ዛሬ (ጥር 21/2018 ዓ.ም) ጉባዔ አቅሌሲያ ላይ ነገረ ማርያም በነገረ ድኅነት ትምህርት የሚሰጥ እንደሆነ ይታወቃል፡፡ የዚህ ጉባዔ ይዘት ስብከት ሳይሆን ትምህርታዊ ይዘትን የሚኖረው ሲሆን ይህም በሰንበት ትምህርት ቤቱ በሚሰጠው ተከታታይ ትምህርት (ከቀዳማይ እስከ ኃምሳይ) እምዳሉት የራሱ የሆነ መመዘኛ የሚኖረው ይሆናል፡፡ ይህ ጉባዔ ተከታታይ ትምህርት ከሚማሩ ተማሪዎች ውጪ ያሉ ምእመናንም መገኘት የሚችሉበት ቢሆንም ለተከታታይ ትምህርት ተማሪዎች ግን መገኘት ይኖርባችኋል፡፡
ሰዓት 12፡00 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ፡፡
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን
የሰ/ት/ቤቱ ትምህርት ክፍል
ሰዓት 12፡00 በሰንበት ት/ቤቱ አዳራሽ፡፡
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን
የሰ/ት/ቤቱ ትምህርት ክፍል
❤1
የ5 ዙር የቅድመ ጋብቻ ትምህርት መመዝገቢያ ቅጽ👇👇👇
https://forms.gle/T3ureJP2dE4Be3yh7
የቅድመ ጋብቻ ትምህርት ጋብቻ ከመፈጸሙ በፊት ጥንዶች የትዳርን ኃላፊነት፣ ግንኙነትን፣ ሃይማኖታዊ/ባህላዊ መርሆችን እና የገንዘብ አያያዝን እንዲያውቁ የሚያግዝ ስልጠና ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 0968706184 ፤ 0920724532 ፤ 0919321190
መልእልተ አድባራት ቀራንዮ መድኃኔዓለም እና ቅዱስ ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናት አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ት/ቤት

እንደምን ዋላችሁ
የሰንበት ትምህርት ቤቱ መዝሙር ክፍል በየዓመቱ ለሣልሳይ ኮርስ ተማሪዎች የመዝሙር ጥናት መርሐ ግብር እንደሚያዘጋጅ ይታወቃል የዛሬ ዓመት ይህ ጥናት ያመለጣቹ አባላት አሁንም ጥናቱን ከዚህ ዓመት የሣልሳይ ክፍል ተማሪዎች ጋር ተቀላቅላቹ ማጥናት እንደምትችሉ መልዕክት ቢነገርም አብዛኞቻችሁ ጥናቱ ላይ እየተገኛችሁ አይደለም ስለሆነም መዝሙር ክፍሉ ባዘጋጀው ጥናት ላይ ተገኝታችሁ እንድታጠኑ በድጋሚ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን
የጥናት ሰዓት ከ12:30-1:45
ይሄ ማስታወቂያ ከተነገረበት ጀምሮ እስከ የካቲት 26/2018 ዓ.ም ጀምሮ መቀላቀል የሚቻል ሲሆን ከዛ በዃላ የሚመጣ ሰው ግን ቀጣይ ዓመት እንደ አዲስ የሚዘጋጀውን ጥናት መከታተል ይኖርበታል።

❤7
Forwarded from አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ትምህርት ቤት (Yared Shegaw)
የ5 ዙር የቅድመ ጋብቻ ትምህርት መመዝገቢያ ቅጽ👇👇👇
https://forms.gle/T3ureJP2dE4Be3yh7
ትምህርቱ የካቲት 14/2018 ዓ.ም ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ ይሰጣል፡፡
ሣምንታዊ የትምህርት (ሥልጠና) መርሐ ግብር ሲሆን የትምህርቱ ማብቂያ ዕለት ሚያዝያ 10/2018 ዓ.ም ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 0968706184 ፤ 0920724532 ፤ 0919321190
መልእልተ አድባራት ቀራንዮ መድኃኔዓለም እና ቅዱስ ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናት አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ት/ቤት
https://forms.gle/T3ureJP2dE4Be3yh7
ትምህርቱ የካቲት 14/2018 ዓ.ም ከ11፡00 ሰዓት ጀምሮ ይሰጣል፡፡
ሣምንታዊ የትምህርት (ሥልጠና) መርሐ ግብር ሲሆን የትምህርቱ ማብቂያ ዕለት ሚያዝያ 10/2018 ዓ.ም ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡- 0968706184 ፤ 0920724532 ፤ 0919321190
መልእልተ አድባራት ቀራንዮ መድኃኔዓለም እና ቅዱስ ገብርኤል አብያተ ክርስቲያናት አንቀጸ ተዋሕዶ ሰንበት ት/ቤት
❤1
ማስታወሻ
መጋቢት 7 እና 8/2018 ዓ.ም ከቀዳማይ እስከ ኃምሳይ ማጠቃለያ ፈተና እናዳላችሁ የሚታወቅ ነው፡፡ በፈተናው መርሐግብር ላይ በክፍላችሁ ከምትማሩት ትምህርት ውጪ በጉባዔ አቅሌሲያ የተሰጡትን ትምህርቶች እንደ አንድ ትምህርት ከ30 የሚያዝ ፈተናም እንዳለም ማስታወስ ይኖርባቹኋል፡፡ (ይህ መልእክት ከዚህ በፊትም የተነገረ ነው)፡፡

ወደ ኤፌሶን ሰዎች
ምዕራፍ 6:11-18
የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።
መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።
ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።
እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤
በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤
የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።
በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤

❤14
ለካልዓይ ክፍል ተማሪዎች ብቻ
ዛሬ መጋቢት 14/2018 ትምህርት አይኖረንም።
ዛሬ መጋቢት 14/2018 ትምህርት አይኖረንም።
❤2🙏2
ዛሬ መጋቢት 16/2018
ራብዓይ ክፍል ትምህርት አይኖረንም።
ካልዓይ እና ሣልሳይ ትምህርት ኃምሳይ ደግሞ ፈተና ይኖረናል።
ራብዓይ ክፍል ትምህርት አይኖረንም።
ካልዓይ እና ሣልሳይ ትምህርት ኃምሳይ ደግሞ ፈተና ይኖረናል።