አ/ተ/ሰ/ት/ቤት ትምህርት ክፍል
760 subscribers
293 photos
2 videos
88 files
76 links
Download Telegram
ሰላም
ጉባዔ አቅሌሲያ ወደ ቀጣይ ሳምንት (ሚያዝያ 30) ተሸጋግሯል።
1👍1
ለራብዓይ ክፍል ተማሪዎች
ዛሬ (ሚያዝያ 29) ትምህርት እንዳለ ይታወቃል። ስለሆነም እባካችሁን በጊዜ ተገኙልን።
እንደምን አመሻችሁ
በየክፍላችሁ በተነገራችሁ መልእክት መሰረት መረጃችሁን ስትሞሉ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ያላካተታችሁ ወይም ያካተታችሁም ፎቶአችሁን በትክክለኛ Standard (ጉርድ ፎቶ) መሰረት ከታች በተቀመጠው ማስፈንጠሪያ ትልኩ ዘንድ እንጠይቃለን።

ማስፈንጠሪያ:- @Senbettmhert

ማስታወሻ:- ፎቶ ግራፉ ሥርዓተ ቤ/ክንን በጠበቀ መልኩ የተነሳችሁት መሆን ይኖርበታል። በተጨማሪም እስከ ግንቦት 15/2018 ዓ.ም ድረስ መላክ ይኖርባችኋል።

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን
ማስታወሻ
ለካልዓይ ክፍል ተማሪዎች ብቻ ዛሬ ግንቦት 21 ሀገር አቀፍ የሞዴል ፈተና እንደምትወስዱ ይታወቃል በመሆኑም ከምሽቱ 12:30 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ እንድትገኙ እናሳስባለን
👍51
የምሥራች!
"መስማት ለተሳናቸው ወንድሞቻችንና እህቶቻችን መንፈሳዊ የትምህርት መርሐ ግብር ተዘጋጅቷል!"

የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉም ምእመናን ይደርስ ዘንድ፣ በሰንበት ትምህርት ቤታችን ልዩ የትምህርት መርሐ ግብር አዘጋጅተናል።

የእርስዎ ድርሻ ምንድን ነው?

የእግዚአብሔር ቃል ለማንኛውም የሰው ልጅ የሚያስፈልግ የሕይወት ምግብ ነው። በመሆኑም በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታ ውስጥ ያሉ (መስማት የተሳናቸው) ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን የእግዚአብሔርን ቃል ሰምተው ይድኑ ዘንድ፣ ወደዚህ  መርሐ ግብር እንድትጋብዙልን በታላቅ አክብሮትና በፍቅር እንጠይቃለን። የእነሱ መምጣት የነፍስ መዳን፣ የእኛ መጋበዝ ደግሞ የጽድቅ ሥራ ነው።

ስለሆነም በአካባቢዎ፣ በቤተሰብዎም ሆነ በሥራ ቦታዎ የሚገኙ መስማት የተሳናቸውን ወገኖቻችንን በመጋበዝ መጥተው የእግዚአብሔርን ቃል እንዲማሩ በመንገር ክርስቲያናዊ ግዴታችንን እንወጣ።

ማስታወሻ፡- ትምህርቱ በነጻ የሚሰጥ ነው፡፡
5👏1
ነገረ ሰማዕታት
የሁለተኛ ሳምንት ትምህርት እሑድ 3 : 15 ስለሚቀጥል ሁላችንም እንድንገኝ በእግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።
2👍1
ለሣልሳይ ክፍል ተማሪዎች ብቻ ዛሬ ሐምሌ 13 ትምህርት አይኖረንም፡፡
ለራብዓይ ክፍል ተማሪዎችም ዛሬ ሐምሌ 13 ትምህርት አይኖረንም፡፡
የቅዳሴ ተሰጥኦ ጥናት

ዘወትር ሐሙስ እና ዓርብ ከ11 : 00 ሰዓት ጀምሮ በሰ/ት/ቤቱ አዳራሽ።

ከላይ ያለው ሰዓት ለማይመቻቸው ብቻ
ቅዳሜ 12 : 00 - 1 :00
እሑድ ከ11 : 00 - 12 : 30

ለመመዝገብ እዚህ ላይ 👇 ስምዎንና ስልክ ቁጥርዎን ይላኩ። @Yeab_17
በአሁኑ ሐሙስ ( 16 / 11 / 2018 ) 11 : 00 ይጀምራል።

ለቅዳሜ እና እሑድ አጥኚዎች እሑድ ( በ19 ) 11 : 00 ይጀመራል።
6👍1
ለሣልሳይ ክፍል ተማሪዎች ብቻ ዛሬ ሐምሌ 21 ትምህርት አይኖረንም፡፡
ለቀዳማይ ክፍል ተማሪዎች ብቻ ዛሬ ሐምሌ 27 ትምህርት አይኖረንም፡፡ የዛሬው ትምህት ማማካሻ ሀሙስ 12:30 የሰጣል
ማስታወሻ
ከቀዳማይ እስከ ኃምሳይ ላላችሁ ተማሪዎች የ2018ዓ.ም ማጠቃለያ ፈተና ከዛሬ ነሐሴ 18 ጀምሮ እንደሚሰጥ ይታወቃል ዛሬ ፈተና የሚወስዱ ክፍሎች
ቀዳማይ :- የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
ካልዓይ:-ግዕዝ
ራብዓይ:- የዮሐንስ ወንጌል አንድምታ
ይሆናል በሰአት እንድትገኙ እናሳስባለን