አዲስ አበባን ጨምሮ በኢትዮጵያ ከተሞች ያጋጠመው የነዳጅ እጥረት በቀጣዮቹ 2 ቀናት እንደሚቀረፍ ተገለጸ
የነዳጅ እጥረት ያጋጠመው በአንድ ቀን የትራንስፖርት መስተጓጎል ምክንያት መሆኑን የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢዎች ድርጅት አስታውቋል፡፡ በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ እስከ ነገ የነዳጅ እጥረቱ እንደሚፈታ ድርጅቱ ለአል ዐይን ገልጿል፡፡
https://am.al-ain.com/article/fuel-shortages-occur-in-ethiopian-cities-including-addis-ababa

አል ዐይን ኒውስ
አዲስ አበባን ጨምሮ በኢትዮጵያ ከተሞች ያጋጠመው የነዳጅ እጥረት በቀጣዮቹ 2 ቀናት እንደሚቀረፍ ተገለጸ
የነዳጅ እጥረት ያጋጠመው በአንድ ቀን የትራንስፖርት መስተጓጎል ምክንያት መሆኑን የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢዎች ድርጅት አስታውቋል
በሱዳን ምዕራብ ዳርፉር ለ137 ሰዎች ሞት ምክንያት በሆነው ግጭት ዙሪያ ምርመራ እነዲደረግ ተመድ አስጠነቀቀ
በግጭቱ ከተሳተፉ ሚሊሻዎች ውስጥ የተወሰኑት ዳርፉርን ከሚያዋስኑ ጎረቤት ሀገራት የገቡ መሆናቸው ተገልጿል፡፡
https://am.al-ain.com/article/un-urges-an-investigation-into-the-conflict-that-killed-137-people-in-western-darfur-sudan

በግጭቱ ከተሳተፉ ሚሊሻዎች ውስጥ የተወሰኑት ዳርፉርን ከሚያዋስኑ ጎረቤት ሀገራት የገቡ መሆናቸው ተገልጿል
ከአዲስ አበባ በ250 ኪ.ሜ ራዲየስ ላይ አደጋ ሊፈጥር የሚችል ኬሚካል ተከማችቷል በሚል የተሰራጨው መረጃ ስህተት መሆኑ ተገለጸ
ኬሚካሎቹ ቢፈነዱ አደጋ ሊያደርሱ የሚችሉት እስከ 250 ሜትር እንጂ ኪ.ሜ አመሆኑን ኤጀንሲው ለአል ዐይን ገልጿል፡፡ የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው ኬሚካሎችን ጉዳት ሳያደርሱ ለማስወገድ ጥረት መጀመሩንም አስታውቋል፡፡
https://am.al-ain.com/article/ethiopia-is-on-the-process-to-remove-outdated-chemicals-in-addis-ababa

ኬሚካሎቹ ቢፈነዱ አደጋ ሊያደርሱ የሚችሉት እስከ 250 ሜትር መሆኑን ኤጀንሲው ለአል ዐይን ገልጿል
በደቡብ ክልል አማሮ ልዩ ወረዳ በንጹኃን ዜጎች ላይ የሚፈጸመው ጥቃት አሁንም ቀጥሏል ተባለ
ትናንት አንድ ሰው መገደሉን እና በሰሞኑ ጥቃት የሟቾች ቁጥር 14 መድረሱን የወረዳው ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አስታውቋል፡፡ የደቡብ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ፣ በአካባቢው “ኦነግ ሸኔ”ን ጨምሮ በሸኔ ሽፋን የሚንቀሳቀሱ የተለያዩ የታጠቁ ቡድኖች እንደሚንቀሳቀሱ እና ለችግሩ ዕልባት ለመስጠት ክልሉ ከኦሮሚያ ክልል እና ከፌዴራል መንግስታት ጋር እየሰራ እንደሆነ ለአል ዐይን ገልጸዋል፡፡
https://am.al-ain.com/article/attacks-on-civilians-in-the-amaro-woreda-of-the-southern-region-are-still-continued

ትናንት አንድ ሰው መገደሉን እና በሰሞኑ ጥቃት የሟቾች ቁጥር 14 መድረሱን የወረዳው ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት አስታውቋል
ዩኤኢ የመጀመሪያዋን ሴት የአረብ ጠፈርተኛ የጠፈር ተመራማሪዎቿ አባል አድርጋ መረጠች
ሆኖም እስከተጠናቀቀው የፈረንጆቹ ዓመት መጨረሻወደ ጠፈር ከተጓዙ 550 ተመራማሪዎች (አስትሮኖቶች) መካከል 65ቱ ብቻ ናቸው
https://am.al-ain.com/article/uae-announces-the-arab-world-s-first-woman-astronaut
#UAE
#UAEAstronauts

ዩኤኢ ሞሃመድ አል ሙላህ የተባለን ሌላ ጠፈርተኛም በአባልነት መርጣለች
“በረመዳን ፆም ሙስሊሙ ማህበረሰብ በጎ ተግባራትን በማከናወን ከፈጣሪ ዋጋ ሊያገኝ ይገባል”- ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ
ሙስሊሙ ማህበረሰብ በታላቁ የረመዳን ፆም ወቅት “በጎ ተግባራትን በማከናወን ከፈጣሪ ዋጋ ሊያገኝ” እንደሚገባ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ አሳሰቡ።
ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ 1442ኛው የረመዳን ፆም ወርን በማስመልከት ለህዝቡ ሙስሊሙ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
በመልዕክታቸው “ሙስሊሙ ማህበረሰብ በጾም ወቅት የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳትና በመንከባከብ ሊያሳልፍ ይገባል” ሲሉ አሳስበዋል።
በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ከጾምና ከጸሎት ጎን ለጎን ህብረተሰቡ ተግባራዊ ጥረቱን አጠናክሮ እንዲቀጥልም ነው ሀጂ ዑመር ያሳሰቡት።
የኮሮና ወረርሽኝ ስርጭትን ለመግታትና ለመከላከል ህብረተሰቡ ተገቢውን ጥንቃቄ እንዲያደርግም ጥሪ አቅርበዋል።
1442ኛው የረመዳን ፆም ዛሬ ምሽት ጨረቃ ከታየች ነገ ሰኞ የሚጀመር ሲሆን ጨረቃ ካልተያች ደግሞ ከነገ በስቲያ ማክሰኞ እንደሚጀመር መገለጹን ኢቲቪ ዘግቧል።

ሉሲዎቹ የደቡብ ሱዳን አቻቸውን 11 ለ 0 አሸነፉ
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ) ከደቡብ ሱዳን አቻው ጋር ባደረጉት የመጀመሪያው የአቋም መለኪያ ጨዋታ 11ለ0 በሆነ ሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፈዋል።
ጨዋታው በትላንትናው ዕለት ከምሽቱ 12:30 በአዲስ አበባ ስታዲየም የተካሄደ ሲሆን ሉሲዎቹ 9ለ0 እየመሩ 81ኛው ደቂቃ ላይ መብራት በመጥፋቱ ተቋርጦ እንደነበር የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።
እስከ 81ኛው ደቂቃ በነበረው ጨዋታ የመጀመሪያውን ግብ 17 ቁጥሯ ሴናፍ ዋቁማ ስታስቆጥር፣ 10 ቁጥሯ ሎዛ አበራ 5 ግቦችን፣ 7 ቁጥሯ አረጋሽ ካልሳ 2 ግቦችን አስቆጥረዋል፤ የደቡብ ሱዳኗ 5 ቁጥር ሎክሪ ዶርካ ደግሞ 1 ግብ በራሷ መረብ ላይ አሳርፋለች።
የጨዋታው ቀሪ 9 ደቂቃዎች ዛሬ ከረፋዱ 4 ሰዓት ላይ የተካሄደ ሲሆን ሎዛ አበራ ተጨማሪ 2 ግቦችን አስቆጥራለች፤ በዚህም በጨዋታው ያስቆጠረቻቸውን ግቦች 7 አድርሳለች።

ግብጽ እና ሱዳን ግድቡን የተመለከቱ መረጃዎችን ለመለዋወጥ በኢትዮጵያ በኩል የቀረበውን ሃሳብ ሳይቀበሉ ቀሩ
ለመረጃ ልውውጡ ተወካዮችን መሰየሙ “አጠቃላይ የድርድሩንሂደት ዝቅ” እንደሚያደርገውም ነው ካርቱም ያስታወቀችው
https://am.al-ain.com/article/egypt-sudan-reject-ethiopian-proposal-for-data-sharing-on-renaissance-dam

የሶማሊያ መሪዎች “ለሶማሊያ ብሄራዊ ጥቅም ቅድሚያ እንዲሰጡ” ጥሪ ቀረበ
ወሳኝ በሆኑ የልዩነት ጉዳዮች ላይ ከስምምነት እንዲደርሱ በቶሎ ወደ ውይይት እንዲመለሱም ነው ጥሪ ያቀረቡት፡፡
ፖለቲከኞቹ የሃገሪቱን መረጋጋት ሊያናጋ የሚችልን ምንም ዓይነት እርምጃ ከመውሰድ እንዲቆጠቡም አሳስበዋል፡፡
https://am.al-ain.com/article/au-eu-igad-and-un-join-their-voices-to-urge-somalia-leaders-to-return-immediately-to-dialogue

የአፍሪካ ህረትን ጨምሮ ተመድ፣ የአውሮፓ ህብረት እና ኢጋድ በሶማሊያ ጉዳይ ላይ የጋራ መግለጫ አውጥተዋል
የሱዳን የደህንነትና ወታደራዊ ምክር ቤት “አስቸኳይ ስብስባ” አደረገ
የዳርፉርና የአካባቢውን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ ከሁሉም የሃገሪቱ የፖለቲካ ተዋናዮች የተውጣጡ አባላት ያሉበት የጋራ ወታደራዊ ኃይል ለማደራጀት፣ ህገወጥ የጦር መሳርያ ዝውውርን ለመግታት፣ ትጥቅ ለማስፈታት እና በድንበር አከባቢ ጥብቅ ቁጥጥር ለማድረግ የሚያስችል ውሳኔ በምክር ቤቱ መሰጠቱንም ገልጸዋል፡፡
https://am.al-ain.com/article/sudan-security-and-defense-council-holds-emergency-meeting-and-issues-decisions

በጄነራል አብዱል ፋታህ አል ቡርሀን የተመራው ስብሰባው በሀገሪቱ ‘የፀጥታ ጉዳዮች’ ላይ መክሯል ተብሏል
ሶማሊያ 200ሺ ዶዝ የኮሮና ክትባት ከቻይና ተረከበች
ሶማሊያ የቻይናውን ሲኖቫስ መድሃኒት 200ሺ ዶዝ የኮሮና ቫይረስ ክትባት ተቀብላለች፤ ክትባቱ በትናንትናው እለት ሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃዲሹ ደርሷል፡፡

የሐረሪ ክልል የምርጫ ቦርድን ውሳኔ ተቃወመ
ቦርዱ ከክልሉ ውጭ ያሉ ሐረሪዎች በክልሉ ብሔራዊ ጉባኤ ምርጫ እንዲሳተፉ የቀረበለትን ጥያቄ አለመቀበሉ የሚታወስ ነው
https://am.al-ain.com/article/harari-regional-administration-council-refutes-nebe-s-decision
#Ethiopia
#EthioElection
#Election2013
#ምርጫ2013

በጉዳዩ ላይ አስቸኳይ ስብሰባን ያደረገው የክልሉ ምክር ቤት የቦርዱን ውሳኔ “ሕገ መንግስታዊ ይዘትም ሆነ ሕጋዊ ተቀባይነት የለውም” ሲል ገልጿል
1442ኛው የረመዳን ፆም ነገ ይጀመራል
ዛሬ የሻዕባን ወር መጨረሻና 30ኛ ቀን በመሆኑ፤ የረመዳን የመጀመሪያ ቀን ማክሰኞ ነው፡፡ ሙስሊሙ ማህበረሰብ “በጎ ተግባራትን በማከናወን ከፈጣሪ ዋጋ ሊያገኝ ይገባል” ሲሉ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር ተናግረዋል፡፡
https://am.al-ain.com/article/ramadan-will-start-on-the-evening-of-april-13

ሙስሊሙ ማህበረሰብ “በጎ ተግባራትን በማከናወን ከፈጣሪ ዋጋ ሊያገኝ ይገባል” ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ
የአፍሪካ ህብረት የቻድ ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ሰላማዊ እንደነበር ገለጸ
የአፍሪካ ህብረት ታዘቢ ቡድን መሪ ክላሰው ኮሚሰሎም የማእከላዊ አፍሪካዊቷን ሀገር ምርጫ አወድሰዋል፡፡ፕሬዝዳንት ኢድሪስ ዴቢ ለ6ኛ ጊዜ እንደሚያሸንፉ በርካቶች ግምታቸውን አስቀምጠዋል፡፡
https://am.al-ain.com/article/the-african-union-au-says-chad-s-presidential-election-was-peaceful

የአፍሪካ ህብረት ታዘቢ ቡድን መሪ ክላሰው ኮሚሰሎም የማእከላዊ አፍሪካዊቷን ሀገር ምርጫ አወድሰዋል
“የኢትዮጵያን ያህል በራሱ የግድብ ጉዳይ ላይ የታችኞቹን የተፋሰስ ሃገራት ለድርድር የጋበዘ ሃገር የለም”- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ኢትዮጵያ ሃገራቱን ለድርድር ከመጋበዝ ጀምሮ ብዙ ብታደርግም “ግብጽ ለኢትዮጵያ ልግስና እና በቅን ልቦና የመደራደር ፍላጎት እውቅና ለመስጠት” አለመቻሏን ነው ሚኒስቴሩ የገለጸው፡፡
https://am.al-ain.com/article/there-is-no-experience-to-compare-with-ethiopia-who-invited-its-downstream-riparian-s-to-negotiate-on-its-own-dam-says-mfa-of-ethiopia

ሚኒስቴሩ “ግብጽ ለኢትዮጵያ ልግስና እና በቅን የመደራደር ፍላጎት እውቅና ለመስጠት” አለመቻሏንም ገልጿል
የሕዳሴ ግድብን ችግር የአፍሪካ ሕብረት መፍታት እንዳለበት ሩሲያ ገለፀች
በግድቡ ላይ "የሁሉንም ጥቅም የሚያረጋግጥ" ስምምነት መደረስ እንዳለበት የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለፀዋል፡፡ ሚኒስትሩ ሰርጌ ላቭሮቭ በግብፅ ጉብኝት እያደረጉ ሲሆን ከግብፁ አቻቸው እና ከፕሬዝደንት ሲሲ ጋር ተወያይተዋል፡፡
https://am.al-ain.com/article/russia-says-the-african-union-must-solve-the-problem-of-the-renaissance-dam

የአፍሪካ ሕብረት የሕዳሴ ግድብን ችግር መፍታት እንዳለበት ሩሲያ ገለፀች
በግድቡ ላይ "የሁሉንም ጥቅም የሚያረጋግጥ" ስምምነት መደረስ እንዳለበት የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለፀዋል
የሶማሊያ ምክር ቤት የሃገሪቱን መንግስት ስልጣን ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት አራዘመ
የፋርማጆ መንግስት የስልጣን ዘመን መጠናቀቁን ተከትሎ ሶማሊያ ብዙዎችን ለስጋት በዳረገ ፖለቲካዊ አጣብቂኝ ውስጥ ገብታለች
https://am.al-ain.com/article/somalia-s-parliament-has-passed-a-two-year-mandate-extension-for-farmaajo-s-government

ምክር ቤቱ ከ2 ባልበለጡ ዓመታት ውስጥ ምርጫ እንዲካሄድ ወስኗል
ሕንድ በዓለም የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 2ኛ ደረጃን ያዘች
በህንድ በዛሬው ዕለት ብቻ 168 ሺህ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን ነው የሃገሪቱ ጤና ሚኒስቴር ያስታወቀው።
https://am.al-ain.com/article/india-becomes-country-with-second-highest-number-of-covid-19-cases

በሕንድ ከቫይረሱ ተጠቂዎች ውስጥ 65 በመቶ የሚሆኑት እድሜያቸው ከ45 ዓመት በታች ናቸው ተብሏል
“በኮቪድ-19 በከፍተኛ ደረጃ ከተጠቁ የአፍሪካ ሀገራት ኢትዮጵያ አንዷ ናት”- አፍሪካ ሲ.ዲ.ሲ
እስካሁን በአፍሪካ በኮቪድ-19 የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ4.3 ሚሊዮን እንደሚልቅ የአፍሪካ የበሽታዎች ቁጥጥር እና መከላከል ማዕከል (አፍሪካ ሲ.ዲ.ሲ) አስታወቀ፡፡
ደቡብ አፍሪካ፣ ሞሮኮ፣ ቱኒዚያ፣ ኢትዮጵያ እና ግብጽ በኮቪድ 19 በከፍተኛ ደረጃ የተጠቁ ሀገራት መሆናቸውንም ከማዕከሉ የተገኙ መረጃዎች አመልክተዋል፡፡
በአፍሪካ በኮቪድ-19 የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ4.3 ሚሊዮን መሻገሩን የገለጸው ማዕከሉ በወረርሺኙ የ115 ሺህ 418 ሰዎች ህይወት አልፏል ብሏል፡፡
በአህጉሪቱ በኮቪድ-19 የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ4.3 ሚሊዬን ማሻቀቡንም ነው አፍሪካ ሲ.ዲ.ሲ ያሳወቀው፡፡
በክፍለ አህጉር ደረጃ በቅደም ተከተል ደቡብ አፍሪካ፣ ሰሜን አፍሪካ እና ምስራቅ አፍሪካ በበሽታው ክፉኛ የተጠቁ ሲሆን መካከለኛው አፍሪካ በወረርሽኙ በአንፃራዊነት ጥቂት ተጽዕኖ የደረሰበት ቀጠና እንደሆነም በሪፖርቱ ተመልክቷል፡፡
በአለም ከተመዘገበው የኮቪድ-19 ተጠቂዎች ውስጥ አፍሪካ 3 ነጥብ 3 በመቶውን የምትሸፍን መሆኑም ከማዕከሉ የተገኘው መረጃ ያሳያል፡፡