❗️የመጨረሻ ዙር የምዝገባ ጥሪ!
🎯በየቻፕተሩ የተዘጋጁ ጥያቄዎችን ከሰፊ ማብራሪያዎች ጋር በማቅረብ ላይ እንገኛለን።
🎯ያለፉት አመታትን የለተያዩ ግቢዎች የፋይናል ፈተና ጥያቄዎችን በመስራት በማቅረብ ላይ እንገኛለን።
🎯ለሁሉም ኮርሶች የሚያስፈልጉ ምቹ ቲቶሪያሎችን እያቀረበ ይገኛል።
🎯ከጥቂት ሳምንታት በኃላ A+ በሚዘጋጀው አጠቃላይ ፈተና Top 100 ደረጃ ውስጥ ለሚገቡት የሰርተፊኬትና ሌሎች ብዙ ሽልማቶችን ለማቅረብ ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል።
ለ2016 ፍሬሾች መመዝገቢያ ቦት ይህ ነው👇
@Aplustutoriallbot
ለ 2015 ፍሬሾች 2nd semester መመዝገቢያ ቦት ይህ ነው👇
@Aplustutorialbot
🙌 ክፍያ ከፍላችሁ ምላሽ ያላገኛችሁ ልጆች ፤ በ @Ucan_Scorebot ላይ አመልክቱ።
© A+ Tutorial Class.

👍54❤10👏6🎉5😱3😢2
Math For Natural Science.pdf
264.5 KB
📚MATHEMATICS FOR NATURAL SCIENCE
📑Exercise Questions With Their Respective Explained Answer
🎯DIRECTION: THERE ARE A TOTAL OF 45 QUESTIONS. THE ANSWER FOR EACH QUESTION IS BRIEFLY EXPLAINED
✅የእነዚህን ጥያቄዎች በደንብ የተብራሩ መልሶች፦ ቲቶሪያል ቻነሉ ላይ ያገኛሉ።
ለመመዝገብ👇👇
@Aplustutoriallbot
@Aplustutoriallbot
All Rights Reserved!
©A+ Tutorial Class

👍80❤7👏7🤩7😱3🔥2
Forwarded from Marye🦋
1 semester charesenal ke fetari betach A+lamsgenachu falegalwe betam nw yeredachun Egizabhar yakebrilen berasachen confidence endenoarane adergonal🙏teru wetatem endameta selaredachun amesgnalwe Egizabhar edemena tena yesetachu tebarkulign
👏30👍19🤯8❤3
Forwarded from 😶😶
1 semister cersenal enga gibe ena btm lamsginachu new A+ qale yelngem wellhi🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏.... 2ndun demo begugut eytbkunge new
👍65❤2😱1
Forwarded from 🌸...Recently=hidden,so don't be hidden proud by yourslf
Yenante lefat machem kelebe ayresam, ye A+ abal bemahone becha tilk kurat nw misemgn kazih bafit yenbergn baly confidence endenorgn radtognal be hiwote wist yemyresa aznegn ena bezu temert yagegnwubt gize betemrt becha sayhon keleb miyasdest, becha tenafekugnalchuh😳"A+" lazih channel megenen ayhonm .....lemgles keltoch yatru...
👍47❤8🔥3👏1
Forwarded from Bina
A+ endet nachu yAASTU freshman temari negn aastu endmitawkew fetnaw kebad nw gn kfetari betachi benate erdata teru wetet mamtat chiyalhu ena egzabhir yakbrelgn amsegnalhu🙏.. lesecond semesterm eytebeknachu nw bertu andande mamesgenm yasfelgal beya nw.
👏52👍17❤7😱6🔥4
Forwarded from Ibnu Ber👑
Hi A+soch(danina lelochm) indet nachu ke fetari betach inanten mamesgen feligalew yemifalgewun department indigeba sileradachugn bxm amesegnalew 2nd semester 3.8 seriche software gabchalew!
Thanks a lot!!🙏🙏🙏
Thanks a lot!!🙏🙏🙏
👏42👍12❤4
Forwarded from Arsu love@
Selam danel endat nacu salamacu yebza ehaw zara lamasagnacu matecalaw ewnat ka emabrhan katelo telk asetawaso argachualial ena wada mefalgbat department endegaba eradtachuial ena emabrhan edmana tena testacu kataym second semester kananta ga wadafit 👍👍
👍33❤4
Forwarded from 🦋D🔝📚👨🎓👩💻R👑👩⚖️E👰♂️🤵♂️A🤱👨👩👧👦M🛫🕋🇸🇦🥀🏁
Selam endet neh
Almarm bye tye lhed yeneberewn uv kenante gar bematnate kemanm belay tru grade serche ke 106 temari gar coc tefetgne 25 bcha siyalf 1 ene neberku ke fetariye ketlo yemamesegnachihu enanten nw beewnet kbr ygebachihual tlk sew nachihu
Almarm bete kaltemelesku moche gegnalew bezih smet bmarm echaralew bye saleks edme le A+
Ewnetm A+ grede hula A+ neber
Ene ahun Law department temari honkugn msgana lenante wedefitm bertu kezih yebelete sra yzachihu endemtmetu alteraterm Thank so so much 🙏

👏119👍47❤13😢12🎉10🤩4🔥1
📌 የሁለተኛ ሴሚስተር ቲቶሪያል ተጀምሯል።
📚በሁሉም ዲፓርትመንት የተመደባችሁ ተማሪዎች መመዝገቢያ ቦቱ ላይ ከተቀመጡት የምትፈልጉትን ኮርስ በመምረጥ መመዝገብ ትችላላችሁ።
🎯ሁሉም የጋራ ኮርሶች በመሰጠት ላይ ይገኛሉ። ጥራት ያላቸው ቲቶሪያሎች ከተለያዩ አጋዥ ጥያቄዎች ጋር ያገኛሉ። ብዙ ቲቶሪያሎች ሳያመልጥዎ ፥ በመቀላቀል ፈጥነው ከሌሎችም ቀድመው ይዘጋጁ።
ለመመዝገብ👇👇
@Aplustutorialsbot
የሶሻል ሚድያ ገፆቻችንን ይከታተሉ።
⚡️https://www.facebook.com/profile.php?id=61552303014705
⚡️https://www.youtube.com/@AplusTutorialClass
"ይህንን የዩቲዩብ ገፃችንን ቀድመው #Subscribe አድርገው ስክሪንሸቱን @Aplusssbot ላይ ለላኩልን 5 ሰዎች የ 50% Discount ያደርግላችኋል።
"Your Success is guaranteed with A+!"
#Share
@Aplustutorialofficial
© A+ Tutorial Class
📚በሁሉም ዲፓርትመንት የተመደባችሁ ተማሪዎች መመዝገቢያ ቦቱ ላይ ከተቀመጡት የምትፈልጉትን ኮርስ በመምረጥ መመዝገብ ትችላላችሁ።
🎯ሁሉም የጋራ ኮርሶች በመሰጠት ላይ ይገኛሉ። ጥራት ያላቸው ቲቶሪያሎች ከተለያዩ አጋዥ ጥያቄዎች ጋር ያገኛሉ። ብዙ ቲቶሪያሎች ሳያመልጥዎ ፥ በመቀላቀል ፈጥነው ከሌሎችም ቀድመው ይዘጋጁ።
ለመመዝገብ👇👇
@Aplustutorialsbot
የሶሻል ሚድያ ገፆቻችንን ይከታተሉ።
⚡️https://www.facebook.com/profile.php?id=61552303014705
⚡️https://www.youtube.com/@AplusTutorialClass
"
"Your Success is guaranteed with A+!"
#Share
@Aplustutorialofficial
© A+ Tutorial Class
👍79❤18🔥7👏6😢5😱2🤩2🎉1
🙌በመጀመሪያ ሴሚስተርም ሆነ በሁለተኛ ሴሚስተር ለሚገኙ የአንደኛ አመት ተማሪዎች
⚡️A+ Tutorial Class ምዝገባውን ቀጥሏል ፥ አንደኛ ሴሚስተር ወደ ኃላ በመዘግየት አሁን ገና እየጀመራችሁ ያላችሁ ተማሪዎች @Ucan_Scorebot ላይ በማመልከት መመዝገብ ትችላላችሁ። ለሁለተኛ ሴሚስተር ተማሪዎች ደግሞ @AplusTutorialsbot በመጠቀም ይመዝገቡ።
ስኬትዎ ከ A+ ጋር የተረጋገጠ ነው።

👍26😢16❤3😱3🎉3
🎁እንኳን ለፋሲካ በአል በሰላም አደረሳችሁ🎁
☀️💥የሚከተሉትን ሁለት አሸላሚ ጥያቄዎች ፥ በትክክል ከሌላው በተሻለ መልኩ የመለሱ ሶስት ተማሪዎች አንደኛ🥇 የ 100ብር ካርድ 🥈 የ25ብር ካርድ 🥉የ 15ብር ካርድ ተሸላሚ ይሆናሉ።
1ኛ ጥያቄ ፦ በዚህ ሊንክ ገብተው ፥ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጎ ማረጋገጫ ስክሪንሸት መላክ።
https://www.youtube.com/@AplusTutorialClass
2ኛ ጥያቄ ፦ በግቢ ህይወታችሁ ገና ለሚመጡ ተማሪዎች ይጠቅማል ብላችሁ የምታስቡትን የግቢ ህይወት እና አጠናን ልምድ ወይም ተሞክሮ አጋሩን (በድምፅ ቢሆን ይመረጣል)
❗️መልሶቹን ሁለቱንም አንድ ላይ ነው መላክ ያለባችሁ። ከአንድ ጊዜ በላይ መልስ መላክ አይቻልም። ከተቀመጠው መልስ መስጫ ቦት ውጪ በሌላ መላክ አይቻልም።
መልስ ለመላክ👇
@Aplusssbot
🌼🌼መልካም የፋሲካ በዓል በድጋሚ።

👍52😱5❤4😢3🤩3
📚 Jimma University.
📚 Civics and Moral Education Last Year(2015) Mid Exam.
📌 Part I : True/False.
1) True .... Morality ማለት የሰው ልጅ ድርጊቶቹ ትክክለኛነት ወይም ስህተት ነው ማለት ነው ብለን ተምረናል ፤ የ morality ጥቅም የሰው ልጅ የሚያደርጋቸውን ድርጊቶች ትክክለኛነት/ስህተትነት በመለዬት ጥሩ ድርጊቶችን ለማድረግ ነው ፤ morality informal ነው። ነገር ግን Ethics formal(science) ነው።
2) True... Predictive ማለት የሚገመት የሚተነበይ ማለት ነው ፤ teleology ውጤትን መሰረት ያደረገ ነው ፥ ውጤቱ ደግሞ ወደፊት የሚታይ ነው ፤ ውጤቱ መጥፎ/ጥሩ መሆኑን የምናውቀው ወደፊት ነው።ስለዚህ ወደፊት የሚከናወን ስለሆነ ማወቅ አንችልም ውጤቱን ፥ የ teleology አንዱ ደካማ ጎን ይህ ነው ፤ የድርጊቱ ውጤት መገመት/መተንበይ አይችልም። deontology ግን ድርጊቱ ህግን አክብሯል/አላከበረም የሚለውን ብቻ ነው የሚያዬው ፤ ስለዚህ ድርጊቱ ትክክል ነው ወይም ስህተት ነው ብሎ ለመተንበይ አያስቸግርም።
3) True... Teleologist(consequentialist) ቶች የሚያምኑት በድርጊቱ ውጤት ነው ብለናል። ስለዚህ መዋሻት(lying) ን እንዲሁ ጥሩ ነው ወይም መጥፎ ነው ማለት አንችልም።ውጤቱ ጥሩ ከሆነ መዋሸት ጥሩ የሚሆንበት ጊዜ አለ ፤ ውጤት መጥፎ ከሆነ መዋሸት ስህተት የሚሆንበት ጊዜ አለ። ስለዚህ ውጤቱን አይተን ነው መወሰን የምንችለው እንጂ እንዲሁ(inherently) መዋሸት ጥሩ/መጥፎ ማለት አንችልም በ consequentialist መሰረት።

👍39❤14😱3
4) False... በ utilitarianism አስተምህሮ መሰረት ፥ አንድ ድርጊት ትክክል(morally right) ነው የሚባለው ፥ የድርጊቱ ውጤት ለአብዛሀኛው ሰው ጥቅም የሚሰጥ ከሆነ ነው። The greatest good for the greatest number ነው። ጥያቄው ላይ የሚለው ግን የድርጊቱ ውጤት ለ ድርጊቱ ባለቤት(doer of the action) ጥቅም የሚሰጥ ከሆነ ነው ይላል። The greatest good for the greatest number ነው እንጂ the greatest good for the doer አይደለም።
5) False... ጥያቄው የሚለው ፥ አንድ ሰው የሞራል እሴቶችን ና መመሪያዎችን እስካወቀ ድረስ ፥ ያ ሰው Virtuous person(መልካም ምግባር ያለው ሰው) መሆን ይችላል። የሞራል እሴቶች ና መመሪያዎች ማለት አትስረቅ ፥ አትዋሽ ፥ አትግደል ወዘተ ናቸው። አንድ ሰው virtuous ነው ወይም አይደለም ብለን የምንገመግመው በ virtue ethics መሰረት ነው። እንዴ virtue ethics አስተምህሮ መሰረት አንድ ሰው virtuous(መልካም ሰው) ነው የሚባለው ፥ morality ስላወቀ ሳይሆን ፥ Habit(ጥሩ ልምምድን) ን ሲያጎለብት ነው። ስለዚህ መልካም ምግባር የሚመጣው በ Practice በ Habit ነው እንጂ moral value ን በማወቅ አንደለም።
6) True
7) True
8) True

👍16❤2
📌 Part II : Matching
1) B (Augustin advocates Divine Command Theory)
2) G (David Ross advocates Prima Facie duty)
3) E ( stuart mill advocates Rule utilitarianism)
4) D ( Bentham advocates act utilitarianism)
5) C ( Kant advocates Universality principle)
6) F ( samuel pufendorf elborates Human beings duties.)
7) A( Aristotle advocates virtue ethics - የሰው ልጅ በተፈጥሮው መልካም ነው)
🙌ሁሉንም ቲቶርያሉ ላይ ዳሰንዋል።
📌 Part III : Choice.
1) B... ፅንፈኝነት(extremism) ን ለተማሪዎች ማስተማር የ Civics ትምህርት አላማ ና ተግባር አይደለም።
2) C... ምርጫ C morality ነው።
3) B... ቲቶርያሉ ላይ ተምረንዋል ፥ 😁የአምቡላንሱን ምሳሌ አስታውሳችሁ?
4) C... ከ William David Ross ሰባት duty ዎች መካከል አንዱ duties of fidelity ነው። duty of fidelity ማለት የገባንውን ቃል ኪዳን የመጠበቅ ግዴታ ና ያለ መዋሻት ግዴታ ነው። ስለዚህ ታማኝነትን ሀቀኛ መሆንን የሚገልፀው ይህ duty ነው።
5) A...በ teleology አስተምህሮ መሰረት ፥ እንዲሁ በተፈጥሮ በልማድ በደንብ በመመሪያ በደመ-ነፍስ(intrinsically) ድርጊቶች ን moral ወይም immoral ማለት አንችልም። የድርጊቱን ውጤት(result, consequence, goal) በማዬት ነው moral or immoral ማለት የሚቻለው። ስለዚህ ምርጫ B,C,D ትክክል ናቸው።
6) C... ግልፅ ነው ቲቶርያሉ ላይም አለ ፥ የብዙሀኑ ደህንነት ፥ የብዙሀኑ ጥቅም ፥ የማህበረሰቡ የተሻለ መሆን ላይ ትኩረት ቅድሚያ የሚሰጠው utilitarianism ነው። The greatest good for the greatest number ማለት ነው።
7) D ... Ethical Egoism አስተምህሮው ቅድሚያ ለራስህ ስጥ ነው ፤ ይህ ሲሆን ሌሎችን ባከበረና ባልጎዳ መልኩ ነው ይላል። ቅድሚያ ለራስህ ዋጋ ስጥ ሲል ፤ ሌሎችን እየጎዳህ ራስህን ጥቀም ማለቱ አይደለም። Ethical egoism ን ቲቶርያሉ ላይ በስፋት ተምረንዋል ቲቶርያሉን ተመልከቱት።
8) D ... deontological ethics ስለ ውጤት(outcome) አያወራም ፥ አያሳስበውም። ምርጫ D የሚለው ፥ ህግ ን ደንብን በማክበር ጥሩ ጥቅም የሚሰጥ ድርጊትን ማድረግ ነው የሚለው። ስለዚህ Rule(ህግ ደንብ) + ጥሩ ጥቅም(utilitarianism) ማለት ነው። Rule utilitarianism የ stuart mill teleological Ethics ነው። ስለዚህ ምርጫ D deontological Ethics መሆን አይችልም። ምርጫ A ትክክል ነው ምክንያቱም በ deontology አስተምህሮ መሰረት ፥ ህግ ን ደንብን መመሪያን(moral rules) መሰረት በማድረግ ነው ድርጊቶችን ማድረግ ያለብን የሚል አስተምህሮ አለው። ምርጫ B Rights theory ብለን የተማርነው ነው ፥ ምርጫ C Kant's Categorical Imperative Theory ብለን የተማርነው ነው። Rights Theory ና Kant's Categorical theory ደግሞ የ deontological ethics አይነቶች ናቸው።
9) D... Altruism ማለት ከራስ ይልቅ ለሌሎች ማሰብ ፥ ከራስ ይልቅ ለሌሎች ማድረግ ማለት ነው። ምርጫ C ለምን አልሆነም? doing something neutral for others ማለት ለሌሎች ምንም(neutral) አለማድረግ ማለት ነው ፥ neutral የሚለው ቃል ያፈርሰዋል።
📌 Part IV : Case Questions👏🥰
10) D... አንድ ድርጊት ትክክል ነው የሚባለው ለራስ ጥቅም ከሰጠ ነው የሚል አስተምህሮ የ Ethical egoism ነው[Mr.Solomon የተናገረው] ፥ ከራስ ይልቅ ለሌሎች መኖር የሚል አስተምህሮ የ Altruism ነው[Mr.Omad የተናገረው።]
11) B... አንድ ድርጊት ትክክል ነው የሚባለው ለአብዛሀኛው ሰው(gratest number) ጥቅም ደስታ የሚሰጥ ከሆነ ነው የሚል አስተምህሮ የ utilitarianism ነው[Mr.Leta የተናገረው]
12) C... Miserliness(ስግብግብነት) የ መልካም ሰው(virtue person) መገለጫ ባህሪ አይደለም።
13) B... reciprocity norm ማለት ሰዎች የሆነ ነገር ሲያደርጉልን ፥ በምላሹ እኛም ለነሱ ማድረግ ማለት ነው።
14) A... ቲቶርያሉ ላይ ተምረንዋል የ kant አስተምህሮ መሰረቱ፤ good will(መልካም ፈቃድ) ነው። አንድ ድርጊት ትክክል(right) ነው የሚባለው በድርጊቱ ላይ መልካም ፈቃድ(good will) ካለን ብቻ ነው። ለምሳሌ ለተራበ ሰው ምግብ ብትሰጥ ፤ ደስ እያለህ ካልሆነ የሰጠኸው ፥ በመስጠትህ ላይ ጥሩ ፈቃደኝነት ከሌለህ መስጠትህ ትክክል አይደለም፤ ቲቶርያሉ ላይ ተምረንዋል ማዬት ትችላላችሁ።
15) C
🙌ቀላል ነው ፤ Almost ተምረናቸዋል። ሳትፈሩ በልበ-ሙሉነት ገብታችሁ መስራት ነው። መልካም የ ሚድ ፈተና ከ civics የ A+ Tutorial አስተማሪ።

👍75❤7😱4
applied1_bagashaw_maltot-1.pdf
105.3 MB
📚Applied Math I - Begashaw
📑ለግቢ የApplied Math ኮርስ ተማሪዎች በጣም ወሳኝ የሆነ አጋዥ መፅሐፍ ነው። አብዛኛውን ጊዜ ፈተና የሚወጣበት እንዲሁም Conceptኦችን በደንብ ግልፅ አድርጎ የሚያብራራ ነው።
Your Success is guaranteed with A+!

Anton_H_,_Rorres_C_Elementary_linear_algebra_with_appli_1_2.pdf
19.1 MB
📚Applied Math Course ለሚወስዱ እንዲሁም ለሌሎች በጣም ምርጥ መፅሐፍ ነው፥ ነገሮችን በዝርዝር የሚያብራራ፥ ብዙ ጥያቄዎችን ከነ መልሳቸው (የመጨረሻዎቹ ገፅ) የያዘ መፅሐፍ ነው።
📌እንደ "Begashaw" ያለ (ምናልባት ከዚያም በላይ የሆነ) ጥሩ መፅሐፍ ስለሆኑ እንደ አጋዥ መፅሐፍ ብትጠቀሙት በጣም ይጠቅማችኋል።

👍47❤6😢3