💛Anthology💛
11 subscribers
56 photos
26 videos
80 links
☞ ሁሌም ቢሆን ለ ዲንህ ትልቅ ቦታ ስጥ!!!!!
<< ያ አላህ ! ባልሰራበት እንኳ ወደ በጎ ነገር
ያመላከተ ሰው የሚያገኘውን አጅር አታሳጣን>>
Channelየ ሚሠጠው አገለግሎት
ዉብ ድንቅ አስተማሪ ታሪኮች
islamic qoutes & others
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መሰማት ያለበት video nw ለሁሉም ሼር ለሁሉም ሚያስፈልግ ነው

https://t.me/Anthologyu
https://t.me/Anthologyu
https://t.me/Anthologyu
አንዳንዴ… በጥርስሽ አንቺነትሽን ይለኩታል ስለሳቅሽ ስለተጫወትሽ የማይከፋሽ የማታዝኚ ይመስላቸዋል። ምንአልባት እኮ በፈገግታሽ ውስጥ የደበቅሻቸው ብዙ ሺህ ችግሮች ብዙ ሺ ለቅሶዎች ብዙ ሺ አንባዎች ይኖራሉ። ግን ፈገግ ትያለሽ....! ፈገግ ስለስብራትሽ፣ፈገግ ስለራቀሽ ደስታ፣ፈገግ ስለ ሀዘንሽ ፣ፈገግ ስለ ሁሉም...!

አንዳንዴ… እንደ አፋቸው እንዲያረግልሽ የምትመኝው ነገር አለ አደል? ባንቺ ቁስል እነሱ እንዳይደሙ ስትይ ፈገግ ትያለሽ እነሱ ግን ደህና መሆንሽን እንጂ አይጠረጥሩም «ደህና ነሽ አደል? ብለው «አዎ» ማለትሽ ግድ የሆነበትን ጥያቄ ይጠይቁሻል ያኔ እነደ አፋቸው ያድርግልሽ ደህና ሁኚ....!
By Hiba
https://t.me/Anthologyu
https://t.me/Anthologyu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🥰🥰🥰
ግብዣ🥰🥰🥰 🥰🥰🥰🥰🥰


ቁርአን ❤️❤️❤️❤️❤️
ስሙኝማ ____
ብዙውን ጊዜ ከሰው ጋር ለመግባባት ጊዜ የማይወስድባቸው ፡ ባገኙት አጋጣሚ የሚስቁና የሚቀልዱ ሠዎች ከጀርባቸው ብዙ ብሶት ሀዘን ያዘሉ ናቸው ነገር ግን በዙሪያቸው ያለ ሰው የሚረዳቸው ምንም ጉድለት የሌለበት ሁሉ የሞላለት አይነት አድርጎ ነው እንደውም ብዙውን ጊዜ እነዛ ሰዎች አንተ ምን አለብህ አንቺ ምን አለብሽ ሲባሉ ነው የሚሰማው 🤔 እነሱም ይሄን ስለሚያውቁ ቢከፋቸውም ቢብሳቸውም እንዲህ ሆንኩ ይህ ገጠመኝ ብለው ለማንም አይናገሩም .....እና ምን ልላችሁ ነው የዚህ አይነት ሰው በዙሪያችሁ ካለ አንዳንዴም ከቀልዱና ከመሳቁ አለፍ ብላችሁ ከጀርባ ያለውን እምቅ ስሜታቸውን ለማንበብና ለመረዳት ሞክሩላቸው .....
____
በፈገግታ ግርዶሽ _ ብሶት ተደብቆ
የደላው ይመስላል _ ሰው ሲታይ ስቆ
‏﷽
۝ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ۝ ﷺ

🕋 جمعة مباركة 📿
https://t.me/Anthologyu
https://t.me/Anthologyu
https://t.me/Anthologyu
#የአሹራ ቀን ፆም!

ለመልካም ስራ አስተዋሽ እንሁን

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿فَإِذَا كَانَ الْعَامُ الْمُقْبِلُ - إِنْ شَاءَ اللَّهُ - صُمْنَا الْيَوْمَ التَّاسِعَ﴾

“የሚቀጥለው ዓመት ከደረስኩ በአላህ ፍቃድ የአሹራን ቀን ፆም ዘጠነኛውን ጨምሬ እፆማለሁ።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1134


በሌላ ሀዲሳቸው (ﷺ)፦

﴿صيامُ يومِ عاشوراءَ، إنِّي أحتَسِبُ على اللَّهِ أن يُكَفِّرَ السَّنةَ الَّتي قبلَهُ﴾

“የአሹራ ቀን ፆም ያለፈውን አመት ኃጢአት እንደሚያብስ ከአላህ እጠብቃለሁ።”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1162
https://t.me/Anthologyu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዐሹራእ ፆም ሙሉ ማብራሪያ

ሼር ማረግ እንዳትረሱ👍
https://t.me/Anthologyu
اسَّلمُ عَلَيكُمُ و رَحمَتُ ا لَلهِ وَبرَكُتهُ 🌹🌹🌹🌹🌹

እህቴ ዛሬ ጁማአ ነው ወንድሜ ዛሬ ጁመአ ነው ከቀናቶቹ ሁሉ በላጩ ቀን ላይ ደርሰናል ምስጋና ይገባው اَحمدُا لله 🥰🥰 ያጀመአ ጁመአን በሙሉ በሱና

መታጠብ

ጥፍርን መቁረጥ

ሲዋክ መጠቀም

ሱረቱል ካህፍን መቅራት ሰለዋት ማብዛት
ለወንዶች ሽቶ መቀባት

በጊዛ መስጂድ መሄድ

ኹጥባን በፀጥታ ማዳመጥ

ያጀመአ አላህ ይወደናል ብዙ የተውበት የድአ መንገዶችንም አበጀልን 👉👉 ከአሱር በኃላ ባለችው ሰአት ዱአ ማድረግ ዱአው ተቀባይነት አለው
Forwarded from SEBIL TUBE 🇵🇸 (رقيم حسين)
🖤#የሐራም_ፍቅር🖤

     🍃
#ክፍል_አንድ  🍃
  •┈┈• ❀°•🌹•°❀•┈┈•
~~በዚህ ርዕስ ውስጥ ስለ ሃራም ፍቅር አመጣት ያለው መዘዝ እና ለምን በኢስላም ለምን እንደተከለከለ በሰፊው እንመካከራለን።

        👉 ክፍል አንድ 👈

           🖤
#የሃራም_ፍቅር 🖤
    ቦይ-ፍሬንድ እና ገርል-ፍሬንድ
   [የወንድና የሴት ፍቅረኛነት]

#Boy_frend_and_Girl_friend

                 بــســم الــلــه الــرحــمــن الــرحــيمــ
                         الحمد الله رب العالمين

አላህ (ዐዝ-ዘ ወጀል-ለ)እንዲህ ይላል፡-

      وَلَا تَقْرَبُوا۟ ٱلْفَوَٰحِشَ مَا ظَهَرَ مِنْهَا وَمَا بَطَنَ

‹‹መጥፎ ሥራዎችንም ከእርሷ የተገለጸውንም የተደበቀውንም ሁሉ አትቅረቡ፡፡»(አል-አንዓም 6፡151)

  •┈┈• ❀°•🌹•°❀•┈┈•

👉በዓለም አቀፍ ደረጃ ለዝሙት መንሰራፋትና ይፋ መውጣት ትልቁን ድርሻ ያበረከተውና ወጣት ሙስሊሞችን ሳይቀር ያጠመደው ዓለም አቀፉ የዝሙት መረብ ቦይፍሬንድ እና ገርልፍሬንድ የሚባለው ሕገ-ወጥ የወንድና የሴት ግንኙነት ነው፡፡
      ~ይህ የተኩላን ለምድ ለብሶ የመጣው የምዕራቡ ዓለም መጥፎ ባህል የዝሙት ሌላኛው ስሙ ነው፡፡ ለሰው-ሠራሽ የዝሙት መዳረሻ መንገዶች ዋናው ምንጭም ይኸው ሚዲያ መራሹ የዝሙት ርዕዮት ነው፡፡ ይህ ርዕዮትም ታላቅ የዝሙት አዳሪነት አስከትሏል፡፡ ዝሙትም በተለያዩ ማህበረሰቦች ውስጥ ሥር እንዲሰድ ከፍተኛ የሆነ ሕገወጥ ወሲባዊ ንቅናቄን አቀጣጥሏል፡፡ በርካቶችም በዚህ ንቅናቄ ውስጥ አቀንቃኝ ሆነው ብዙ ተከታዮችን አፍርተዋል፡፡

  •┈┈• ❀°•🌹•°❀•┈┈•

~የምዕራቡ ዓለም በሥልጣኔ ስም ወደ ዓለም ካሰረፃቸው መጥፎ ነገሮች መካከል ዋና ዋናዎቹ ዝሙት፣ ቦይ-ገርልፍሬንድነት፣ ግለኝነት፣ የወሲብ ፊልም፣ አልኮሊዝም ሲሆኑ ከነኝህ መካከል ግን በሙስሊሙ ማህበረሰብ ውስጥ ሳይቀር ሰፊ ተቀባይነትን ያገኘው ቦይ-ገርልፍሬንድነት ነው፡፡ አዎን!የተኩላ ለምድን ለብሶ ወደ ሙስሊሞች ቤት ዘው ብሎ የገባው ጸያፍ ነገር ቢኖር ይኸው ቦይ ፍሬንድ ገርልፍሬንድነት ነው፡፡ የሚገርማችሁ ከቦይ-ገርልፍሬንድነት በስተቀር ዝሙት  ወደ ሙስሊሞች ቤት ሲገባ አይታይም።

  •┈┈• ❀°•🌹•°❀•┈┈•

~በብዙዎች ዘንድ ቦይ-ገርልፍሬንድነት ለወደፊቱ ትዳር መሠረትን ይጥላል ተብሎ በየዋህነት ስለሚወሰድ ይኸው በሽታ በዚሁ ደካማ ጎን በመግባት ሰዎችን በቀላሉ ለማጥመድ ችሏል፡፡
ይህም የቦይ-ገርልፍሬንድነት አደገኛነትን ያሳያል፡፡ ሌላው የቦይ-ገርልፍሬንድነት አደገኛነቱ ግንኙነቱ በራሱ ገና ከጅምሩ ሕገወጥ መሆኑ ነው፡፡ ወሲብ እንኳን ባይኖርበት ድርጊቱ ሙሉ በሙሉ ሕገወጥና ለበርካታ ዓመታት መዝለቅ የሚችል ነው፡፡ ከዚህም በላይ ለማህበረሰቡ መጥፎ አርዓያ የሚሆን ነው፡፡ የማህበረሰቡን ወሲባዊ እሴቶች የሚሸረሽር ነው፡፡ ወሲብ እንኳን ባይኖርበት ሁለመናው ይፋዊ ዝሙት ነው፡፡ ለምሳሌ አንድ ወንድ አንዲትን ሴት በገርልፍሬንድነት ይዞ ሲያበቃ ከርሷ ጋር በግልጽ ቢታይና ብሎም እርሷን በገርል ፍሬንድነት ስም ለሌሎች ቢያስተዋውቃት ይህ ሁሉ ድርጊቱ ይፋዊ ዝሙት ነው፡፡ ሕገወጥ ወሲብ ከታከለበት ደግሞ ወንጀሉ እየተነባበረ ይሄዳል፡፡

  •┈┈• ❀°•🌹•°❀•┈┈•

   👉ውድ ወንድም እህቶች ከዚህ የሸይጧን ወጥመድ እራሳችሁን ጠብቁ።
የገባችሁበትም ለአላህ ብላችሁ እራቁት ከቻላችሁ ቶሎ ወደ ትዳር ቀይሩት ካልቻላችሁ ወድያውኑ ከዚህ በሽታ መራቅ ይኖርባችኋል። ወላሂ ኸይር ነገር የለውም ልባችንን አድርቆ ከአላህ ነው ሚያርቀን።

     (አላህ የላቀና ይበልጥ አዋቂ ነው)

       👉 ቁጥር ሁለት
                 ይ-ቀ-ጥ-ላ-ል‼️
   @sebil_tube @sebil_tube
    •┈┈• ❀°•🌹•°❀•┈┈•
━━━━━━✦✿✦━━━━━━
    SHARE
@sebil_tube
    SHARE
@sebil_tube
━━━━━━✦✿✦━━━━━━
    •┈┈• ❀°•🌹•°❀•┈┈•
ምርጧ ቀን ጁምዓ ናት ዛሬ!
ዱዓ እናደርጋለን፣ ለሁሉም
የሚበጀውን እንዲሆን

አልሀምዱሊላህ🤲"

اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم
وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.

https://t.me/Anthologyu
https://t.me/Anthologyu
Channel photo updated