Forwarded from KOMBOLCHA PREPARATORY SCHOOL (Bekele Worku)
''ማስታወቂያ''
ለመ/ራን, ወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ በ17/2/2017 ዓ.ም የነበረን የወላጅ ስብሰባ ወደ 24/2/2017 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ

Forwarded from KOMBOLCHA PREPARATORY SCHOOL (Debe Manaye)
Forwarded from KOMBOLCHA GENERAL SECONDARY SCHOOL TEACHERS
ቀን 06/10/2017 ዓ.ም
ለመ/ራን በሙሉ
ከ09-13/10/2017 ዓ.ም የክለሳ ሳምንት በመሆኑ በክፍለ ጊዜያችሁ ገብታችሁ እንድትከልሱ ከወድሁ እናሳስባለን። የፈረቃ አስተባባሪዎችም ክ/ጊዜ በመመዝገብ በዕለቱ ለቢሮ ሪፖርት ማድረጋችሁን እንዳትዘነጉ።
ት/ቤቱ
ለመ/ራን በሙሉ
ከ09-13/10/2017 ዓ.ም የክለሳ ሳምንት በመሆኑ በክፍለ ጊዜያችሁ ገብታችሁ እንድትከልሱ ከወድሁ እናሳስባለን። የፈረቃ አስተባባሪዎችም ክ/ጊዜ በመመዝገብ በዕለቱ ለቢሮ ሪፖርት ማድረጋችሁን እንዳትዘነጉ።
ት/ቤቱ
Forwarded from KOMBOLCHA PREPARATORY SCHOOL (Debe Manaye)
Forwarded from KOMBOLCHA PREPARATORY SCHOOL (Zreihun Tefera)
12/10/2017
ለትምህርት ቤታችን ተማሪወች በሙሉ
ከነገ ማለትም ከ13 እስከ 20/10/2017 የሚሰጠው የሁለተኛው ወሰን ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና 9ኛ እና 10ኛ ክፍል ሁልጊዜ የጠዋት ፈረቃ ስትሆኑ
11ኛ ክፍሎች ሁልጊዜ የከሰአት ፈረቃ መሆናችሁን እናሳውቃለን፡፡
ለትምህርት ቤታችን ተማሪወች በሙሉ
ከነገ ማለትም ከ13 እስከ 20/10/2017 የሚሰጠው የሁለተኛው ወሰን ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና 9ኛ እና 10ኛ ክፍል ሁልጊዜ የጠዋት ፈረቃ ስትሆኑ
11ኛ ክፍሎች ሁልጊዜ የከሰአት ፈረቃ መሆናችሁን እናሳውቃለን፡፡
Forwarded from KOMBOLCHA PREPARATORY SCHOOL (Debe Manaye)
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ
2ኛ ዙር ሞዴል ፈተና በ17/10/2017 ለተፈጥሮ ሳይንስ እንዲሁም በ18/10/2017 ለማህበራዊ ሳይንስ ስለሚሰጥ ት/ቤት ተገኝታችሁ እንድትወስዱ እናሳስባለን ።

ለ12ኛ ክፍል ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ ነገ ቀዳሜ ሰኔ 28 ,2017 ዓ ም ከቀኑ 8:30 ስለ ፈተና ገለጻ ስለሚሰጥ ት/ቤት እንድትገኙ እናሳስባለን ።
ት/ቤቱ
ት/ቤቱ