ወንጌልን ለመናገር ዝግጁ ሁኑ
#ወንጌልን ተናገር
#አንድነት በሁሉም
#@anointedbyholyspirit
#@anointedbyholyfires እና
https://www.youtube.com/@anointedbyholyfires

ሻሎም ዛሬ በእቅብአት ግሩፕ ፕሮግራም ይኖረናል፤
#ማታ 3:00 ጀምሮ ...
# ይቀላቀሉ እና #ይገለገሉ #እንዳያመልጥዎ....................
#አንድነት በሁሉም
#Invite linke 👇👇👇👇👇👇👇
@anointedbyholyfires
@anointedbyholyspirit
@anointedbyholyfiress

#Share ለወዳጅዎ

ወገኖቼ ካደነዘዘን ነገር ተለይተን እንንቃ...#ንቁ
የዮሐንስ ራእይ 03
1 በሰርዴስም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፡— ሰባቱ የእግዚአብሔር መናፍስትና ሰባቱ ከዋክብት ያሉት እንዲህ ይላል፡— ሥራህን አውቃለሁ ሕያው እንደ መሆንህ ስም አለህ ሞተህማል።
2 ሥራህን በአምላኬ ፊት ፍጹም ሆኖ አላገኘሁትምና የነቃህ ሁን፥ ሊሞቱም ያላቸውን የቀሩትን ነገሮች አጽና።
3 እንግዲህ እንዴት እንደ ተቀበልህና እንደ ሰማህ አስብ፥ ጠብቀውም ንስሐም ግባ። እንግዲያስ ባትነቃ እንደ ሌባ እመጣብሃለሁ በማናቸውም ሰዓት እንድመጣብህ ከቶ አታውቅም።
4 ነገር ግን ልብሳቸውን ያላረከሱ በሰርዴስ ጥቂት ሰዎች ከአንተ ጋር አሉ፥ የተገባቸውም ስለ ሆኑ ነጭ ልብስ ለብሰው ከእኔ ጋር ይሄዳሉ።
ዛሬ ከረፈደ በአንዳንድ ነገሮች ደክሞኝ ተኝቼ ግን የማየው ነገር አሁን ላይ እንደተፈፀመ እንዳለሁበት እንደ ድምፅ እሰማ ነበር እርሱም...? ልንገራችሁ
በአጭሩ ስገልፀው ኢየሱስ ክርስቶስ እንደሚመጣ በጣም ያማረ ስፍራ ቃላት የማይገልፀው ስፍራ እንዳዘጋጀልን አየሁኝ::ግን ያ ስፍራ የሚገባው በስሙ ያመነ አይደለም የህይወት ልብሱን በደሙ ብቻ ያነፃ ነው:: እናም ከዛ በቦታው የኢየሱስ ክርስቶስ መምጣት ባየሁበት ስፍራ ጆርጅ ዋሺንግተን መጥተው ህዝቡን ከደነዘዙበት ነገር እንዲነቁ ይህንን መልዕክት እንድናገር አስጠነቀቀኝ:: ስለማንነታቸው አላውቅም ስማቸውን ነግረውኝ ስነግሩኝ እሺ ብዬ ተቀበልኩኝ ለካስ እርሱ የወንጌል ሰባኪ ነበሩ፤ ዕድሜ ለኢንተርኔት እና ለቴክኖሎጂ ብቻ ይገርማል አሁን ላይ ደግሞ ደንዝዘናል ህይወታችን ወሬያችን ሁሉ ነገራችን የሚያወራው ስለኢየሱስ ክርስቶስ እና ስለ እርሱ መምጣትሳይሆን ስለሌላ ነው:: ይህንን ሳይ ሌላ ቦታ ባየሁበት ስፍራ ነበርኩኝ እግዚአብሔር የሰጠኝ ቤተክርስቲያን ከተሰጡኝ ሰዎች መካከል ጋር ነበርኩኝ:: እግዚአብሔርን ለሁሉም አመሰግናለሁኝ::
ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል፤ እንደ ሌባ እንዳይሆንብን ተጠንቅቀን እንጠብቅ፤
ከደነዘዝንበት ነገር እንንቃ.....#ንቁ
ቤተክርስቲያን ሁልጊዜ ልትነቃ ያስፈልጋል፤ ሙሽራዋን ተውባ አጊጣ ልትጠብቅ ይገባል:: ሙሽራው ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል::
#አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ቶሎ ና
#አሜን
#ያየ ይህንን መልዕክት ላላየ #Share ያድርግ
እኔ ስራዬን ተወጥቻለሁኝ...#እወጣለሁኝ
እናንተም የራሳችሁን ስራ ተወጡ ለ1ሰው #Share ማድረግ ህይወትን ያድናልና እንደገናም ስለኢየሱስ ክርስቶስ መምጣት...................
#Share
#ኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣል::
#በክብሩ ተወርሰናል
#@anointedbyholyspirit
#@anointedbyholyfires እና
#@anointedbyholyfiress
#Share ይህንን መልዕክት

👍1
ሻሎም ዛሬ በእቅብአት ግሩፕ ፕሮግራም ይኖረናል፤
# ይቀላቀሉ እና #ይገለገሉ #እንዳያመልጥዎ....................
#Invite linke 👇👇👇👇👇👇👇
@anointedbyholyfires
#Share ለወዳጅዎ
# ይቀላቀሉ እና #ይገለገሉ #እንዳያመልጥዎ....................
#Invite linke 👇👇👇👇👇👇👇
@anointedbyholyfires
#Share ለወዳጅዎ
ሻሎም ዛሬ በእቅብአት ግሩፕ ፕሮግራም ይኖረናል፤
ከ አገልጋይ ምህረት ጋር