አማራ ፋኖ📡
463 subscribers
141 photos
12 videos
2 files
151 links
በዚህ ቻናል አዳዲስ እና ወቅታዊ መረጃዎችን ያገኛሉ ይቀላቀሉን!! join👈
Download Telegram
አስደሳች ዜና ‼️

# ዋናሳጅን መሠረት ባየ የተባለ የአድማብተና የሻምበል መሪ በስሩ የነበሩትን ከ100 በላይ የሰለጠኑ አድማ ብተናወችን በመያዝ ፋኖን ተቀላቅሏል
::

የአድማ ብተና ሻምበል መሪው ዋና ሳጅን መሠረት ልዩኃይሉ ከተበተነ በኋላ  የካቲት 12/2016 ዓ.ም እንደገና ጥሪ ተደርጎ የተሰበሰበ አድማብተና ነዉ። ብርሸለቆ በቅርቡሰልጥነዉ ከወጡት ዉስጥ ይህንን አኩሪ ተግባር የፈፀምኩት በአማራ ህዝብ ላይ የተሰራዉ ግፍ እና በደል ስላንገሸገሸኝ ነዉ ብሏል።
➣ግልገል ፋኖዎቹ ➠2 ብሬን
➠120 የነፍስ-ወከፍ መሳርያ
➠እንዲሁም በርካታ ተተኳሽ ይዘዉ ፋኖን ተቀላቅለዋል።

የሻምበል መሪው ሳጅን መሠረት እንደገለፀው "ልዩኃይሉን ከበተኑት በኋላ ትጥቅ ስላልነበረን አሁን እንደገና ጥሪ ሲያደርጉልን ታጥቀን ለመዉጣት ነዉ የገባነው ሁሉም ቁጭት አለበት ብርሽለቆ ማሰልጠኛ ከገባን በኋላ ፋኖን ትወጋላችሁ እያሉነዉ የሚያሠለጥኑን ፋኖ ብላችሁ ስሙን እንዳትጠሩ እያሉነዉ ያሠለጥኑን አሁን መዳኛችን ፋኖ መሆኑን ሁላችንም ተገንዝበናል "::

ዋና ሳጅን መሠረት ከጓድኞቼ ጋርም ተነጋግረናል ሁሉም ይመጣሉ ይልቁንስ ህዝቡ ስንቅም፣ ትጥቅም ለመሸከም እንዲያግዝ ፋኖም ይህን ማመቻቸት አለበት ብለዋል::

የአድማብተና ሻንበል መሪው ዋና ሳጅን መሠረት ባዬ "የምመራዉን ጦር ለማሳመን ጊዜ አልፈጀብኝም ምክንያቱም ሁሉም ቁጭት ዉስጥ ስለነበር በቅርቡ ሁሉም አድማብተና ፋኖን ይቀላቀላል። ፖሊስንም ሚሊሻንም ምክር እየሰጠን ነዉ ብልፅግና ከዚህ በኋላ ጊዜየለዉም ፋኖን ትወጋላችሁ ተብለን ነዉ የሰለጠነዉ እኛግን ማንን እንደምንወጋ፤ ጠላታችን ማን እንደሆነ ተረድተናል" ብሏል::

ህዝቡና ፋኖ በቅርቡ ለሚመጣዉ በብዙ ሺህ ለሚቆጠር አድማ ብተና ዝግጅት እዲያደርግ ብሏል ::
በዚህ መንገድ አማራን የበደሉ አድማ ብተናዎች ይቅርታ እንዲጠይቁ ጥሪ አቅርቧል ::
    

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
የፋኖ ወቅታዊ መግለጫ‼️
 
የትናንቱ የአዲስ አበባ የፋኖ ኦፕሬሽን ግቡን መምታቱን የአራቱም የአማራ ግዛት ፋኖዎች በጋራ መግለጫቸው አስታወቁ
!!

ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ከአራቱ የአማራ ጠቅላይ ግዛት ፋኖዎች በጋራ የተሠጠው መግለጫ የትናንቱን የአዲስ አበባ ቦሌ ኦፕሬሽን የተመለከተና ቀጣይ የትግል መስመርን የዳሰሰ ነው።
የአማራ ፋኖ በጎንደር፣ የአማራ ፋኖ በጎጃም፣የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ እና የምሥራቅ አማራ ፋኖ ግዙፍ አደረጃጀቶች በጋራ መግለጫቸው የአማራ ሕዝብ እያካሄደ የሚገኘው የኅልውና ትግል
በዓይነትም በስልተ ትግልም ተለዋዋጭ የሥርዓቱን ፖለቲካዊ ሻጥር በሚያፈራርስ ተክለ ቁመና ላይ ይገኛል ብለዋል።
ትግሉ የሕዝባችንን ኅልውና ማረጋገጥ በሚቻልበት ሃዲድ እየተጓዘ መሆኑን በርካታ አመላካች ጉዳዮች ቢኖሩም በአራቱም ጠቅላይ ግዛቶች የሚገኙ የአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች ጋርዮሻዊ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ከመሥራት እስከ በአንድ ተቋም መታገል የሚያበቁ ተግባራትን መከወን የዘለቁ ሥራዎችን በማከናወን ላይም እንደሚገኙም መግለጫው ጠቅሷል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ በአማራ ፋኖ ወታደራዊ፣ ፖለቲካዊና የደህንነት አዛዦች በተደረገ ቅንጅታዊና የታቀደ ኦፕሬሽን
በትናንትናው እለት ማለትም በ04/08/2016 ዓ.ም የአሸባሪው
ሥርዓት መቀመጫ በሆነችው አዲስ አበባ ከተማ ከወሎ ሠፈር  እስከ ቦሌ ፍሬንድሽፕ ባለው አካባቢ የሥርዓቱ ወንበር ጠባቂ ፌደራል ፖሊስና መከላከያ ላይ አስደናቂ ኦፕሬሽን ሠርቷል ሲልም መግለጫው አክሏል።

በዚህ የታቀደ ወታደራዊ ኦፕሬሽን የተሳተፉ የአማራ ፋኖ አርበኞች ተልዕኳቸውን በተሳካ ሁኔታ መፈጸማቸው የኅልውና ትግላችንን ከክልላችን በፍጥነት አውጥተን ወደ 4 ኪሎ ለምናደርገው ግስጋሴ እንደ መቅድም የተጠቀምንበት መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን ሲልም መግለጫው ጠቅሷል።
የጋራ መግለጫው በአርበኛችን መሰዋት
የገጠመን መሪር ሃዘን ቢሆንም ፋኖነት በነጻ ፈቃድ ለፍትህ፣ ለሐቅና ለሕዝብ ኅልውና ዘብ በመቆም የሚከፈል መስዋዕትነት መሆኑን ለሰከንድም ሳንዘነጋ መሪሩን ሃዘናችንን ወደ መራር ትግል መቀየር የትናንት፣ የዛሬና የነገም የትግል መርሃችን መሆኑን እንገነዘባለን ብሏል።

ስለሆነም በአራቱም የአማራ ጠቅላይ ግዛቶች ለሚገኙ የፋኖ አደረጃጀቶች በቀረበው ጥሪ ከዛሬ  ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት ዘመቻ አርበኛ ናሁሰናይ አንዳርጌ በማካሄድ የአሸባሪው ሥርዓት ዙፋን ጠባቂ ጦር ላይ የማያዳግም እርምጃ እንድንወስድ በሚል ጥሪ ተላልፏል። ጥሪያችንን እናቀርባለን።ፋኖ የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የዲፕሎማቲክ መቀመጫ በሆነችው አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ቀጣይነት ያለውና ደረጃውም ከፍ ያለ ኦፕሬሽን በተከታታይ የሚያከናውን መሆኑን እየገለጽን የተለያዩ አገሮች ቆንስላ ጽ/ቤት ሠራተኞች ይህንን ተረድተው ከሥርዓቱ የጻእር ሞትና  ሽብርተኛ ተግባር የራሳቸውን ጥንቃቄ ከማድረግ ጀምሮ የሥርዓቱን መፈራረስና መውደቅ በሐቅ እንዲገልጹ ሲል ጠይቋል።ለአካላዊ፣ ሥነ ልቡናዊና ኢኮኖሚያዊ ሰለባ እንዲሁም መኖሪያ ቤትህ ሳይቀር በላይህ ላይ እየፈረሰ ለስደት፣ ለረሃብና ለማኅበራዊ ቀውስ የተዳረግኸው የአዲስ አበባ ሕዝብ ቁጭ ብሎ ነጻ አውጭ ከመጠበቅ ደካማ እሳቤ ወጥተህ በመዲናችን አዲስ አበባ በጀግንነት ደሙ የፈሰሰውን አርበኛ ወንድምህ የተሰዋለትን የትግል ዓላማ በግብር በመደገፍ መንግሥታዊዉን ሽብርተኛ ሥርዓት በተለያዩ መንገዶች እንድትታገለው ሲልም የጋራ መግለጫው ጥሪ አቅርቧል።

መግለጫው በአጠቃላየይ ፋኖ ይህንን የታቀደና ጥንቃቄ የተሞላበት
ኦፕሬሽን የፈጸመው በሥርዓቱ ዙፋን ጠባቂ የፌደራል ፖሊስ፣ የመንግሥት ደኅንነትና የመከላከያ ሠራዊት አባላት ላይ ብቻ ያነጣጠረና ግቡንም ሙሉ በሙሉ ያሳካ እንደነበር መግለጽ እንወዳለንም ብሏል።

© Roha Tv

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
ሰበር መረጃ ‼️

አስክሬን ተከለከለ። የነናሁሰይ ቤተሰቦች ታሰሩ። የፋኖ ናሁሰናይ አንዳርጌ እና የፋኖ አቢኔዘር ጋሻው አስክሬን ለመቀበል ወደ ጳውሎስ ሆስፒታል የሄዱ ቤተሰቦቻቸው ወደ አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ሦስተኛ ጣቢያ ተወስደው መታሰራቸውን ቤተሰቦቻቸው ገልፀውልኛል።

የፋኖ ናሁሰናይ አስክሬን ወደ ትውልድ ቀዬው ጎንደር እንዲገባ
የፋኖ አቢኔዘር አስክሬን በክብር ወደ መርሃቤቴ ሸዋ ሂዶ እንዲያርፍ  ሁሉም ሰው ድምፅ እንዲሆናቸው ቤተሰቦቹ ጠይቀዋል!

©ጋዜጠኛ በለጠ ካሳ

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!
https://t.me/AmharafanoZ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
1) የፋኖ ናሁሰናይ አንዳርጌ እናት ወ/ሮ ሐረገወይን አዱኛ

2) የፋኖ አቢኔዘር ጋሻው እናት ወ/ሮ ኤልሳ ሰለሞን

ሁለቱም ከጎንደር መጥተው የተሰው ልጆቻቸውን አስክሬን አንሰጥም ተብለዋል።

አስክሬን ለመጠየቅ የሄዱ ቤተሰቦች ታስረዋል!
***

አንድ ሰው በየትኛውም የጦር ሜዳም ሆነ የግጭት ሁኔታ ሕይወቱ ካለፈ በኋላ አስከሬኑ ክብር አለው።
ዓለም ዓቀፍ የጦር ሕጎችም ይህንኑ ያሰገድዳሉ።

የዐቢይ አሕመዱ ፋሽስታዊ አገዛዝ ግን በአስከሬን ላይም የበቀል እርምጃ ይወስዳል።

አስከሬን ያገተው ነውረኛ ቡድን ቢያንስ ለእናቶች ሲል የጀግኖቻችን አካል ሊለቅ ይገባል!!

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል የጀግኖቹ አካል በክብር ሊያርፍ ይገባል!!

https://t.me/ethio251media
አደገኛ እቅድ በአዲስአበባ - Share ማድረግ የግድ ነው!
~~~~
አገዛዙ በአዲስአበባ አደገኛ ነገር ማቀዱን ለባህርዳር ዊክሊክስ የደረሰ መረጃ ያስረዳል።

እንደደረሰን መረጃ ከሆነ ፋኖን በአዲስአበባ ነዋሪዎች እንዲጠላ (እየመጡልን ነው ሳይሆን እየመጡብን ነው ስሜት ለመፍጠር) በማለም አገዛዙ በከተማዋ መጠነሰፊ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም መዘጋጀቱ ታውቋል። እንደ እቅዱ ከሆነ "ለዚህ ተግባር ምቹ ተብለው በተመረጡ ቦታዎች (በሆቴሎች፣ በገብያ ማዕከላት፣ በመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ በመናህሪያዎች፣ ሌሎች ሰው በሚበዙባቸው ቦታዎች) ቦንቦችን አፈንድቶ "ድርጊት ፈጻሚው ፋኖን እሱ ነው"  ለማስባል ዝግጅት እያደረጉ እንደሆነ የፌድራል ፖሊስ የውስጥ ምንጮች መረጃ ይጠቁማል።

ለዚህ ተግባር ሰዎች ተመልምለው መዘጋጀታቸው የታወቀ ሲሆን የአማራ ክልል መታወቂያ እንደተሰራላቸው መረጃው ይጠቁማል። ይህም ብቻ ሳይሆን ጥቃት አድራሾቹ የአገዛዙ ሰዎች ድርጊቱን ከፈፀሙ በኋላ ሽፋን የሚሰጥና የሚያስመልጥ ኃይልም መዘጋጀቱ የታወቀ ሲሆን ድንገት በህዝቡ ቢያዙ ግም "ከአማራ ክልል እንደመጡና የፋኖ አባል እንደሆኑ የሽብር ተልዕኮ ይዘው መጥተው እንደፈፀሙት" እንዲገልፁና እንዲገልፅ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።

ለጉዳዮን በዋናነት እየመራ ያለው ጨቅላው አብይ አህመድ ሲሆን የመረጃና ደህንነት መስሪያ ቤት፣ ፌዴራል ፖሊስና የአዲስ አበባ ፖሊስ በእቅድ ዝግጅትና ዝርዝር አፈፃፀም ላይ እንዳሉበት ታውቋል። ለዚህ ድርጊት መደላደል እንዲፈጥርና በህዝቡ ዘንድ ከአሁኑ ጀምሮ ለፋኖ አዲስ ምስል ለመስጠት "ሽብርተኛው" የሚል አጠራር ወደ ሚዲያ በሚቀርቡ ሰዎች እንዲዘወተር መመሪያ ተላልፏል (በእርግጥ ይህንን አጠራር የአሰላው አህያ ብርሃኑ ጁላ ጀምሮታል)።

ለማንኛውም ይህንን መረጃ የአዲስአበባ ነዋሪና መላው ኢትዮጵያዊ ቀድሞ ሊያውቀው ይገባል፤ ዓላማችን የሽብር ድርጊቶቹ ሳይፈፀሙ ቀድመው እንዲከሽፉ ማድረግ ነው። ከዛ በዘለለ ግን ለአማራን ህዝብ ወይም ለፋኖ "ፅንፈኛ" የሚል ወይም ሌላ ስያሜ ቢሰጥ ዳልቻ የተባለ የዳልጋ ከብት ከተሳደበው ስድብነት አያልፍም፤ በአጭሩ በትግላችን ላይ ምንም ምንም ምንም አይመጣም።

@BW

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/AmharafanoZ
በአዲስ አበባ ተከቦ የነበረው አንደኛው ጀግና ወንድማችን ከበባውን ሰብሮ በመውጣት ስትራቴጂክ ቦታ ላይ ያሉ ጓዶቹን ተቀላቅሏል።

© Mulugeta Anberber
ይኸውልሽ እናት አለም
ይሰማኛል
ይሰማኛል
የምንሽር አፈሙዜ ፣ ተወሽቆ ከጡትሽ ስር
የሸጎጠኝ አንገትሽ ውስጥ ፣ ይሰማኛል የእናት ምክር
"ላገር ቆመህ ወገን አቅና" ፣ የሚል ወኔ ሲለኝ ጀባ
"ብትኖርልኝ" የሚል ስስት ፣ የእናትነት ፈራ ተባ
አቤት አቤት ሆድ ሲያባባ
የነፍስሽን ትግል ውጊያ ፣ ጭንቀት ልፎሽ ባሩድ አልባው
ባሳደገኝ ክንድሽ መሃል ፣ ሳዳምጠው ስቄ አነባው

ተንጠራርተሽ ጎንበስ ብዬ
የማይበሉት "ስንቅ" አዝዬ
የአደራ ስንቅ " ነቅንቅ ነቅንቅ
ወገንህን እንዳታስንቅ
ያለ ክብር ከሚገፉት ፣ ሽበት እድሜ
ሞት ይሞታል በክብር ሞት ፣ በክብር ሙት ልጅ አለሜ"

ያልሽኝ ድምፅሽ እየገፋኝ
የወገን ሞት እየከፋኝ
ዳሩ እሳቱ ስላልበቃኝ
ቁጭት ጠብሶ መሃል ጠራኝ

ሞት መራር ነው
እንደ ጌታ "ፅዋው ቢያልፈኝ" ብዬ ፀለይኩ
እጅ እንዳልሰጥ
"ወገንህን እንዳታስንቅ" ለሚል ምክርሽ ተንበረከኩ
ለኩራትሽ የሚሆን ሞት በጀግንነት ልፌ ወደቅኩ

ስሚኝ ታተይ
ስሚኝ እማ
ለማይቀረው ፣ ሞት በአመንምን ሞት በጉንፋን
ቀን ጠብቆ ፣ ድቃቅ ተህዋስ ለሚደፋን...

እናትዬ
እንስፍስፌ
በዛች ቅፅበት ካልሽኝ ሁሉ ፣ ጆሮዬ ላይ ያቃጨለው
ሌላ አይደለም ይሄኮ ነው...

"ያለ ክብር ከሚገፉት ፣ ሽበት እድሜ
ሞት ይሞታል በክብር ሞት ፣ በክብር ሙት ልጅ አለሜ"

ይኸው ቃልሽ
ይኸው ክብርሽ!

Via:-ጋዜጠኛ መዓዛ ሙሐመድ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
ተንበጫበጩ አቤት ሥነልቦና😂😂

ብልፄዎች ፋኖ ቤተመንግሥት ገብቷል እያሉ ነው በግልፅ! አንዳንዶቹ ጉምቱ ባለሥልጣናትም በድጋሜ የጥይት ድምፅ ከሰሙ ከሀገር ለመውጣት ተዘጋጅተው እየጠበቁ መሆኑን የሚጠቁሙ መረጃዎች እየተመለከትን እንገኛለን።

በትነናቸዋል፣ ደምስሰናቸዋል፣ ለቅመናቸዋል ወ.ዘ.ተ እያሉ ሲቀባጥሩ የነበሩ ሥልጣን ጠባቂ የጋራ ግብረ-ኃይል የሚሉት የሙታን ስብስብ የአለቃችንን መኖሪያ ቤት ታርጌት አድርገው ገብተው ገረፉን እያሉ ሲንበጫበጩ ምርኮኛውን ብሬ ላላ እያንተባተቡት ነው።  አቤት የስብሰባ መዓት፤ የመግለጫ ጋጋታ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
#ድል_ለአማራ_ፋኖ

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ
!!👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
ምክር ለአዲስ አበቤዎች ከመምህር ዘመድኩን በቀለ(ዘመዴ)‼️

"…የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ድጋፍ እና ይሁንታ ስላለው አሁን ያለው የኦሮሞ መንግሥት ምንም ነገር በንፁሐን ላይ ቢፈጽም ጠያቂ፣ ተቆጭ፣ ገልማጭ ስለሌለው አማራጩ ተደራጅቶ መመከት ነው።

"…አዲስ አበባዎች ከፕራንክ፣ ከብሔራዊ ቲያትር የግጥም ምሽት፣ ከቲክቶክ ዳንስ ወጣ ብላችሁ ብትመካከሩ መልካም ነው።

"…ቤትህን አፍርሰህ ንካው ሲልህ ቆርቆሮና በር መስኮትህን ነቅለህ መፈርጠጡ እንዳለ ሆኖ ይሄን የኦሮሞ ጋቸነ ሲርና ወታደራዊ ስልጠና በንቀት፣ በማሾፍ፣ በመቀለድ፣ በቧልት ባታልፈው መልካም ነው። ሲመጡ አራስ አይቀራቸውም ሲያርዱ።

"…እነሱ ሥራ ላይ ናቸው። ሌላው እየቧለተ፣ እያሾፈ፣ እየፎተተ፣ እየቀለደ፣ እየኮመከ ጌዜ ሰዓቱን እየፈጀ ው።

• ቀልዱን ተዉ ተናግሬአለሁ…!

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
የጠላት ፕሮፓጋንዳ ከሽፏል‼️

1) ከደቂቃዎች በፊት ፋኖ መንበሩ አጭር ቃለ መጠይቅ ሰጥቷል! ደጋ ዳሞት 28ኛ ክ/ጦር ጋር በነበረ ዘመቻ ድል ተቀዳጅተናል ብሏል!

2) ፋኖ መንግሥቱ አማረ ሰሞኑን በባሕር ዳር ቀጠና ውጊያ ላይ አልተሳተፍንም ሌላ ግዳጅ ላይ ነን ብሏል!

መረጃው:- የጋዜጠኛ በለጠ ካሳ ነው
#ድል ለአማራ ፋኖ!

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!👇
https://t.me/AmharafanoZ
ሰበር_መረጃ‼️

አሁን አመሻሽ ላይ አዲስ አበባ ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ አካባቢ የተኩስ ድምጽ ሲሰማ እንደነበረ የመረጃ ምንጮቻችን ገልፀዋል። ሙሉ መረጃውን እንዳገኘን የምናጋራችሁ ይሆናል። አቤት የቤተ-መንግሥቱን ሰዎች ያያቸው ዛሬ ድምብርብራቸው ሲወጣ! አሁንማ እርስበርሳቸው እንዳይተማመኑ አደረጋቸው እኮ አይ ፋኖዬ የስራህን ይስጥህ እንጂ አንተ ሀሞተ ኩሩ የጀግና ልጅ!!!!💪💪💪

#ድል ለአማራ ፋኖ💪

መረጃዎች በየሰዓቱ እንዲደርሷችሁ ቻናሉን ተቀላቀሉ
!!!👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
የአማራ ፋኖ በጎንደር ዘመቻ አርበኛ ናሁሰናይ አንዳርጌን በይፋ አስጀምረ‼️

የአማራ ፋኖ በጎንደር አመራር የሆነው አርበኛ ናሁሰናይ አንዳርጌ በአገሪቷ መናገሻ ከተማ በትግል ጓዶቹ የተሠጠውን ግዳጅ በብቃት ፈጽሞ በጀግንነት መሰዋቱን ተከትሎ የአራቱ ጠቅላይ ግዛት የፋኖ አደረጃጀቶች ያስቀመጡትን "ዘመቻ ናሁሰናይ አንዳርጌን" አቅጣጫ ተከትሎ የአድዋ ክ/ጦር የሥርዓቱን ጥምር ጦር አመራሮችን ማዕከል ያደረገ ኦፕሬሽን አከናውኗል። በሻውራ ወረዳ ቀጠና የሚንቀሳቀሰው የአማራ ፋኖ በጎንደር አድዋ ክ/ጦር ንጋት ጮራ ብርጌድ ልዩ ስሙ ጋዝጌ ቀበሌ ላይ የሚሊሻና አድማ ብተና አባላትና አመራሮች ከመከላከያ አመራሮችና አባላት ጋር ውይይቶችን እያደረጉ ባሉቀት ሰአት መብረቃዊ ጥቃት ፈጽሟል።
በዚህ ወታደራዊ ኦፕሬሽንም የሚሊሻ፣ አድማ ብተናና መከላከያ ሻለቃ አዛዦችን ጨምሮ ከ37 በላይ የጥምር ጦር አባላትን እስከ ወዲያኛው ሸኝቷል። ከዚህ በተጨማሪ በጣም በርካታ ቁስለኛ ወደ ሻውራ ሆስፒታል ሲጋዝ በቦታው ላይ የነበረው በመቶዎች የሚቆጠር ጦር ሕዝባዊ ሩጫ በሚመስል መልኩ ፈርጥጦ መበታተኑን የክ/ጦሩ ቃል አቀባይ አረጋግጦልናል።
ይህን አስደናቂ ኦፕሬሽን ልዩ የሚያደርገው የጋዝጌ ቀበሌ ነዋሪ ፆታና እድሜ ሳይገድበው ጡሩንባ እየነፋ ንቅል ብሎ በመውጣት ከነበልባሎቹ ፋኖዎች ጎን መቆማቸውን በግብርና በጀግንነት አስመስክረዋል።


አርበኛ ሳሙኤል  የአማራ ፋኖ በጎንደር ም/ወታደራዊ አዛዥና የአድዋ ክ/ጦር አዛዥ!!
#ድል ለአማራ ፋኖ!!

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!
https://t.me/AmharafanoZ
የክልሉ ፀጥታ አመራሮች በወልድያ ከተማ ባካሄዱት ዝግ ስብሰባ ምን አሉ?

ሚያዝያ 07/2016 ዓ/ም አቶ ከበደ የተባለ የክልሉ ፀጥታ ዘርፍ ከፍተኛ ኃላፊን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት ከሰሜን ወሎ ዞን ፀጥታ አመራሮችና የወልድያ ከተማ አስተዳደር ፀጥታ መዋቅር እስከ ሚኒ ካቢኔ ጋር በወልድያ ከተማ ዝግ ስብሰባ ማካሄዳቸውን ስብሰባውን የተሳተፉ አካላት ለአማራ ድምፅ ሚድያ ገልፀዋል።

በስብሰባው ላይ አቶ ከበደ(የክልሉ ፀጥታ ዘርፍ ከፍተኛ ኃላፊ) የተናገረው፦

👉 በወልድያ ከተማና በዙሪያዋ ያሉትን አድማ ብተና እና ሌሎች ሰላም አስከባሪዎችን ወደ ቆቦና ዋጃ እናሰፍራለን። የወልድያ ከተማን ጨምሮ በሌሎች ከተማዎች ያሉ ኬላ ጥበቃ ስራ እና ፀጥታ ማስከበር በፖሊስ ብቻ እንዲሸፈኑ።

👉የሕወሓት ኃይሎች ከዋጃ እንዳያልፉ ከመከላከያና ከሕወሓት አመራሮች ጋር ስምምነት ላይ ደርሰናል።ምን አልባት ሊያልፉ እንኳን ቢችሉ እስከ ጥሙጋ ነው።ከዛ አያልፉም።

👉 በዚህ መኃል ማንነቴንና እርስቴን አስመልሳለሁ የሚለው ፋኖ ከሕወሓት ኃይሎች ጋር ጦርነት ሊገጥም ይችላል። እኛ ፋኖን ከጀርባ ለመውጋት ዝግጁ መሆን አለብን። ለዚህ ደግሞ በቅርቡ ተሀድሶ ተሰጥቶት የተመረቀው አድማ ብተናና ልዩ ኃይል ትልቁን ስራ ይሰራል።በተጨማሪም መከላከያም ከባድ መሣሪያ ሽፋን ከመስጠት ጀምሮ ቀጥታ ውጊያ እሰከማድረግ ይሳተፋል። እናንተም በዚህ ደረጃ ዝግጅታችሁን ቶሎ አጠናቅቁ።

👉 የሕወሓት ኃይሎች አላማጣን እና ሌሎች ከተሞችን ስለያዙ ህዝቡ ተደናግጦ እና ተበሳጭቶ አሁን ከሚያደርገው በላይ ድጋፍ ለፋኖ እንዳያቀርብ እና በቀጥታም ወደ ፋኖ እንዳይቀላቀል እናንተ እንደ ዞን ጥብቅ ቁጥጥር ማድረግ አለባችሁ። የሚያስቸግረው አካል ላይ ከባድ እርምጃ መውሰድ ግዴታችሁ ነው።በዚህ እርምጃችሁ ማሕበረሰቡ እንዲደናገጥና እንዲፈራ በማድረግ ከመንግስት ትዕዛዝ እንዳይወጣ አድርጉ።

👉 ህዝቡ ለመንግስት ለምን ለተደጋጋሚ ወረራ ዳረከን የሚል ጥያቄ ሊያነሳ ይችላል። እንደ መንግስት "መከላከያ ሰራዊቱ ፅንፈኞችን በማጥፋት ስራ ላይ ስለተጠመደ ሕወሓቶች ክፍተቱን ተጠቅመው ነው ያጠቋችሁ።ስለሆነም እናንተ ለፅንፈኛው ምሽግ ባትሆኑና ለማጥፋት ብትተባበሩ ባስቸኳይ ሕወሓትን ከአላማጣ የማስወጣት ስራ ይሰራ ነበር" የሚል ምላሽ ለመስጠት ታስቧል።እናንተም ይሄን ጥያቄ ለሚያነሳባችሁ የዞናችሁ ነዋሪ ይሄንኑ ምላሽ ስጡ።

👉 በቤተክርስቲያን፣ በመስጂድ፣ በቅሬ፣ በሰንበቴ እና በእድር እንዲሁም ሌሎች ማሕበራዊ መገናኛዎችን ተጠቅማችሁ የሕወሓት ኃይሎችን ክፋት መዘርዘር እና ጥላሸት መቀባት አለባችሁ።

👉ምን አልባት ፋኖ ለሕወሓት ወረራ ምንም አይነት ምላሽ ባለመስጠት ከተባበረና በዝምታ የሚያልፍ ከሆነ ህዝቡን በየቀበሌው እየበሰባችሁ "ያ የምትመኩበት ፋኖ ስትወረሩ ምን አደረገላችሁ? እንደውም ከወራሪዎች ጋር በመተባበር እንዲትወረሩ አድርጓችኋል" በሚል ሰፊ ቅስቀሳ ማድረግ አለባችሁ።ይህ ፋኖን ከህዝብ ለመነጠል ይጠቅመናል።

👉የሕወሓት ኃይሎች ወደ አላማጣ እና ሌሎች ከተሞች መግባታቸውን ተከትሎ ግድያና ዘረፋ እንዲሁም መፈናቀል ሊኖር ይችላል። በተቻለ መጠን ይህ አጀንዳ ጎልቶ እንዳይወጣ የማፈን ስራ መስራት አለባችሁ

በስብሰባው ከተሳተፉት መካከል፦

👉የሰሜን ወሎ ዞን ምክትል አስተዳደር

👉የሰሜን ወሎ ዞን ፀጥታ መምሪያ ኃላፊዎች

👉የሰሜን ወሎ ዞን ብልፅግና ፅህፈት ቤት ኃላፊ

👉 የወልድያ ከተማ ከንቲባ አቶ ዱባለ

👉የወልድያ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አቶ ጌትነት

👉 የወልድያ ከተማ ፅጥታ መምሪያ ኃላፊዎች

👉የዋግኽምራ ሰቆጣ ብሔረሰብ አስተዳደር ፀጥታ ዘርፍ ኃላፊዎች እና ሌሎችም።

@የአማራ ድምፅ

#ድል_ለአማራ_ፋኖ !!

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/AmharafanoZ
መረጃ ከወደ ዳባት‼️

በሰሜን ጎንደር ደባት አቅራቢያ ከባድ ውጊያ እየተደረገ ነው። ድሉን ለመስማት ያብቃን!!

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉኀ!!
https://t.me/AmharafanoZ
ሰበር መረጃ ‼️

ሚሊሽያውና አድማብተናው መሳሪያ እንዲያወርድ ትዕዛዝ ተላልፏል
!!

ይህን ደብዳቤ/ማስታወቂያ ወጣ ከተባለበት ቀን ጀምሮ፣ እጃችን እስኪገባ ስንጠብቅ ነበር፤ ዛሬ ደርሶናል። አሁን ወጋችን በማስረጃ ይሆናል።

"የኦሮሞ ብልጽግና አራዊት ሰራዊት አያዋጣችሁም፣ አይሆናችሁ፣ ተጠቅሞ ይወረውራችኋል፤ ትርፉ ከወገን ቂም ማትረፍና ትርጉም አልባ መስዕዋትነት ነው" ብለን ሚሊሽያውና አድማብተናውን ወትውተናል። በመጨረሻም ይህ ቀን ደረሰ።

ሚሊሽያውና አድማብተናው መሳሪያውን እንዲያስረክ መመሪያ ወርዷል፤ ይህ መመሪያ መፈፀም ለመጀመሩ ይህ የደብረማርቆስ ፖሊስ ኮሌጅ "የመሳሪያ አውርዱ" ትዕዛዝ ያስረዳል። ተስፋ የቆረጠው አገዛዝ መሳሪያ ከማስወረድ ባሻገር ትንሽ ቆይቶ በሚሊሽያውና አድማብተናው ላይ እርምጃ መውሰድ እንሚጀምር በራያ ሰሞኑን ያየውነው አስረጅ ነው (የራያን አስተዳዳሪና ሚሊሽያውን የአገዛዙ ወታደር ከጀርባ ነው የመታቸው)።

መፍትሔው ከወዲሁ ፋኖን መቀላቀል ነው፤ ከመዘግየት አልፎ መሽቷል ቢሆንም ግን ፋኖዎቻችን አሁንም ለመቀበል በራቸው ዝግ እንደማይሆን እንረዳለን። የወገን ኃይል ግን በዚህ ውሳኔ ሳይዘናጋ፣ የተጠኑ ኦፕሬሽኖችን መስራቱና በጠላት ጎራ ያለ ኃይል በሙሉ እጅ እስኪሰጥና እስኪበተን ድረስ ቆምጨጭ ብሎ መቀጠል ያስረዳል እንላለን።

@BW

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
https://t.me/AmharafanoZ
ሰበር የድል ዜና!

በመቅደላ ወረዳ ኮሬብ ከተማ ሰፍረው በነበሩ አድማ ብተና አባላት ላይ ከባድ እርምጃ መወሰዱ ተሰማ
!

በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ ኮሬብ ከተማ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቅፅር ግቢ ውስጥ ሰፍረው በነበሩ የአድማ ብተና አባሎች ላይ በተወሰደ እርምጃ 17ቱ ሲገደሉ በቁጥር 37 የሚሆኑት መማረካቸውን ኦፕሬሽኑን የመራው በወሎ ዕዝ መቅደላ ፅናት ክ/ጦር የመቅደላ ብርጌድ አመራር የሆነው ፋኖ አብዱ አያሌው ለአማራ ድምፅ ሚድያ ገልጿል።

የመቅደላ ጀግኖች ልዩ የጦር ሳይንስ እውቀታቸውን  ተጠቅመውበታል በተባለው በዚህ እርምጃ ሙትና ምርኮኛ ከሆኑት በተጨማሪ 13 የአድማ ብተና አባላት መቁሰላቸው ታውቋል።

እርምጃው የተወሰደው ትናንት ሚያዝያ 08/2016 ዓ/ም ከሰዓት በኋላ ባለው አስከ አመሻሹ ሲሆን በዚህም የአድማ ብተና አመራሮች በተሽከርካሪ ተሳፍረው ከማምለጣቸው በስተቀር ቀሪው የበአዴን ተላላኪ ወታደር ሙትና ቁስለኛ እንዲሁም ምርኮኛ ሆኖ መቅረቱን ነው ፋኖ አብዱ ለአማራ ድምፅ ሚድያ ጨምሮ የገለፀው።

በተከፈተበት መብረቃዊ ጥቃት ተደናግጦ ህይወቱን ለማትረፍ በየ አርሶ አደሩ እና በከተማዋ ኑዋሪ መኖሪያ ቤት ዘሎ በመግባት የተደበቀው የአድማ ብተና ኃይልን እያሰሱ የመያዝ ስራ እየሰሩ ሲሆን፡ ማርፈጃውን ከአምስት በላይ የአድማ ብተና አባላት በከብቶች በረትና በኩሽና ተደብቀው መያዛቸውም ተነግሯል።

የአድማ ብተና አባላቱ በመቅደላ ወረዳ ከማሻ ከተማ በቅርብ በምትገኘው ኮሬብ ከተማ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን ወደ ወታደራዊ ካምፕ በመቀየር የመማር ማስተማር ሂደቱን አስተጓጉለው ነበር የተባለ ሲሆን ይሄንን የተመለከቱት የመቅደላ ጀግኖች በእነዚህ ፀረ አማራና ፀረ ሰላም ኃይሎች ላይ ከባድ እርምጃ ወስደውባቸዋል።

በአሁን ሰዓት ትምህርት ቤቱ ከገዢው ቡድን ወታደሮች ነፃ መውጣቱ የተገለፀ ሲሆን፡ ወደ ቀደመ የመማር ማስተማር ሂደቱ በሚመለስበት ዙሪያ ከማህበረሱቡ ጋር ውይይት እያደረጉ መሆናቸውን ፋኖ አብዱ ከአማራ ድምፅ ሚድያ የወሎ ዘጋቢዎች ጋር በነበረው ቆይታ ገልጿል።

ከዚህ በተጨማሪ፡ በከተማዋ የሚገኙ የአገዛዙ ካድሬዎች በምግብ ለተጎዱ ህፃናት እንዲከፋፈል ከግብረ ሰናይ ድርጅቶች የተለገሰን በርካታ ካርቶን ሙሉ ፕላምፕሌትን ለግላቸው ተከፋፉለው ወስደውት ነበር የተባለ ሲሆን፣ በዛሬው ዕለት ፋኖ በካድሬዎቹ መኖሪያ ቤት ባደረገው ፍተሻ በርካታ ካርቶን ፕላምፕሌት ማገኘቱን አስታውቋል።

በአንድ የከተማዋ ብልፅግና ፓርቲ ተወካይ በሆነ ካድሬ መኖሪያ ቤት ውስጥ ከ40 በላይ ካርቶን ፕላምፕሌት ተገኝቷል ሲል የገለፀው ፋኖ አብዱ፡ በአሁን ሰዓት ለማሕበረሰቡ እያከፋፈሉ መሆኑንም ጨምሮ ገልጿል።

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
አብይ አህመድ የአማራን ህዝብ ጥያቄ በተለይ ደግሞ ታሪካዊ ርስቶቹንና የማንነት ጥያቄዎችን በሰላማዊ፣ በዴሞክራሲያዊና ህገመንግስቱን መሠረት አድርጎ ይመልስልናል ስትል የነበርክ የቆሻሻ ገንዳ ላይ ዝምብ ሁሉ እስከዛሬ የት ከርመህ ነው ዛሬ አብይ አህመድ አስወረረን እያልክ ያዙኝ ልቀቁኝ የምትለው? አብይ አህመድ በሚሊዮን የሚቆጠር አማራን ሲያሳርድ፣ ሲያፈናቅል፣ ሲገድልና በአማራነት እና በአማራ ህዝብ ላይ ጦርነት ሲከፍት አንተ ከፊት ሆነህ መንገድ ጠቋሚ አልነበርክ? ሚሊሻና አድማ ብተና ስታሰለጥን፣ ስምሪት ስትሰጥ እና መረጃ ስታቀብል መክረምህን የማናውቅ ይመሰልሃል? Selective accommodation የተደረገልህ መስሎህ አማራን ስታድንና ስታሳድን መክረምህን የረሳን ይመስልሃል? ምርጫህን አድርገሃል። ከጠላት ጋር አብረሃልና ኑሮህ የአሳማ ሞትህ ደግሞ የውሻ ነው!

የአማራ ህዝብ ጠላቱን ያውቃል። እንዴት መታገል እንዳለበትም ያውቃል። እንዴት እንደሚያሸንፍም በተግባር ያሳይሃል።

ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ!
ድል ለአማራ ህዝብ!
ዘላለማዊ ውርደት ለብአዴን!
ሽንፈት ለፋሺሽቱ አገዛዝ!

©ረ/ፕ ትንግርቱ ገ/ፃዲቅ

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ
ፋኖ ሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ በሕይወት አለ የሚሉ መረጃዎች በስፋት እየወጡ እየተመለከትን ነው። መረጃው ተዓማኒነት የጎደለው ቢመስልም በትኩረት እየተከታልነው ነው። ውድ የአማራ ፋኖ ቤተሰቦች በዚህ ጉዳይ መረጃው አለን የምትሉ በውስጥ ልታደርሱን ትችላላችሁ!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AmharafanoZ
ቀይ ባህር ላይ ስንጠብቀው በአማራ ክልል ተራራዎች ወድቆ ተገኘ‼️

ከአመታት በፊት የኢትዮጵያ መንግሥት ነኝ የሚለው ቡድን ባህር ኃይል አቋቁመናል ብሎ ሲበተረፍ ቀይ ባህርን በኃይል ለመንጠቅ የታሰበ መስሎን ነበር። ለካስ ባህር ኃይሉ በአማራ ክልል በሚገኙ ተራራዎች ላይ የሚነሱ ጎርፎች እና ምንጮችን ታሳቢ አድርጎ የተመሰረተ ኃይል ኖሯል😂😂😂

ለማንኛውም አሳዎቹ ለአንበሳው እራት ለመሆን በገፍ ገብተዋል። ለነገሩ አሳ አንበሳን አያጠግብም ቢጨንቅ ነው እንጂ!!! ይቅናህ አንበሳዬ!!

#ድል ለአማራ ፋኖ!!

ለበለጠ መረጃ ቻናሉን ይቀላቀሉ!!
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AmharafanoZ