A+ Tutorial Class Official pinned «#Repost ሰላም የተከበራችሁ የA+ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ🤗 በA+ Tutorial Class ከዕለት ወደ ዕለት የሚቀላቀሉን ተማሪዎች ቁጥር እየጨመረ ይገኛል። ስለዚህም አዳዲስ ተማሪዎች እንዲሁም እናንተ ውስጥ ያላችሁት መከታተል የምትፈልጉትን ኮርስ እንዲሁም ሌሎች ነገሮችን በቀላሉ Search በማድረግ ማግኘት የምትችሉበትን ቀለል ያለ መንገድ አመቻችተንላችኃል። ከታች ከሚገኘው መከታተል የፈለጋችሁትን…»
Forwarded from Cee
የናንተን ውለታ በእኛ አቅም መክፈል አይቻልም እንደው እግዚአብሔር የምትፈልጉበት ያድርሳችሁ ❤🙏
❤69👍10🥰4👏2
Forwarded from Mandela
Kemir gin eyegeremachugn new keflen sayhon benetsa new eko mitastemrut lecteru erasu sint birr tekeflot yenante gimash ayastemirim, kalat yatregnal lesew siket endemitru siketama yargachu selamachu yibza zemanachu yibarek allah yikfelachu yitebkachu bertulin shukren🙏🙏🙏👌
❤53👍18🥰3
Forwarded from Ab Shø
Mn gzem bihon yenaten wleta aresawm Ab Hawassa un tank you DOCTOR YHE YNE YESETEHUACHHU MAREG NEW amesegnalehu betam
❤26👍16😁3🥰1
Forwarded from balakye❤uti
Btm btm nw mamesegnew ye ewnt ke class blay yhe channel redtognal ena fetar yakebrln
❤28🥰9👍2
Forwarded from Martina
Yederese lewede A+ endet nachu beewenet baleweletaye nachu mid kenante temere tefeteneku resultu akuri new becha bacheru bale weletaye nachu betam amesegenalew
👍25❤13🥰3👏1
Forwarded from A+ Tutorial Testimonials
👉🆖:
A plus እንዴት ናችሁ የእውነት በጣም ትለያላችሁ እኔ ግቢ ስገባ ፈተና ምናምን ፈርቼው ነበር ግን እድሜ ለ ለናንተ ።እስካሁን ያልደፈንኩ የለም ይህም የሆነው በናንተ ነው ይሄ chanal በ M.... followers እንደሚኖረው ወደፊት I hope !!
Hawassa uv
A plus እንዴት ናችሁ የእውነት በጣም ትለያላችሁ እኔ ግቢ ስገባ ፈተና ምናምን ፈርቼው ነበር ግን እድሜ ለ ለናንተ ።እስካሁን ያልደፈንኩ የለም ይህም የሆነው በናንተ ነው ይሄ chanal በ M.... followers እንደሚኖረው ወደፊት I hope !!
Hawassa uv
❤33👍28🥰2
ሰላም ቤተሰቦች🤗
ባለፈው ሳምንት እንደተነገራችሁ በዚህ ሳምንት (ከነገ ጀሞሮ) ለተከታታይ ቀናት ለFinal~Exam የሚያዘጋጇችሁን ማቴሪያሎች (በተለይም የከዚህ በፊት ፈተናዎችን ሼር በማድረግ) አብረን እንቆያለን። ለዚህ ደግሞ እንዲቀል Schedule አውጥተናል።
📍Monday
~Math
~Psychology
📍Tuesday
~Comm. English
~Anthropology
📍Wednesday
~Physics
~Economics and Civics
📍Thursday
~Logic
ከእናንተ የሚጠበቀው ምንድነው?
📑የሚለቀቁላችሁን ጥያቄዎች በደንብ መስራት ያልገባችሁን ከስር ከስር መጠየቅ፥
📑ይህን ሳምንት በደንብ ወጥራችሁ መስራት ይኖርባችኃል፥ ጠዋት እና ከሰዓት የተለያዩ ጥያቄዎችን (በPhoto እና በPdf) እንለቃለን። በዚህ ሳምንት ከምቾት ስፍራችሁ ተላቀቁ፥ እንቅልፋችሁን ቀንሱ፥ በSocial Media የምታሳልፉትን ጊዜ ቀንሱ፥ ከጓደኞቻችሁ ጋር የምታሳልፉትን ጊዜ ቀንሱ❕
ትጥቁን እንደሚገባ የታጠቀ ወታደር ምንም ፍርሃት በውስጡ የለም!
ስኬትዎ ከA+ ጋር የተረጋገጠ ነው!
©A+ Tutorial Class

እየውላችሁ ይህ ጊዜ ለእናንተ እጅግ አስፈላጊ ነው፥ በውጤት መውረድ ምክንያት የሚፈልጉትን ዲፓርትመንት በማጣት ከሚባዝኑት መሃል እንድትሆኑ አንፈልግም።የምንለቃቸውን ምን ያክል እንደተከታተላችሁ፥ ከዚህ ሳምንት መጨረሻ (ከአርብ ጀምሮ) በሚሰጠው የA+ Tutorial Class Final Exam ትገመገማላችሁ። የፈተናውን Schedule🗓 እስከ እሮብ እንለቃለን።
ትጥቁን እንደሚገባ የታጠቀ ወታደር ምንም ፍርሃት በውስጡ የለም!
ስኬትዎ ከA+ ጋር የተረጋገጠ ነው!
©A+ Tutorial Class
👍55❤13🥰5😁3🔥2👏2😱1😢1
ከዛሬ 8 ሰአት ጀምሮ ሰሞኑን በተከታታይ እያንዳንዱ Fallacy ላይ ጥያቄዎች በፎቶ ይሰጧችሗል። መልሳችሁን አስተያየት መስጫው ሳጥን(comment) ውስጥ ታስቀምጣላችሁ ፤ ያልገባችሁን እርስ በ እርስ ትወያያላችሁ። በእያንዳንዱ fallacy ላይ ጥያቄዎቹን ለሚደፍን ተማሪ የ 50 ብር ካርድ ሽልማት ይበረከትለታል።
❤12👍3🎉1
02. Induction Divisibility.mp4
24.7 MB
✅ ብዙ ተማሪዎች ላይ Mathematical Induction የመረዳት ችግር እንዳለ ተረድቻለሁ። ስለዚህም ክፍል ከተማራችሁት በተጨማሪ እነዚህን ሁለት Videoዎች እንድትማሩባቸው አጋራናችሁ። በርቱ!
© YouTube - The Organic Chemistry Tutor
© A+ Tutorial Class
© YouTube - The Organic Chemistry Tutor
© A+ Tutorial Class
👍13👏6
የ ሎጂክ ትምህርትን ከ ቻፕተር 4 ውጭ ለ mid Exam ና ለ final exam ያዘጋጇችሗል ያልኳቸውን ትምህርቶች ለመስጠት ሞክሬያለሁ።
እያንዳንዱ ሰው የብዙ ሰዎች አስተሳሰብ ና ውጤት ነው። ለዛም ነው የሰው ልጅ የጋርዮሽ አስተሳሰብን በመጠንሰስ እንዴ ማህበረሰብ መኖር ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ለድርጊቶቹ የራሱን ምክንያት በማቅረብ ሰዎች ያለዘፈዳዊነት ስርአትን በጠበቁ መልኩ በተፈጠረችለት ምድር የጥበቃ ህግን በማክበር ለብዙ ዘመናት ፀንቶ መኖር የቻለው። አባታቶቻችን ህግ ና ስርአት ን አበጁልን ፤ ሎጂክም ከአባቶቻችን ፈለቀ።
📚 እኛስ❓በሀይማኖት ሽፋን ስም ብዙ ህፀፅ(fallacy) በኛ ላይ እየተፈፀመ ይገኛል። በፖለቲካ ሽፋን ስም ብዙ ህፀፅ በኛ ላይ እየተፈፀመ ይገኛል። እኛም ጭምት ሁነን አሜን ብለን በመቀበላችን የግለሰብም ሆነ የህዝብ ሉአላዊነት ዋጋ ቢስ ሆነ።
📚 ምክንያታዊ በሆነ መልኩ መማር ያስከብራል ፤ ሀገርንም ያኮራል። ኑ❗️ሎጂክ ን ተምረን ምክንያታዊ ማህበረሰብን እፍጠር❗️
🙋♂ Dani ነኝ ፤ ሎጂክ ኮርስ ላይ ስለነበረን ቆይታ አመሰግናለሁ። ለሁላችሁም መልካም ፈተና።

👍91❤36👏24😢13🥰8🤩4😱1
📚 Logic Chapter 5 ላይ የተለቀቁትን ትምህርቶች በቀላሉ ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጠቀሙ👇።
🎯 ስለ Formal ና inforaml fallacy የተለቀቁት ትምህርቶችን ለማግኘት እነዚህን ሶስቱን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ👇።
https://t.me/c/1766993365/512
https://t.me/c/1766993365/513
https://t.me/c/1766993365/514
🎯 ስለ fallacies of relevance የተለቀቁት ትምህርቶችን ለማግኘት እነዚህን ስምንቱን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ👇።
https://t.me/c/1766993365/520
https://t.me/c/1766993365/521
https://t.me/c/1766993365/522
https://t.me/c/1766993365/523
https://t.me/c/1766993365/524
https://t.me/c/1766993365/526
https://t.me/c/1766993365/528
https://t.me/c/1766993365/529
🎯 ስለ fallacies of relevance የተሰሩ ጥያቄዎችን ለማግኘት እነዚህን ሁለቱን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ👇።
https://t.me/c/1766993365/548
https://t.me/c/1766993365/549
🎯 ስለ fallacies of weak induction የተለቀቁት ትምህርቶችን ለማግኘት እነዚህን ስድስቱን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ👇።
https://t.me/c/1766993365/556
https://t.me/c/1766993365/557
https://t.me/c/1766993365/558
https://t.me/c/1766993365/559
https://t.me/c/1766993365/560
https://t.me/c/1766993365/561
🎯 ስለ fallacies of weak induction የተሰሩ ጥያቄዎችን ለማግኘት እነዚህን ሶስቱን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ👇።
https://t.me/c/1766993365/563
https://t.me/c/1766993365/564
https://t.me/c/1766993365/564
🎯 ስለ fallacies of relevance and weak induction የተሰሩ ጥያቄዎችን ለማግኘት እነዚህን ሁለቱን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ👇።
https://t.me/c/1766993365/592
https://t.me/c/1766993365/593
🎯 ስለ fallacies of presumption የተለቀቁት ትምህርቶችን ለማግኘት እነዚህን አራቱን ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ👇።
https://t.me/c/1766993365/584
https://t.me/c/1766993365/585
https://t.me/c/1766993365/586
https://t.me/c/1766993365/587
🎯 ስለ fallacies of presumption የተሰሩ ጥያቄዎችን ለማግኘት ይህን አንድ ማስፈንጠሪያ ይጫኑ👇።
https://t.me/c/1766993365/606
🎯 ስለ fallacies of Ambiguity የተለቀቁ ትምህርቶችን ለማግኘት እነዚህን ሶስት ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ👇።
https://t.me/c/1766993365/642
https://t.me/c/1766993365/643
https://t.me/c/1766993365/644
🎯 ስለ fallacies of Grammatical Analogy የተለቀቁ ትምህርቶችን ለማግኘት እነዚህን ሁለት ማስፈንጠሪያዎች ይጫኑ👇።
https://t.me/c/1766993365/653
https://t.me/c/1766993365/654
© A+ Tutorial Class.

👍81🥰15❤12🤔10👏9😱7😁4🔥3💩3😢1🎉1
📑Final Exam Schedule
[A+ Tutorial Class]
🗓Friday (Tomorrow)
7/22/2022
📍Mathematics ማታ 1:00 ሰዓት ላይ
📍Comm. Eng. ማታ 3:30 ላይ
🗓Saturday 7/23/2022
📍Psychology ማታ 1:00 ሰዓት ላይ
📍Anthropology ማታ 3:30 ላይ
🗓Sunday 7/24/2022
📍Logic ማታ 1:00 ሰዓት ላይ
📍Physics ማታ 3:30 ላይ
All rights reserved!
©A+ Tutorial Class
[A+ Tutorial Class]
🗓Friday (Tomorrow)
7/22/2022
📍Mathematics ማታ 1:00 ሰዓት ላይ
📍Comm. Eng. ማታ 3:30 ላይ
🗓Saturday 7/23/2022
📍Psychology ማታ 1:00 ሰዓት ላይ
📍Anthropology ማታ 3:30 ላይ
🗓Sunday 7/24/2022
📍Logic ማታ 1:00 ሰዓት ላይ
📍Physics ማታ 3:30 ላይ
All rights reserved!
©A+ Tutorial Class
👍54❤8🥰5🔥3👏2
ለመፈተን ዝግጁ ናችሁ🙌
📌Math ስለሆነ በወረቀት ሰርታችሁ ፎቶ አንስታችሁ ነው የምትልኩት። የከበዳችሁን መዝለል ይቻላል።
📌መልስ ሁለቴ መላክ አይቻልም። ሰዓቱ ካለፈ በኃላም መላክ አይቻልም።
📌ሶሻል ተማሪዎችም የሚመለከታችሁን ጥያቄዎች ሰርታችሁ ላኩ።
📌መኮረጅም፣ መኮራረጅም ክልክል ነው።
📌አለመፈተንም ይቻላል፥ ብትፈተኑ ግን ይጠቅማችኋል፥ እራሳችሁን ትገመግሙበታላችሁ።
ከ30ደቂቃ በኃላ ይጀምራል።
በርቱ! መልካም ፈተና!

👍33🤩4💩3🔥2😁2🥰1
A+_Math_Final_Exam.pdf
1.1 MB
📑Mathematics Final Exam
📝2014/2022 A+ Tutorial Class
⌚️Time allotted: 3hrs
📌Send Answers on
@Ucan_scoreebot
All Rights Reserved!
©A+ Tutorial Class
📝2014/2022 A+ Tutorial Class
⌚️Time allotted: 3hrs
📌Send Answers on
@Ucan_scoreebot
All Rights Reserved!
©A+ Tutorial Class
👍46👏7🤔4
📗 ተወዳጆች ሆይ ፈተናው ተጠናቋል። ለፋይናል ፈተና ካገዛችሁ ጥያቄዎቹን በደንብ እንድትሰሯቸው እናበረታታለን። አሁን ማትስ ተፈትናችሁ : ያለ ምንም ዕረፍት መፈተን ስለሌለባችሁ English Skill I ነገ ጧት 4:00 ትፈተናላችሁ። ግዴታ አይደለም መፈተን የሚፈለግ ብቻ መፈተን ይችላል።
🌷መልካም አዳር
© A+ Tutorial Class.
🌷መልካም አዳር
© A+ Tutorial Class.
👍29🥰6🎉1
A Plus English final.pdf
459.9 KB
📚 A+ Tutorial Class.
📚 English Final Exam.
🔰 መልሳችሁን በዚህ መላክ ትችላላችሁ👇
@Ucan_scoreebot
አለመላክም ትችላላችሁ። ግን ጥያቄዎቹን ብታያቸው ለፈተና ይጠቅማችሗል።
© A+ Tutorial Class.
📚 English Final Exam.
🔰 መልሳችሁን በዚህ መላክ ትችላላችሁ👇
@Ucan_scoreebot
አለመላክም ትችላላችሁ። ግን ጥያቄዎቹን ብታያቸው ለፈተና ይጠቅማችሗል።
© A+ Tutorial Class.
👍28🥰22❤2🤔2👏1😁1
A+_Psychology_Final_Exam.pdf
1 MB
📑General Psychology Final Exam
📝2014/2022 A+ Tutorial Class
⌚️Time allotted: 2hrs
📌Send Answers on
@Ucan_scoreebot
ስላረፈድን ይቅርታ! Anthropology ፈተና ነገ ጧት 4:00 ይቀጥላል።
መልካም ፈተና!
All rights reserved!
©A+Tutorial Class
📝2014/2022 A+ Tutorial Class
⌚️Time allotted: 2hrs
📌Send Answers on
@Ucan_scoreebot
ስላረፈድን ይቅርታ! Anthropology ፈተና ነገ ጧት 4:00 ይቀጥላል።
መልካም ፈተና!
All rights reserved!
©A+Tutorial Class
👍34❤7🤔3😁2🥰1
A+_Anthropology_Final_Exam.pdf
112.5 KB
📑Social Anthropology Final Exam
📝2014/2022 A+ Tutorial Class
⌚️Time allotted: 1:30hrs
📌Send Answers on
@Ucan_scoreebot
መልካም ፈተና!
All rights reserved!
©A+Tutorial Class
📝2014/2022 A+ Tutorial Class
⌚️Time allotted: 1:30hrs
📌Send Answers on
@Ucan_scoreebot
መልካም ፈተና!
All rights reserved!
©A+Tutorial Class
👍18❤4😁2😱1