Al Ain Amharic አል ዐይን አማርኛ
91.4K subscribers
8.28K photos
401 videos
18 files
18.8K links
አል-አይን የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል-አይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡
Download Telegram
የትምህርት ሚኒስትሩ ማስተማር ጀመሩ

ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ የ8ኛ እና የ12 ክፍል የገጽ ለገጽ የማካካሻ ትምህርት መስጠት ተጀምሯል።
የማካካሻ ትምህርቱ ለ45 ቀናት ይቀጥላል፡፡
https://am.al-ain.com/article/the-ethiopian-minister-of-education-began-to-teach
#አል_ዐይን_ዜና #AlAinAmharic
#ዐይንዎት_በዓለም_ላይ_ነው
የሕዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ነገ ይቀጥላል
የሦስቱን ሀገራት መሪዎች ድርድሩን ለማስቀጠል ያላቸውን ቁርጠኝነት ፕሬዝዳንት ራማፎዛ አድንቀዋል፡፡
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጸብ አጫሪ ንግግር ካደረጉ ከጥቂት ቀናት በኋላ ነው ድርድሩ የሚቀጥለው፡፡
https://am.al-ain.com/article/tripartite-negotiations-on-the-ethiopian-renaissance-dam-will-resume-on-tuesday-27-october-2020
#አል_ዐይን_ዜና #AlAinAmharic
#ዐይንዎት_በዓለም_ላይ_ነው