አህዛብ አያውቁህም
የኔ ነፍስ ግን ታውቅሀለች
የፍቅር ፊትህን በየለት ትናፍቃለች
ያላባትነትህ መኖር ከቶ አይሆንላትም
መሳይ አጭበርባሪ ከቶ ካንተ አይነጥሏትም
ላመስግንህ ዛሬም የኔ ጌታ
ስለማይነገር ስጦታህ ተባረክ
ስለማይቆጠር ውለታህ
በእውነት አንተስ ታማኝ ነህ
ዘላለም ይወደስ ይክበር ታላቅ ስምህ
ስለኔ በመስቀል ሞተሀል እወድለለው❤️
ስለኔ ደምህን አፍስሰሀል እወድሀለው❤️
ስለኔ ያልሆንከው የቱን ነው እወድሀለው❤️
ምክኒያቱ ለኔ ያለህ ፍቅር ነው እወድሀለው❤️
እወድሀለው እወድሀለው እንዳንተ የተሸከመኝስ ማነው🙏
የኔ ነፍስ ግን ታውቅሀለች
የፍቅር ፊትህን በየለት ትናፍቃለች
ያላባትነትህ መኖር ከቶ አይሆንላትም
መሳይ አጭበርባሪ ከቶ ካንተ አይነጥሏትም
ላመስግንህ ዛሬም የኔ ጌታ
ስለማይነገር ስጦታህ ተባረክ
ስለማይቆጠር ውለታህ
በእውነት አንተስ ታማኝ ነህ
ዘላለም ይወደስ ይክበር ታላቅ ስምህ
ስለኔ በመስቀል ሞተሀል እወድለለው❤️
ስለኔ ደምህን አፍስሰሀል እወድሀለው❤️
ስለኔ ያልሆንከው የቱን ነው እወድሀለው❤️
ምክኒያቱ ለኔ ያለህ ፍቅር ነው እወድሀለው❤️
እወድሀለው እወድሀለው እንዳንተ የተሸከመኝስ ማነው🙏
ዮሐንስ ራእይ 22 ÷11-12
ዓመፀኛው ወደ ፊት ያምፅ፥ ርኵሱም ወደ ፊት ይርከስ፥ ጻድቁም ወደ ፊት ጽድቅ ያድርግ፥ ቅዱሱም ወደፊት ይቀደስ አለ።
እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።

ዮሐንስ ራእይ 22 ÷17
መንፈሱና ሙሽራይቱም። ና ይላሉ። የሚሰማም። ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።

HOLYSPIRIT ENCOUNTER GROUP
ሪቫይቫል 💯https://t.me/encountergroup
This group is created to preach gospel of jesus christ with the power of holyspirit
Acts 2 (KJV)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ And when the day of Pentecost was fully come, they were all with one accord in o
https://t.me/encountergroup

Telegram
CHRIST JESUS Generation CHURCH/PROPHET KIRUBEL

❤1