A+ Tutorial Class Official
16.8K subscribers
122 photos
4 videos
47 files
9 links
Download Telegram
አጠገብህ ያለውን ነካ አርገውና A+ በለው።

😁ለ ትንሽ ደቂቃ የሚቆይ ፖስት።
424🤩9🔥4
📚 A+ Tutorial አሁን ካለበት ዘርፍ በተጨማሪ ፥ በተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች "Training Center" ቢያቋቁም ፥ ምን ይመስላችሗልኮሜንት ላይ ሀሳብ እንዲትሰጡን በትህትና እንጠይቃለን።

© A+ Tutorial Class.
18👍10
📢AAU

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም የቅድመ-ምረቃ ትምህርታቸውን በመደበኛ መርሐግብር በመንግሥት ስኮላርሺፕ እና በግል እንዲሁም በማታ መርሐግብር በተቋሙ መማር የሚፈልጉ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅት ማጠናቀቁን አሳውቋል፡፡

በዚህም በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጾች www.aau.edu.et ወይም https://portal.aau.edu.et ላይ የተገለፁ ዝርዝር የማመልከቻ መስፈርቶችን የምታሟሉ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡

የመመዝገቢያ ቀናት
ከሐሙስ ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም ጀምሮ

የዩኒቨርሲቲው የመግቢያ ፈተና (UAT) የሚሰጥበት ቀን ወደፊት ይገለጻል ተብሏል፡፡

@Aplustutorialofficial
6🎉1
😁 ጊዜው የእረፍት ነው እና እስኪ እንዝናና ፥ ሽልማት ያለው ነው።

A+ Tutorial ን በተመለከተ አጭር ግጥም ኮሜንት ላይ በመፃፍ ብዙ ላይክ ያገኘ ይሸለማል።

እስከ ማታ 2ሰአት ድረስ ይቻላል ፥ 2:30 ላይ ሽልማት እንሰጣለን።

© A+ Tutorial Class.
😢1
Forwarded from 𝓒𝓾𝓻𝓲𝓸𝓾𝓼 𝓔𝔁𝓹𝓵𝓸𝓻𝓮𝓻
እድሜ ለA plus ፈተናውን አለፍኩ
for all my friends recommend አደረኩ

አሁን ደሞ አሉኝ ግጥም ግጠም
ምን አማራጭ አለኝ ሄጄ ልሸለም
👍10
Forwarded from Bereket
ኤ ፕላስ ነው ስሙ፣ የጥበብ ምንጫችን፣
መምህሩም ጀግና፣ የዕውቀት ምሰሶአችን።
ከባድ የሚመስል፣ በሱ ቃል ይቀላል፣
አንጎል የሚፈትነው፣ በሱ ቃል ይብራራል።

አንድ በአንድ ጥያቄ፣ መፍትሄ ሲያገኝ፣
ተማሪውም ደስ ብሎት፣ ተስፋው ሲያፈራይ።
ለስኬት በር ሆኖ፣ መንገድ የሚጠርግ፣
የተማሪን ህልም፣ ከዳር የሚያደርግ።
1👏10👍2
Forwarded from Hisku Junior
A ፕላስ
Yene higher ክላስ
ልግጠም ልጠቀም የኔን ረጅም ሚላስ
ዳኒ ቲለያለህ ሁለም ስታስተምር
አንደኛዬ ነህ አልዋሺህም ክምር
ምሳሌዎችሽም ማይታመኑ ተአምር
አንቺ የየኔ ጀግና የፍረሽማን ጌታ
ሁሌም ኑርልኝ ከዝም በላይ በርታ
3👍2
Forwarded from 𝔬𝔲𝔪𝔢𝔯
A+


የሀይ school ትምርት አለ ብየ ሄጄ ፣
ሁለት unit አለቀ ያውም በ1 period ምንም ሳልፅፍ በጄ ።


ማብራራት መተንተን ከሌለው ማስረዳት፣
A+ን እንጂ አንፈልግም ሌክቸር ይሂዱ ወደቤት ።


ያው ግጥሙም ባያምር ምንም ቃና ቢያጣ ፣
እንደ A ኘላሶች ያለ አስተማሪ ከወዴት ሊመጣ።




A+ እንወዳቹሀለን 🙏🙏🙏
🔥153👍3
Forwarded from Häብታመű
መማር ያስከብራል በሚባለው ተረት
አምሮዬ ታጥቦ አስኪሆን ወረቀት
ምሽጌ ገብቼ
አንገቴን ደፍቼ
ብለፋ ብለፋ logic በየት ይጠፋ
Fallacy's ፈልሶብኝ አጥለቅልቆኝ ሳለ
የ fallaciw ጌታ
እኔን ለማስረዳት dani ከተፍ አለ
በ ካምፓሱ ንጉስ be A+ ግቢ ምሽስጌን አረኩኝ
መልፋት ድሮ ቀረሽ ቀለል ባለ መንገድ examun አለፍኩኝ
እድሜ ላንተ ልበል ከ fresh ጀምሮ አብሮኝ ለነበረው
A+ አባቴ የመጨናነቄን ቀንበሩን ሰበረው
ሹክረን 😁
👍30
Forwarded from No one
ኤፕላስ ገባሁ በሆዴ እያለኝ ቁርጠት
መምህሩ ሲናገር ይሰማኛል የዶሮ ጩኸት
ካልኩሌተሬ ጠፋብኝ በሂሳብ ትምህርት ሰዓት
መልሴን ሳገኝ ይሆናል እንደ ጦጣ ስሜት
ኤፕላስ ግን ደህና ነው ያስተምረኛል በሰከንዶች

ምናልባት እሆናለሁ አንድ ቀን የሮኬት ሳይንቲስት
👍5🤩1
ሽልማቱን አድርሰናል።

A+ Tutorial ቻናል ላይ ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ በ @Ucan_scorebot በኩል ማናገር ትችላላችሁ።

© A+ Tutorial Class.
7🔥2
#Epl

📚 በ Manchester City ና በ Tottenham መካከል ዛሬ የሚደረገውን ጨዋታ ስንት ለስንት እንደሚጠናቀቅ በትክክል ለገመተ የ A+ ተማሪ የካርድ ሽልማት እንሸልማለን። ግምታችሁን comment section ውስጥ አስቀምጡ።

© A+ Tutorial Class.
5
A+ Tutorial Class Official:
ሰላም Old Group ማለትም የቆየ የቴሌግራም ግሩፕ ያላችሁ በከፍተኝ ዋጋ እየገዛን ነው በነዚ አመተምህረት የተከፈተ ካላችሁ  አናግሩን⬇️

2019

2020

2021

2022

2023

🛑ማሳሰቢያ
የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ሆነ ''1000'' ሆነ '10,000'' ዋጋው እኩል ነው
እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘ

🔰clear history ያልተደረገ ግሩፕ ነው የምንፈልገው
🔰Ownership ለማስተላለፍ 𝐓𝐰𝐨 𝐒𝐭𝐞𝐩 𝐕𝐞𝐫𝐢𝐟𝐢𝐜𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧 አካወንታቹ ላይ ግዴታ መኖር አለበት
Transfer ownership then payment
         

INBOX me👇
@Sagacitydgy
4
#Epl

📚 በ Manchester United ና በ Fulham መካከል ዛሬ የሚደረገውን ጨዋታ ስንት ለስንት እንደሚጠናቀቅ በትክክል ለገመተ የ A+ ተማሪ የካርድ ሽልማት እንሸልማለን። ግምታችሁን comment section ውስጥ አስቀምጡ።

© A+ Tutorial Class.
👍94