All In One online Shoping
11 subscribers
73 photos
1 file
11 links
Fashion Close, Cosmetics, Perfume, shoe, Electronics, Household, Phone &Laptop e.t.c...
Download Telegram
Forwarded from Abyssinia Online Store
Tip👈ስለ ቴሌግራም እናውራ
ቴሌግራም ብዙ ግሩፕ መግባት እየፈለጋችሁ ግን ቴሌግራም Full እየሆነ ከተቸገራቹህ ይህው መፍትሄ
1 🔧 settings
2 🛡 Data and storage
3 🔗 when using mobile data
Off ማድረግ
ወደታች ዝቅ ብለን Auto-play media የሚለውን off ማድረግ
🔕 Share ለወዳጅዎ
Tita (Nunu):
👟👟👟👟👟👟👟
💥BIG DISCOUNT 💥
👟 Brand - CONVERSE ALL☆STAR
💁‍♂ Colors -Pink,Blue
Cream, Black,Red,Black
👉 Size - 34,35,36,37,38
💵 Price--- Only #999 birr😱💸
call 0938934239
Forwarded from HellooMarket
ማያ አይጥ አጣብቆ የሚይዝ ደጋግመው የሚጠቀሙት ወጥመድ እና የበረሮ ማጥፊያ ቀረበልዎ!!
ሽታም ሆነ ብክለት የለውም!
ለማዘዝ 8420 ላይ ይደውሉ አልያም የቴሌግራም ቦታችንን ይጠቀሙ
https://t.me/helloo_market_bot?start=1007-10002
https://t.me/helloo_market_bot?start=1007-10001
Maya Rat Trap and Cockroach house killer!!
No poison No mess
To order call 8420 or use our Telegram Bot:
https://t.me/helloo_market_bot?start=1007-10002
https://t.me/helloo_market_bot?start=1007-10001
ውድ የቲታ(አደይ) ግሩፕ ፣ የቲታ(ኑኑ) ግሩፕ፣ ግጥምና ትረካ በቲታ(ኑኑ)፣ ግጥምና ትረካ በቲታ(ኑኑ) ሃሳብ መስጫ Svenska Tech Group(STG) ፣ EthiodDog Accessory፣ All In One online Shoping ፣ Abyssinia Online Store እናሽ Amandina's Home Made ICE Cream ቤተሰቦች የገናን በዓልን  ምክንያት በማድረግ  እረዳት ፣ ጧሪ ቀባሪና ደጋፊና አጉራሽ የሌላቸው  እና በተለያየ ምክንያት ኑሮዋቸውን በጎዳና ላይ ላደረጉ ወገኖቻችንን ምግብ የመመገብ፣ ልብስ የማልበስ እና በዓልን አብረውን እንዲያሳልፉ እንዲሁም እረዳት ጧሪ ቀባሪ እና ደጋፊና አጉራሽ የሌላቸውን ደግሞ ቤት ለቤት ለበዓል ዶሮ ፣ እንቁላል፣ ዘይት ፣ ፍርኖ ዱቄት እና ሽንኩርት ለማከፋፈል #የሐገር ፍቅር በጎ አድራጎት ድርጅት ማህበር የበኩሉን አስተዋፅኦ እያደረገ ይገኛል እነሆ እርሶም ወገኖቻችንን ለመርዳት በጉልበት ፣ በገንዘብ ፣ በአስቤዛ እና አልባሳትን በማሰባሰብ  ለበዓሉ በጎዳና ላይ ካሉ ወገኖቻችን ጋር ቤተሰባዊ ጊዜ ለማሳለፍ እና ለመመገብ  ለመርዳት በዓሉን አብረን ለማሳለፍ አስበናል። ውድ  ቤተሰቦቻችን በማንኛውም ሙያ ውስጥ ያላችሁ በአርቱ ሞያ ውስጥ ያላችሁ እና በሞዴሊንግ ሙያ ውስጥ ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ በበጎ ፈቃደኝነት ስራው ላይ ለመሳተፍ የመርዳት ፍላጎት ያላችሁ በሙሉ እድሉን ያላገኛችሁ #ከሀገር ፍቅር በጎ አድራጎት ድርጅት ጋር በመሆን የበጎ ፍቃድ ስራዎችን በመስራት እድሉ እንድትጠቀሙ ተመቻችቶላችኋል ሁላችሁም ይህን በጎ አላማ በመሳተፍ ሁላችሁ የበኩላችሁን እንድትወጡ በልዑል እግዚአብሔር ስም ዝቅ ብዬ እጠይቃለሁ #የሀገር ፍቅር በጎ አድራጎት ድርጅት የክብር አማባሳደር አርቲስት ትዝታ አሸናፊ (ቲታ(ኑኑ) ነኝ ሁላችሁም እግዚአብሔር ያክብርልኝ! እነዚህን ወገኖቻችንን ለመርዳት በስልክ ቁጥር +251937678839 / 0901052854 ️ላይ በመደወል ወይም👉 ሀገር ፍቅር የበጎ አድራጎት ድርጅት የንግድ ባንክ አካውንት 1000347502557 👈 ላይ ገቢ በማድረግ እና ፈቃደኝነታችሁን በመግለፅ ቃል በመግባት መመዝገብ  ትችላላችሁ #ያለውን የሰጠ ንፉግ አይባልም! ስለምታደርጉልን ትብብር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን

#መልካምነት መልሶ ይከፍለናል!