Amen Electrical Technology Official®
22.9K subscribers
1.05K photos
23 videos
19 files
637 links
We provide professional #training with Job creation supported by workshop and on-site training which is unique in its kind.
Website: www.amenelectrical.com
TikTok: https://shorturl.at/VQN6I
Youtube: https://shorturl.at/I8eyb
📱0991156969
📱0939555510
Download Telegram
#Motion_Sensor_Lights/ #Human_Body_Sensor_Lights
=====
👉ይህ የሰውን እንቅስቃሴ በመረዳት ወደ መበራቱ በሚጠጉ ጊዜ የሚበራና ከሰው ልጅ ንክኪ ነፃ የሆነ መብራት ሲሆን ብርሃንን ሴንስ የሚያደርግና የማያደርግ ብለን በ 2 መክፍል እንችላለን።
1⃣. #ብርሃን_ሴንስ_የማያደርግ(Basic PIR Footlight /No Light Sensor)
👉ይህ ማለት የሰውን እንቅስቃሴ በጨረር (infrard radation) አማካኝነት ከተረዳ በኋል መብራቱ ይበራል። ስለዚህ ሰው በተጠገው ጊዜ በማታም ሆነ በቀን የሚበራ ነው ማለት ነው።
👉በአንፃራዊ ሲታይ ሀይል አባካኝ ነው ምክንያቱም ሰው ሴንስ ካደረገ በቀንም ስለሚሰራ ነው።
2⃣.ብርሃን ሴንስ የሚያደርግ(PIR Footlight with LDR/Light-Dependent Resistor )
👉ይህ ደግሞ ብርሃንን ሴንስ የሚያደርግ ሴንሰር ያለው ሲሆን ሲው ቢጠገውም በምሽት ብቻ እንጅ በቀን አይበራም።
👉በቀን ስለማይበራ በሀይል ቆጣቢነቱ ይታወቃል።
👉የሴንሰር ነብራቶች ጥቅምና ጉዳት፦
#ጥቅሞቹ
1⃣.ሀይል ቆጣቢ ነው!
👉መብራቱ የሚበራው አስፈለጊ ሲሆን ብቻ ስለሆነ ሀይል ቆጣቢ ነው!
2⃣.ከእጅ ንክኪ ነፃ መሆኑ
👉ከላይ እንደተገለፀው በሴንሰር ሥለሚሰራ ማብሪያና ማጥፊያ መንካት አስፈላጊ አይደለም❗️
3⃣. በጨለማ ሊደርስ ከሚችል ጉዳት ይከላከላል።
4⃣. ስማርት ቴክኖሎጂ መሆኑ!
5⃣.መብራቱ ለረጅም ጊዜ ሳይበላሽ መቆየት መቻሉ።
#ጉዳቶችም
1⃣. በቀንም የሚበራው ከሆነ በቀን ጊዜ መብራት ያባክናል።
2⃣. ውስን የሆኑ ቦታወችን ብቻ መሸፈን፣

እነዚህና የመሳሰሉት ጥቅሞች ያሉት ሲሆን የበለጠ ለመረዳት ደግሞ #ከዚህ_በታች_ያለውን_ሊንክ_ተጭነው_መመልከት ትችላላችሁ።
👇👇
https://vm.tiktok.com/ZMALyVtrX/
8