Efoyetastore(እፎይታ እስቶር)ኮሚሽን
32.6K subscribers
42 photos
112 videos
1 file
45 links
በጣም አዋጭ ስራዎችን እናስጀምራለን በርካቶችን ወደ ስራ እናስገባለን join አድርጉ
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የፈሳሽ ሳሙና ላርጎ ማምረቻ ማሽን በሮቶ የማምረት አቅም በ45 ደቂቃ ዋጋ
ባለ 100liter _98,000
ባለ 200liter _110,000
ባለ 300liter _119,000
ባለ 500 liter- 129,000
ባለ 1000liter _230,000
____
በsteenless የፈሳሽ ሳሙና ማሽን ዋጋ

የላርጎ በስቴለስ ስቴል
100L 160,000
200L 170,000
300L 190,000
400L 210,000
500L 230,000birr
በሮቶ እና በsteenless የሚሰሩት ማሽኖች
በ40 ደቂቃ የሚሰሩ እና
በቤት ቆጣሪ በትንሽ ቦታ የሚሰሩ
ከፍተኛ ትርፍ ያላቸዉ
ስልጠና በነፃ ነዉ
0908842814
0937639608
አድራሻ ቦሌ አትላስ ትራፊክ መብራት ኢዛ ቤላ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
11
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዚህ ማሽን ዋጋ 420ሺ ብር ሲሆን

የዘይት ማሽኖች ግን ከ90ሺ ብር ጀምሮ እስከ 1,900,000 ብር ድርስ እንደየደረጃቸዉ እና የማምረት አቅማቸዉ ማግኘት ትችላላችሁ
29
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከእነዚህ ማሽኖች አንዱ ካላችሁ በእርግጠኝነት በወር ከ60ሺ ብር በላይ መስራት ትችላላችሁ
የእስቲከር ፕሪንተር ማሽን
በቀጥታ ያለቀጠሮ
ዋጋ 29,000 ብር
0908842814 ደዉሉ
21
የበርዶ ማምረቻ (ice maker )
ኩልስኪ (Coolski) የንግድ አይስ ማሽን፣
በ24 ሰዓት 100 ፓውንድ የሚሰራ፣
ከስታይንሌስ ስቲል የተሰራ ከመጠረጴዛ በታች የሚገጥመው አይስ ማሽን፣
34 ፓውንድ አይስ የሚያከማች ቢን (መያዣ) ያለው፣
በተነጻጸር የሚቆም (Freestanding) አይስ ማሽን፣
ለሬስቶራንት፣ ለቤት፣ ለባር፣ ለቢሮ፣ ለት/ቤት እና ለፓርቲ የሚጠቅም።

በቤት ቆጣሪ የሚሰራ አዋጭ የስራ ማሽን
ዋጋ 165ሺ
19
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቡና መቁያ እና መፍጫ ማሽን
የቡና መቁያዉ ማቀዝቀዣ ያለዉ ነዉ
የሙቀት መቆጣጠሪያ ያለዉ
ከ10-15 ኪግ ቡና በአንድ ጊዜ መያዝ የሚችል
ለመቁላት የሚወስድበት ጊዜ 25 ደቂቃ ብቻ ነዉ
በቤት ቆጣሪ በኖርማል ቆጣሪ የሚሰራ
የቡና መቁያዉ ማቀዝቀዣ ያለዉ ከ10_15 ኪግ የሚቆላዉ ያለዉ 410ሺ ብር ነዉ

የቡና መቁያ እስከ ማቀዝቀዣ ያለዉ 5ኪ.ግ 290ሺ ብር

የቡና መቁያ 3kg 240ሺ ብር

የቡና መፍጫዉ በቀን 10 ኩንታል ይፈጫል
በኖርማል ቆጣሪ የሚሰራ
የቡና መፍጫዉ ዋጋ 150ሺ ብር

ስልጠና በነፃ የማሽኑን አጠቃቀም አንሰጣለን

የአንድ አመት ዋስትና አለዉ በጥራት እና ታማኝነታችን እንታወቃለን

0937639608/0908842814 ቦሌ አትላስ
ለዝርዝር መረጃ  ይሔን ተጫኑ efoyetastore.com
29
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጨዉ መፍጫ ማሽን ከ15-20 ኩንታል በጣም አዋጭ ስራ
በቤት ዉስጥ የሚሰራ
ከፍተኛ ትርፍ ያለዉ
በቤት ቆጣሪ የሚሰራ
በወር 150ሺ ብር ትርፍ

40 ኩንታል መፍጨት የሚችል በ3 ፌዝ ዋጋ 350ሺ
100 ኩንታል መፍጫ የጨዉ በ3 ፌዝ ዋጋ 730ሺ ብር

3 ሜትር ማጓጓዣ (screw )ለሚፈልግ ዋጋ 160ሺ ብር

ስልጠና በነፃ
ጥሬ እቃ አቅርቦት አለን
ከፍተኛ ገቢ በቤት ዉስጥ ሆነዉ ያግኙ
0908842814
ቦሌ አትላስ ትራፊክ መብራት ኢዛ ቤላ ህንፃ 3ተኛ ፎቅ
30
በቀን ከ1000 እስከ 7000 ብር በነፃ ያለምንም ገንዘብ መስራት የምትችሉበት አዲስ ሲስተም ይዘን መጥተናል ሊንኩን በመጫን አፕልኬሽኑን አዉርዱ , ፈጥናችሁ ተጠቀሙ የሰራችሁትን ገንዘብ በቀጥታ ወደ አካዉንታችሁ የሚያስገባ ,አሰራሩን በቅርብ ቪዲዮ እንለቃለን ከዛ ሲስተሙ ስራ ይጀምራል download አድርጋችሁ ጠብቁ feedback ሲጠይቃችሁ ሀሳብ ስጡን 5 ኮከብ ሲመጣ ተጫኗቸዉ

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alefelign.alefelign_app
👍16
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአህል ማበጠሪያ ማሽን በቤት ቆጣሪ የሚሰራ

በቀን 80 ኩንታል ማበጠር የሚችል
በጣም አስተማማኝ

ገለባ አፈር እና ጤፍ ለያይቶ በጥራት አበጥሮ የሚሰጥ

0908842814/0937639608

ዋጋ 260ሺ ብር

alefelign.com
11
ለአንድ ወር የሚቆይ ከፍተኛ ቅናሽ
በአንድ ማሽን ሶስት ስራ
የሽንኩርት መፍጫ , የገብስ መፈተጊያ ,የበርበሬ መደለዣ ማሽን
አስቴንለስ የተሰራ
በቤት ቆጣሪ የሚሰራ
2.5kw በ 3 እና በ4HP
ቦታ የማይዝ
በጣም አዋጭ ስራ የምትሰሩበት አስተማማኝ ማሽን ዋጋ በሚይዙት kg መጠን
5kg 105ሺ ብር
10kg 120ሺ ብር
15kg  130ሺ ብር
20kg 140ሺ ብር

ለአዲሱ አመት በዓል በርካት ሰዉ ሽንኩርት ስለሚያስፈጭ ገፍተኛ ገንዘብ መስራት ይቻላል
በጥራታችን እና ዋስትና በመስጠት የሚስተካከለን የለም ,ፍጠኑ
0908842814/0937639608
አድራሻ ቦሌ አትላስ ትራፊክ መብራት
15
ሊንኩን ተጭናችሁ ሁላችሁም download አድርጉ ቢዝነስ ስሩ እንዳያመልጣችሁ አስተማማኝ የገቢ ምንጭ በየቀኑ የምትሰሩበት ነዉ ሞክሩት
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alefelign.alefelign_app
5
በስልካችሁ ብቻ ገንዘብ የምትሰሩበት ዘመናዊ application ሊንኩን ተጭናችሁ አዉርዱት

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alefelign.alefelign_app
4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የለዉዝ ቅቤ ማምረቻ ማሽን
በቤት ቆጣሪ የሚሰራ
በ3kw 4 hp

በጣም አዋጭ የሆነ ስራ ሲሆን

የሀገር ዉስጥ የተሰራ ዘመናዊ ማሽን በቀን 5ኩንታል የሚሰራ
ዋጋ 180ሺ ብር

የዉጭ ማሽን በሰዓት 40kg የሚሰራ 160ሺ
የዉጭ ማሽን በሰዓት 15kg የሚሰራ 130ሺ

ከፍተኛ የቅናሽ ወቅት ላይ ስለሆንን ፈጥናችሁ ተጠቀሙ
Visit Alefelign.com
0908842814/0937639608
13
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#የወፍጮ ዋጋ ዝርዝር
ሲግል ፊዝ( 220v),7.5 hp
የመፍጨት አቅም በሰዓት 150kg
ዋጋ 295,000ብር

#ስሪ ፊዝ(380v)25hp
የመፍጨት አቅም በሰአት 250kg
ዋጋ 410,000ብር
#ስሪ ፊዝ(380v)30hp
የመፍጨት አቅም በሰአት300kg
ዋጋ 460,000ብር

ሲንግል ፌዝ የእህል ማበጠሪያ በቀን 80 ኩንታል በላይ የሚሰራ 160ሺ ብር

በስሪፌዝ የሚሰሩት ሳከር(የድቁት መዉጫ) መሳቢያ የተገጠመላቸዉ ናቸዉ

Alefelign.com
0908842814/0937639608 ደዉሉ
24
ሙሉ መረጃዉን በድምፅ ሪከርድ አስቀምጠናል ሊንኩን በመጫን አዉርዳችሁ ቀድማችሁ ተጠቃሚ ሁኑ በቅርብ ቀን

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alefelign.alefelign_app
😁2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የመኖ ማቀነባበሪያ ማሽን
በሲንግል ፌዝ የሚሰራ በቀን40 ኩንታል መስራት የሚችል ነው
በስሪ ፊዝ ከሆነ 100 ኩንታል በላይ በቀን መስራት ይችላል
ሁለት የአራሱ ማጓጓዣ ያለዉ
mixer ያለዉ
መፍጫ ያለዉ
በኖርማል ብረት የተሰራ

የደሮ እና የከብት ይሰራል ከፈጨ በሗላ mixer ያለዉ
ሲንግል ፌዝዋጋው 1,350,000 ብር
ስሪ ፌዝ ዋጋ 1,650,000
0908842814
በጣም አስተማማኝ ከፍተኛ ትርፍ ያለዉ የገብያ ችግር የሌለበት
በሀገር ዉስጥ የሚሰራ የአንድ አመት ዋስትና ያለዉ
10
ይህ ማሽን ከቆሎ፣ ከሩዝ ወይም ከስንዴ ዱቄት የተለያዩ የተነፉ (Puffed) ስናኮችን ለማምረት የሚያገለግል የኤክስትሩደር (Extruder) ማሽን ነው። በጣም ከፍተኛ ገንዘብ መስራት የምትችሉበት በቤት ዉስጥ እያመረታችሁ እያሸጋችሁ መሸጥ የምትችሉበት ከፋብሪካ የማያንስ የስራ ማሽን
ዋና መረጃዎች
የማሽኑ አይነት: የቆሎ ፓፍ እና ስናክ ማምረቻ ማሽን
የኃይል ምንጭ: ዲዘል ሞተር
የሞተር ኃይል: 8 እስከ 15 ፈረስ ኃይል (HP)
የምርት አቅም: 20 እስከ 50 ኪሎ ግራም በሰዓት
የሚጠቀምባቸው ጥሬ እቃዎች: የቆሎ ዱቄት፣ የሩዝ ዱቄት፣ የስንዴ ዱቄት
የሚያመርታቸው ምርቶች: ኮርን ፓፍ፣ ቺዝ ፓፍ፣ ኮርን ከርልስ እና ሌሎች ቀላል ስናኮች
የነዳጅ ፍጆታ: በሰዓት 0.8 እስከ 1.5 ሊትር ዲዘል
የሚያስፈልጉ ሰራተኞች: 1 ወይም 2 ሰዎች
የማሽኑ ክብደት: 100 እስከ 300 ኪሎ ግራም
የማሽኑ አሰራር
ዱቄቱ በማሽኑ ውስጥ ይገባል።
በሙቀትና በግፊት ይቀነባበራል።
በተዘጋጀ ቀዳዳ (Die) በኩል ይወጣል።
ሲወጣ ወዲያውኑ ይነፋና የፓፍ ቅርጽ ይይዛል።
ከዚያ ቅመም ተጨምሮበት ይታሸጋል።

Price 350ሺ ብር

0908842814/0937639608

ወይም visit Alefelign.com

በቀጠሮ የሚመጣ ማሽን
6