አ/ተ/ሰ/ት/ቤት ትምህርት ክፍል
740 subscribers
285 photos
2 videos
88 files
76 links
Download Telegram
ለቀዳማይ ክፍል ተማሪዎች ብቻ
ዛሬ ጥር 26 ትምህርት የለም
እንደምን ዋላችሁ

የሰንበት ትምህርት ቤቱ መዝሙር ክፍል በየዓመቱ ለሣልሳይ ኮርስ ተማሪዎች የመዝሙር ጥናት መርሐ ግብር እንደሚያዘጋጅ ይታወቃል የዛሬ ዓመት ይህ ጥናት ያመለጣቹ አባላት አሁንም ጥናቱን ከዚህ ዓመት የሣልሳይ ክፍል ተማሪዎች ጋር ተቀላቅላቹ ማጥናት እንደምትችሉ መልዕክት ቢነገርም አብዛኞቻችሁ ጥናቱ ላይ እየተገኛችሁ አይደለም ስለሆነም መዝሙር ክፍሉ ባዘጋጀው ጥናት ላይ ተገኝታችሁ እንድታጠኑ በድጋሚ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን
የጥናት ሰዓት ከ12:30-1:45
ይሄ ማስታወቂያ ከተነገረበት ጀምሮ እስከ የካቲት 26/2018 ዓ.ም ጀምሮ መቀላቀል የሚቻል ሲሆን ከዛ በዃላ የሚመጣ ሰው ግን ቀጣይ ዓመት እንደ አዲስ የሚዘጋጀውን ጥናት መከታተል ይኖርበታል።
7
አንድ ጠዋፍ ይዘው መምጣት አይዘንጉ

https://t.me/anktstwahdomezmur
የ5 ዙር የቅድመ ጋብቻ ትምህርት መመዝገቢያ ቅጽ👇👇👇
https://forms.gle/T3ureJP2dE4Be3yh7

ትምህርቱ የካቲት 14/2018 ዓ.ም ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ ይሰጣል፡፡

ሣምንታዊ የትምህርት (ሥልጠና) መርሐ ግብር ሲሆን የትምህርቱ ማብቂያ ዕለት ሚያዝያ 10/2018 ዓ.ም ይሆናል፡፡


ለበለጠ መረጃ፡- 0968706184 ፤ 0920724532 ፤ 0919321190
መልእልተ አድባራት ቀራንዮ መድኃኔዓለም እና ቅዱስ ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናት አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ት/ቤት
1
ለካልዓይ ክፍል ተማሪዎች

ዛሬ(የካቲት 17/2018) ትምህርት አይኖረንም።
ለካልዓይ ክፍል ተማሪዎች

ዛሬ(የካቲት 24/2018) ትምህርት አይኖረንም።
5
ማስታወሻ

መጋቢት 7 እና 8/2018 ዓ.ም ከቀዳማይ እስከ ኃምሳይ ማጠቃለያ ፈተና እናዳላችሁ የሚታወቅ ነው፡፡ በፈተናው መርሐግብር ላይ በክፍላችሁ ከምትማሩት ትምህርት ውጪ በጉባዔ አቅሌሲያ የተሰጡትን ትምህርቶች እንደ አንድ ትምህርት ከ30 የሚያዝ ፈተናም እንዳለም ማስታወስ ይኖርባቹኋል፡፡ (ይህ መልእክት ከዚህ በፊትም የተነገረ ነው)፡፡

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን
ወደ ኤፌሶን ሰዎች
ምዕራፍ 6:11-18

የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።
መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።
ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።
እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤
በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤
የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።
በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤
14
ለካልዓይ ክፍል ተማሪዎች ብቻ
ዛሬ መጋቢት 14/2018 ትምህርት አይኖረንም።
2🙏2
ዛሬ መጋቢት 16/2018
ራብዓይ ክፍል ትምህርት አይኖረንም።
ካልዓይ እና ሣልሳይ ትምህርት ኃምሳይ ደግሞ ፈተና ይኖረናል።
1
የሰ/ት/ቤቱ ልማት ክፍል
😁1
ለራብዓይ ክፍል ተማሪዎች ብቻ
ዛሬ መጋቢት 21/2018 ትምህርት አይኖረንም።
🙏2
ለሣልሳይ ክፍል ተማሪዎች ብቻ
ዛሬ መጋቢት 22/2018 ትምህርት አይኖረንም።
1
ለራብዓይ ክፍል ተማሪዎች ብቻ
ዛሬ መጋቢት 23/2018 ትምህርት አይኖረንም።
ሰላም
ከኃምሳይ ክፍል በስተቀር ትምህርት ይኖራል።
መጋቢት 28
ይኸው የሞተው ሥጋ እርሱ ራሱ ፈጥኖ ተነሣ፤ ከተነሣም በኋላ ለሰው የሚስማማ ድካም አያገኘውም፤ ከእንግዲህ ወዲያም ሞትን አይቀምስም ረኅብን ጽምዕን፤ ድካምን ይህን የመሰለውን ሌላውንም ሥራ ቢሆን።

ይልቁንም መለወጥ የሌለበት ሆነ፤ ሕይወትንም የሚያድል ሆነ እንጂ፤

ሃይማኖተ አበው ዘቄርሎስ ም 78:27-28

መልካም በዓለ ትንሳኤ ይሁንላችሁ
12
ከቀዳማይ እስከ ኃምሳይ ክፍል
ዛሬ(ሚያዝያ 5) ትምህርት አይኖረንም።
ነገ(ሚያዝያ 6) ትምህርታችን የሚቀጥል ይሆናል።

ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን
👍41
8ኛ ግእዝ 2018.pdf
815.9 KB
ለካልዓይ ክፍል ተማሪዎች
9ኛ ግዕዝ 2018.pdf
1.1 MB
ለሣልሳይ ክፍል ተማሪዎች
👍1