, sle sikete ke eg/r ketilo enanten lamesginachiw wodalew, miknyatun yenanten performance ayiche new እና 1st semester altetekemkum neber gin 2nd semster ke guadegnoche semeche benante bememar kebabad coursochin A kemesrat belay wedemifeligew dep't kora biye gebaw yeunet betam2× ameseginachualew,ke 1st and 2nd semster wutet mekakel yalew lewunet golto emitayi new ye unet tebareku🙏
👏44👍298😱4😢2🤩1