ሁልግዜ እውስጤ የማስታውሳት 📖
አረፍተ ነገር 📜
قال الشيخ سليمان بن سحمان
....فإذا ثبت هذا عن أئمة أهل الإسلام فلا عبرة بمن خالفهم من الطغام أشباه الأنعام
ከሰለፎች ከተረጋገጠ የተቃወመ ቢቃወም ደንታ የለንም ፈሪ አይደለንም
https://t.me/Abuatika80abuanas

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍- قال ابن القيم - رحمه الله - :
- شُبَهٌ يُكَسِّرُ بَعْضُهَا بَعْضًا كَبَيْـ ... ـتٍ مِنْ زُجَاجٍ خَرَّ لِلأَرْكَانِ
- هَلْ ثَمَّ شَيءٌ غَيْرُ رأيٍ أوْ كَلَا ... مٍ بَاطِلٍ أوْ مَنْطِقِ اليُونانِ؟
- وَنَقُولُ قَالَ اللَّهُ قَالَ رَسُولُهُ ... فِي كُلّ تَصْنِيفٍ وَكُلِّ مَكَانِ
- لَكِنْ تَقُولُوا قَالَ آرِسْطُو وَقَا ... لَ ابنُ الخَطيبِ وَقَال ذُو العِرْفَانِ
- شَيْخٌ لَكُمْ يُدْعَى ابنَ سِينَا لَمْ يَكُنْ ... مُتَقَيِّدًا بالدِّينِ والإيمَانِ
- وَخيَارُ مَا تَأْتُونَ قَالَ الأَشْعَرِيُّ ... وَتشْهَدُونَ عَلَيْهِ بِالبُهْتَانِ

﴿ نونية ابن القيم ﴾ 🍃 - #مقاطع
📍- قال الإمام الدارميّ - رحمه الله - :
"إِنَّمَا المُوَحِّدُ الصَّادِقُ فِي تَوْحِيدِهِ الَّذِي يُوَحِّدُ اللهَ بِكَمَالِهِ، وَبِجَمِيعِ صِفَاتِهِ فِي عِلْمِهِ وَكَلَامِهِ وَقَبْضِهِ وَبَسْطِهِ وَهُبُوطِهِ وَارْتِفَاعِهِ، الغَنِيَّ عَن جميع خَلْقِهِ بجَمِيعِ صِفَاتِهِ: مِنَ النَّفْسِ وَالوَجْهِ وَالسَّمْعِ وَالبَصَرِ وَاليَدَيْنِ وَالعِلْمِ وَالكَلَامِ، وَالقُدْرَةِ وَالمَشِيئَةِ وَالسُّلْطَانِ، القَابِضَ البَاسِطَ، المُعِزَّ المُذِلَّ، الحَيَّ القَيُّومَ، الفَعَّالَ لِمَا يَشَاءُ."
#عقيدة

﴿ النقض للدارمي ﴾ 📚
#عقيدة
قال الشيخ إسحاق بن عبد الرحمن بن حسن (في الدرر السنية)(٣/٣٣٧)
ومن تغذى بكلام المتأخرين من غير إشراف على كتب أهل السنة المشتهرين، ككتاب السنة لعبد الله بن الإمام أحمد، وكتاب السنة للخلال، وكتاب السنة للالكائي، والدارمي، وغيرهم، بقي في حيرة وضلال؛
https://t.me/Abumuhemed1

ْ ☪☪☪☪☪
فتح باب التسجيل | دورة كتاب السنة
✍️ تعلن مدرسة شمس الأثر
عن فتح باب التسجيل في دورة علمية مباركة في:
➿كتاب السنة➿
للإمام عبد الله بن أحمد بن حنبل
بشرح الشيخ عبد الله الخليفي
دورة علمية تهدف إلى دراسة كتاب السنة والاستفادة من شرح الشيخ، ضمن برنامج منظم يجمع بين الدروس والمتابعة والاختبارات.
📌معلومات الدورة:
• التسجيل مفتوح من الآن.
• 📖الدروس مسجلة يوميًا.
• 📝اختبار بعد كل درس.
• 🗓بعد إتمام الدورة واجتياز متطلباتها واختباراتها يحصل الطالب/الطالبة على شهادة إتمام من مدرسة شمس الأثر، موقعة من الشيخ عبد الله الخليفي.
•⚠️الشهادة شهادة إتمام وليست إجازة علمية.
🗓موعد بدء الدورة:
➿تبدأ الدروس: 1 / 10 / 2026➿
📝طريقة التسجيل:
يُرسل إلى بوت التسجيل البيانات المطلوبة في رسالة واحدة:
الاسم الثلاثي:
(فلان بن فلان الفلاني)
البلد:
...
العمر:
...
البريد الإلكتروني:
...
بوت التسجيل:
@BookoftheSunnah_bot
نسأل الله تعالى أن يوفق الجميع للعلم النافع والعمل الصالح، وأن يجعل هذه الدورة مباركة نافعة، وأن يرزقنا العلم بكتاب الله وسنة رسوله ﷺ على فهم السلف الصالح.
مدرسة #شمس_الأثر
❤Telegram: @shamsalathar

Forwarded from 📚 كُونْي عَلَى نَهْجِ السَّلَفِ 🥀
تلاوة رائعة || سورة "القيامة" (كاملة) || طارق محمد Surah Al-Qiyamah…
ምርጥ ቲላዋ ቁርአን የልብ መርጊያ
✍ልብ በተናጋና በተጨነቀ ጊዜ ለሱ የሚያረጋጋው ነገር አላህን ከማውሳት ውጪ ሌላ የለም !!

ኢላሂ ሞቴን ሙቸ እንዳልጠብቀው አግዘኝ
ኢላሂ! ነፍሴ በኃጢአት ማዕበል ተይዛ፣ ልቤ በዱንያ ፍቅር ታውራ፣ ወደ ኣንተ የምመለስበትን ሳላዘጋጅ ሞት እንዳይቀድመኝ እፈራለሁ። ጌታዬ ሆይ! ሞቴን ሙቶ ከሚቀርና የቁጭት መዘዝ ከሚያስከትል ጥፋት ጠብቀኝ፤ በንጹህ አቋም፣ በስኬት እና በውብ ማጠቃለያ እንድቀበለው አግዘኝ።
ኣቤቱ ጌታዬ! የዚህን ዓለም ጊዜያዊ ውበት ከልቤ አሳንሰህ የአኼራን ናፍቆት ኣበርታው። እስትንፋሴ ልትቋረጥ፣ ነፍሴም ከሥጋ የምትለይበት ሰዓት ሲደርስ ዱንያን በዝግጅት የሰነበተች፣ በመልካም ሥራ የታሸገች ልብ ይዤ እንድወጣ ኣግዘኝ። ኢላሂ! ዝግጅት ሳላደርግ፣ ከንቱ ሆኜ በሞት ጥላ ስር እንዳልወድቅ ራራልኝ።

~የሰው ልጅ ፍጡር ሲፈጠር ከፍጹምነት የጸዳ፣ ድክመቶችም የተሞላበት ሆኖ ነው። የሰው ልብ እጅግ ሰፊና ውስብስብ ማህደር ነው። በውስጡ ብርሃን እና መልካምነት ብቻ ሳይኖሩ፣ ጨለማ የተሞሉ ማዕዘናቶችም ኣሉት።ሌላ ሰው ይቅርና ራሱ ባለቤቱ እንኳን ቆም ብሎ ማየት ወይም መቀበል የማይፈልገው፣ ከእውነት ኣቅጣጫ የወጣ ሐሳብ፣ ስስታምነት፣ ቅናት ወይም የተደበቀ መጥፎ ባህሪ በውስጡ ሊኖርም ይችላል። ይህ የሰው ልጅ ተፈጥሮአዊ ድክመቱ ነው።
ነገር ግን ከጌታችን ኣላህ እጅግ ሰፊው የቸርነት ባህር ከምንካፈላቸው ታላላቅና ማለቂያ ከሌላቸው ጸጋዎች አንዱ እና ዋናው «አል-ሲትር» (ወንጀላችንን እና ነውራችንን መሸሸጉ) ነው። ኣላህ በእዝነቱ ብዛት የልባችንን ድክመቶች፣ የተሰወሩ ጥፋቶቻችንን እና ከሰው ዓይን ርቀው በውስጣችን የሚመላለሱ መጥፎ ሐሳቦችን ከሰው ልጆች ይሸፍንልናል። ያንን የተደበቀና አጸያፊ ባህሪያችንን ወደ ውጭ ኣያወጣም፤ በሰው ፊት አያዋርደንም።
በዚህ የዱኒያ ቆይታችን በሰዎች ዘንድ ክብርን ተላብሰን፣ በኣፍያ፣ በሰላም፣ በውዴታ እና በፍቅር ጥላ ሥር እንኖራለን። ሰዎች መልካሙን ጎናችንን ኣይተው ያከብሩናል፣ ይወዱናልም። ይህ እጅግ ግዙፍ እውነት ነው በምንም ተኣምር ተራ ነገር ኣይደለም ሃቂቃ። በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ውስጥ ልንዘነጋው የማይገባ፣ ዋጋው በገንዘብ የማይተመን የማይቆጠር ታላቅ ጸጋ ነው። በየሰኮንዳችን፣ በየደቂቃችን ለኣላህ ያለን ምስጋና ከፍ ሊል የሚገባው ለዚህ የሲትር ጸጋው ጭምር ነው።
ኣንዳንድ ሰዎች ግን የኣላህን ይህንን ታላቅ ችሮታና የመሸፈን ፀጋ እረስተው፣ የሰዎችን ድክመት ለማጋለጥ፣ ሌሎችን ለመውቀስና ክብራቸውን ለማራከስ ይሯሯጣሉ። የሠዎችን ድክመት በመቁጠር በሌሎች ላይ ጣታቸውን ይቀስራሉ። ሆኖም ኣላህ ሱብሐነሁ ወተዓላ በተከበረው ቃሉ ማስጠንቀቂያ ሰጥቶናል፤ የሰዎችን ውስጣዊ ቆሻሻና ድብቅ ጥላቻ ጌታችን ኣላህ ሳያወጣው የሚቀር ይመስላቸዋልን?
(أَمْ حَسِبَ الَّذِينَ فِي قُلُوبِهِم مَّرَضٌ أَن لَّن يُخْرِجَ اللَّهُ أَضْغَانَهُمْ)
ولو أنني أبدلت بالسر ما جنت * يداي لما استوجبت مني الملاحما
ولكن ستر الله أرجو وعفوه * فمن ذا الذي في الناس لم يرتكب دماً؟
ولو أنني أُعطيت ما كنت أبتغي * إذاً لهلكت النفس واشتد مأتما
ولكن حلم الله أوسع دائماً * يغطي العيوب الستر والفضل أنعما
ኣቡ ኣልሙዞፈር
https://t.me/Algurebaa

«እነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ በሽታ ያለባቸው ሰዎች በሙስሊሞች ላይ የነበራቸዉን ቂሞቻቸውን አላህ አለማውጣቱን ጠረጠሩን?»በመሆኑም ኣላህ የኛን ነውር ሸፍኖ፣ ስማችንን ደብቆ፣ በሰዎች ፊት ከፍ አድርጎን ሳለ፤ እኛም የሌሎችን ስንጥቅ እንጨት ከማየታችን በፊት የራሳችንን ግዙፍ ግንድ ማየት ይገባናል። ለሰዎች አዛኝና ሸፋኝ መሆን፣ የኣላህን ፀጋ ሁሌም እያስታወስን በምስጋና መኖር ከእኛ የሚጠበቅ ትልቁ የሕይወት ግዴታችን ነው።
ولو أنني أبدلت بالسر ما جنت * يداي لما استوجبت مني الملاحما
ولكن ستر الله أرجو وعفوه * فمن ذا الذي في الناس لم يرتكب دماً؟
ولو أنني أُعطيت ما كنت أبتغي * إذاً لهلكت النفس واشتد مأتما
ولكن حلم الله أوسع دائماً * يغطي العيوب الستر والفضل أنعما
ኣቡ ኣልሙዞፈር
https://t.me/Algurebaa
👍1
• صَلُّوا على مَن سيُجلِسُهُ ربُّهُ معهُ على عرشِه يوم القيامَة.
عن أبي بكر المروذي قال :
سَألْتُ أبَا عَبْدِاللهِ أحْمَدَ بْنَ حَنْبَلٍ رَحِمَهُ اللهُ عَنِ الأحَادِيثِ الَّتِي يَرُدُّهَا الجَهْمِيَّةُ فِي الصِّفَاتِ وَالإسْرَاءِ وَالرُّؤْيَةِ وَقِصَّةِ العَرْشِ فَصَحَّحَهَا وَقَالَ : قَدْ تَلَقَّتْهَا العُلَمَاءُ بِالقَبُولِ ، تُسَلَّمُ الأخْبَارُ كَمَا جَاءَتْ.
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَأنْزِلْهُ المَقْعَدَ المُقَرَّبَ مِنْكَ يَوْمَ القِيَامَةِ ، اللَّهُمَّ آتِ مُحَمَّدًا الوَسِيلَةَ وَالفَضِيلَةَ وَابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُودًا يَغْبِطُهُ بِهِ الأوَّلُونَ وَالآخِرُونَ ، اللَّهُمَّ تَقَبَّلْ شَفَاعَةَ مُحَمَّدٍ الكُبْرَى وَارْفَعْ دَرَجَتَهُ العُلْيَا وَآتِهِ سُؤْلَهُ فِي الآخِرَةِ وَالأُولَى كَمَا آتَيْتَ إبْرَاهِيمَ وَمُوسَى».

[الشريعة للآجري].

#ተንቢህ
~By the way የሰው ልጅ ተፈጥሮ ዝናንና መደነቅን ይሻል። ነገር ግን ትልቁ ጥበብ የሚገኘው ይህንን ስሜት በመቆጣጠር ላይ ነው። ኣንድ ሰው ስህተት መስራቱ የማይቀር የሰው ልጅ ባህሪው ነው። ነገር ግን ከስህተት በላይ ትልቁ ጥፋት ስህተትን ኣለማመን እና እሱን አጠናክሮ መቀጠሉ ነው። በዲን ስም የተሳሳተ ነገርን እያሰራጩ መሄድ ደግሞ ይበልጡኑ ኣደገኛ ነው።
ከጥፋታቸው ተመላሽ በመሆን ስህተታቸውን ኣምነው ወደ ኣላህ የሚመለሱትን በተመለከተ ጌታችን እንዲህ ይላል፦
❴وَآخَرُونَ اعْتَرَفُوا بِذُنُوبِهِمْ خَلَطُوا عَمَلًا صَالِحًا وَآخَرَ سَيِّئًا عَسَى اللَّهُ أَن يَتُوبَ عَلَيْهِمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ غَفُورٌ رَّحِيمٌ❵
(ሌሎችም ኃጢአቶቻቸውን የተናዘዙ መልካም ሥራንና ሌላን መጥፎ ሥራ የቀላቀሉ አሉ:: አላህ ጸጸታቸውን ሊቀበል ይከጀላል::ኣላህ መሓሪና ኣዛኝ ነውና)(አት-ተውባ፥102)
ወደ ኣላህ መመለሥ፣ስህተትን ኣምኖ ይቅርታ መጠየቅ እና ከንቱ ዝናን መሸሽ የክብር ሁሉ መጀመሪያ ነው።
እህቶቻችን/ወንድሞቻችን ሆይ! የሚዲያ መድረኮች ላይ የሚሰጧችሁ አስተያየቶች እና አድናቆቶች ዋጋ ሊኖራቸው የሚችለው በወቅቱ ብቻ ነው ያውም ከንቱ ዋጋ። ወደ ቁምነገሩ እና ወደ እውነተኛው የህይወት ኣጋር ፍለጋ ሲመጣ ግን እውነታው ፍጹም የተለያየ ነው። ሚዲያ ላይ የማያርፍ እይታ ያላቸው ወንዶች ራሳቸው ለትዳር ሲመጡ የሚዲያ ሰዎችን በጥርጣሬና በድክመት ዓይን ይመለከታሉ።ማንኛውም ሰው በሚዲያ ላይ የሚያወጣው መልካሙን ጎኑን ብቻ ነው። ከካሜራ በስተጀርባ ያለውን ስብዕና፣ ድናዊ ቁርጠኝነት እና ስነ-ምግባር የሚለካው ደግሞ በድብቅ ባለው ተከላካይ ማንነቱ ነው። ሚዲያ ላይ ግልጽ የሆነ ሃይማኖታዊ ወሰን የሚያፈርስ ስራ የሚሰራ አካል ከካሜራ ጀርባ ያለው ማንነት ከዚህ የባሰ ሊሆን እንደሚችል መገመት ኣያዳግትም።
እናም በተለይ በተለይ ለእህቶቻችን የምንለው ቢኖር
~˝የሴት ልጅ ውበት፣ሃያዕ እና ክብር ያለው በመደበቅ፣ በረጋ መንፈስ እና በስውርነት ውስጥ እንጂ የከንቱ ዝና መጫወቻ በመሆን ላይ ኣይደለም።˝
እውነት ከተነጋገርን በየትኛውም ማህበራዊ ሚድያ ላይ የምትታይ ሴትን ልጅ የተሻልኩ ነኝ (ድን ላይ ኣለሁ ኣለሁ የሚል ወንድ ልጅ) ይቅር እና ተራ ዱርየ እራሡ ለህይወቱ ኣይፈልጋትም(መራራ እውነታ።)ለጊዜው ሊመሠጥባት ይችላል!
ያም ሆነ ይህ የህይወት አቅጣጫን በውል መርጦ ራስን ከፈተና መጠበቅ ብልህነት ነው እላለሁ።
#ኣቡ_ኣልሙዞፈር

Audio
🎙 አዲስ የኹጥባ ኦዲዮ
📌 ርዕስ፦
فضل السلف
(የቀደምቶች ታላቅነት )
አሽአርይን ኢማም ከማለት እነኝህ ትክክለኛ ኢማሞች እውቅ ወንድምየ
አቂዳው ተበላሽቶ ኢማምነት የለም
በአማረኛ ተተርጉሟል
👤 አቅራቢ፦ አቡ ሙሀመድ አህመድ አርጎባ
🕌 ቦታ፦ መስጂደ ሱና ሰንቀሌ
📅 ቀን፦ረቢኡል አኺር 13/1448 ሂ
👇 አጠቃላይ ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦
🔗 https://t.me/Abumuhemed1

💯1
Audio
رسالة ابن القيم -رحمه الله- إلى أحد إخوانه
የመከባበር፣የኣንድነት ጥጉ .....ሠንበት ብለው ኣልሃምዱሊላህ #ታቦታችን በሠላም ገባ ይሉሃል
ዱሮስ ከጫት ትውልድ ምን እንጠብቃለን።ቅንጣት ታክል ለድኑ ቅናቻ የሌለው ዘገምተኛ ትውልድ🤔
በዚያ ኣካባቢ ያለው ወጣት ምን ኣይነት ወጣት እንደሆነ፣ ማህበረሰቡ ምን ኣይነት ማህበረሰብ እንደሆነ መገመት ኣይከብድም!!
نسأل الله السلامة والعافية

📌|ኸለፎች ሰለፎችን ሲቃረኑ እንደ ኺላፍ ለሚቆጥሩ ሰዎች
• የሰለፎች ቀውል ከሁሉም ተቀዳሚ ነው።የሙተኣኺሮች መቃረን እንደ ኺላፍ የሚቆጠር አይደለም
• قال الحافظ أبو جعفر النحاس: "إذا تكلم أحد من المتأخرين في معنى آية من القرآن قد تقدم كلام المتقدمين فيها فخرج ( المتأخر ) عن قولهم , لم يلتفت إلى قوله ولم يعد هذا خلافاً" 📓[ الناسخ والمنسوخ ص 139]
• አል-ሃፊዝ አቡ ጀዕፈር አን-ኑሃስ እንዲህ አሉ፦ «ከሙተኣኺሮች{ወደ ኋላ ከመጡት ዑለሞች} አንዱ ከዚህ በፊት የሰለፎች{ቀደምቶች} ንግግር የተቀደመበት በሆነ አንድ የቁርኣን አንቀፅ ትርጉም ላይ ከተናገረና ከዛም ይህ ሙተኣኺር ከሰለፎች ተፍሲር የወጣ ከሆነ ወደ እርሱ አንዞርበትም(አንቀበለውም ቦታ አንሰጠውም) የኺላፍ ጉዳይ ተደርጎም አይቆጠርም።» 📓አንናሲኽ ወል-መንሱኽ 139

◾️ይሰበራሉና ተጠንቀቁ - «ጋብቻ ኢማን ይሞላል» ማለት ሁለት ሲያገቡ ኢማን ይጨምራል፣ አራት ቢያደርጉ ሞልቶ ይፈሳል ማለት አይደለም፡፡
እናም ኑሯችሁ፣ አስተሳሰባችሁ፣ ዕውቀታችሁ፣ግንዛቤያችሁ፣ አላህን ፈሪነታችሁ፣ ንቃታችሁ…ሳይጨምር አትጨምሩ፡፡ አንድ ሚስት እንኳ በአግባቡ ማስተዳደር ያቃተው ሰነፍ ወጣት ስለ ሁለተኛ ማውራቱ ከጤና አይመስለኝም። እንዳው አሻፈረኝ ብላችሁ ከጨመራችሁ፤ አንዷን ከተማ አንዷን ገጠር፤ አንዷን ክፍለ ሀገር አንዷን ሸገር፤ አንዷን ለሆድ አንዷን ለፍቅር፤ አንዷን ለሥራ አንዷን ለመንገድ … አታድርጉ፡፡ ይሰበራሉና አታዳሉ፣ ማዳላት የቂያማ ቀን ቅጣቱ ከባድ እንደሆነ አስተውሉ፡፡
ኣቡ ኣልሙዞፈር
እናም ኑሯችሁ፣ አስተሳሰባችሁ፣ ዕውቀታችሁ፣ግንዛቤያችሁ፣ አላህን ፈሪነታችሁ፣ ንቃታችሁ…ሳይጨምር አትጨምሩ፡፡ አንድ ሚስት እንኳ በአግባቡ ማስተዳደር ያቃተው ሰነፍ ወጣት ስለ ሁለተኛ ማውራቱ ከጤና አይመስለኝም። እንዳው አሻፈረኝ ብላችሁ ከጨመራችሁ፤ አንዷን ከተማ አንዷን ገጠር፤ አንዷን ክፍለ ሀገር አንዷን ሸገር፤ አንዷን ለሆድ አንዷን ለፍቅር፤ አንዷን ለሥራ አንዷን ለመንገድ … አታድርጉ፡፡ ይሰበራሉና አታዳሉ፣ ማዳላት የቂያማ ቀን ቅጣቱ ከባድ እንደሆነ አስተውሉ፡፡
ኣቡ ኣልሙዞፈር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📖
▫️በህወትህ ውስጥ ቁርአንን ተመልከት!
▫️በህወትህ ውስጥ ቁርአንን ተመልከት!
قال عبد الله بن عباس رضي الله عنهما:
النظر في المصحف عبادة، والنظر إلى الرجل من أهل السُنّة الذي يدعو إلى السُنّة، وينهى عن البدعة، عبادة،.🪶

[📓الإبانة الكبرى لابن بطة (1/343)]