“ኦክሲጅን መጣጩ” ከአየር ላይ ኦክሲጅን አጥፍቶ ጠላትን የሚገድለው አደገኛው የሩሲያ የጦር መሳሪያ
"TOS 1" የተባለውና ኦክሲጅን መጣጩ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ይህ አደገኛ የጦር መሳሪያ፤ ጥቁር ደመና ጋዝን አየር ላይ በመበተን በተወሰኑ ቦታዎች ላይ የምንተነፍሰው አየር እንዳይኖር ያደርጋል የተባለ ሲሆን፤ ኦክሲጅንን ከሰዎች ሳምባ ውስጥ በመምጠጥ ጠላት በመታፈን እንዲሞት ያደርጋል።
በT-72 ታንክ ላይ የሚገጠመው መሳሪያው በ90 ሰከንድ ውስጥ ኢላማውን ይመታል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/russian-oxygen-sucker-tos1

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው “የባሎች ትምህርት ቤት” ተከፈተ።
በሲዳማ ክልል በህፃናት አድን ድርጅት ድጋፍ ባሎችን በልጆች አያያዝ፣ ምግብ ማብሰል ፣ንጽህና አጠባበቅ እና ሌሎች አገልግሎቶች ላይ ያተኮረ ትምህርት ቤት ተከፍቷል።
የህጻናት አድን ድርጅት ለአል ዐይን እንዳለው ወንዶች ቤተሰባቸውን በማስተዳደሩ ሂደት ሚናቸውን በሚገባ ተገንዝበው በልበ ሙሉነት እና በብቃት እንዲወጡ ለማስቻል ለወንድ የቤተሰብ አባላት ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል ብሏል።
የስልጠናው ተሳታፊ ባሎች በስልጠናው ወቅት የቤት ውስጥ ስራዎችን እንዲለማመዱ በማድረግ ለአሰልጣኞቻቸው ስራዎቻቸውን እንዲያሳዩ የሚደረግ ሲሆን ስልጠናው በተግባራዊ ልምምድ የታገዘ እንዲሆን መደረጉም ተገልጿል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/ethiopia-first-husbans-school

ሩሲያ የኑክሌር ጦር መሳሪያዎችን ቤላሩስ ማስቀመጥ መጀመሯን ፕሬዝዳንት ፑቲን አረጋገጡ
ፕሬዝዳንት ፑቱን ሁለም ነገር በእቅዳቸው መሰረት እየሄደ መሆኑን ተናግረዋል። የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ 15ኛ ወሩ ላይ ይገኛል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/putin-confirms-nukes-belarus

አል ዐይን ኒውስ
ሩሲያ የኑክሌር ጦር መሳሪያዎችን ቤላሩስ ማስቀመጥ መጀመሯን ፕሬዝዳንት ፑቲን አረጋገጡ
ፕሬዝዳንት ፑቱን ሁለም ነገር በእቅዳቸው መሰረት እየሄደ መሆኑን ተናግረዋል
ኔቶ ከቀዝቃዛው ጦርነት በኋላ የመጀመሪያውን የመከላከያ እቅድን ለማጽደቅ ተሰብስቦ ሳይስማማ ተለያየ
ወታደራዊ እቅዶችቹ ህብረቱ ለሩስያ ጥቃት እንዴት ምላሽ እንደሚሰጥ በዝርዝር ይገልጻል ተብሏል። የኔቶ አባል ሀገራት ላለመስማታቸው ቱርክን ተወቅሳለች።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/nato-defense-plans-fails-approve

የኔቶ አባል ሀገራት ላለመስማታቸው ቱርክን ተወቅሳለች
ሩሲያ ለዩክሬን የተለገሱ የምእራባውያን ታንኮችን ያወደሙ ወታደሮችን ሸለመች
የአሜሪካው አብርሃም እና የጀርመኑ ሊዮፓርድ ዘመናዊ ታንኮች ለዩክሬን በብዛት የተሰጡ ናቸው። ሩሲያ የአሜሪካና ጀርመን ሰራሽ ታንኮችን ላወደሙ ወታደሮች ማበረታቻ እንደምትሰጥ ከዚህ በፊት ቃል ገብታ ነበር።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/russian-troops-bonuses-destroying-tanks

ሩሲያ የአሜሪካና ጀርመን ሰራሽ ታንኮችን ላወደሙ ወታደሮች ማበረታቻ እንደምትሰጥ ከዚህ በፊት ቃል ገብታ ነበር
ማሊ የተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪ ኃይል ሳይዘገይ እንዲወጣ ጠየቀች
የማሊ ጊዚያዊ ወታደራዊ ባለስልጣናት የተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪ ኃይል ሳይዘገይ እንዲያስወጣ ጠይቀዋል።
ለዚህም በሀገሪቱ ባለስልጣናት እና ሚኑሱማ ተብሎ በሚጠራውና አስር ዓመታት የዘለቀው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተልዕኮ መካከል ያለው "የመተማመን ቀውስ" ተጠቅሷል።
ውሳኔው እ.አ.አ. በ2012 የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ አመጽ ተከትሎ የገባውን እስላማዊ ታጣቂ ለመመከት ለምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ትልቅ የለውጥ ምዕራፍ ነው ተብሏል።
ሚኑሱማ እ.አ.አ. በ2013 በተመድ የጸጥታው ምክር ቤት መረጋጋትን ለመመለስ የውጭ እና የሀገር ውስጥ ጥረቶችን ለመደገፍ ተሰማርቷል።
በማሊ የጸጥታ እጦት በ2020 እና 2021 ሁለት መፈንቅለ መንግስት የተደረገ ሲሆን፤ ገዥው ታጣቂ መንግስት ከሰላም አስከባሪው እና ፈረንሳይን ጨምሮ ከሌሎች ዓለም አቀፍ አጋሮች ጋር ፍጥጫ ውስጥ ገብቷል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic

በኡጋንዳ በትምህረት ቤት ላይ በተፈጸመ የአማጺያን ጥቃት የተገደሉ ሰዎች ቁጥር ወደ 41 አሻቀበ
በምዕራባዊ ኡጋንዳ በአንድ ትምህረት ቤት ላይ በተፈጸመ የአማጺያን ጥቃት የተገደሉ ሰዎች ቁጥር 41 የደረሰ ሲሆን 38ቱ ተማሪዎች ናቸው ተብሏል።
በዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ድንበር አቅራቢያ በተፈጸመው በዚህ ጥቃት ከሞቱት በተጨማሪ በርካቶች ቆስለው ወደ ህክምና ተወስደዋል ሲል ኤኤፍፒ ዘግቧል።
የሀገሪቱ ጦርም ወደ አካባቢው ገብቷል የተባለ ሲሆን ጥቃቱን የፈጸመው የእስላሚክ ስቴት አባል የሆነው ዲሞክራቲክ ሀይሎች በሚል የሚታወቁ አማጺያን ናቸው ብሏል።

ወደ ኪቭ እና ሞስኮ ያቀኑት የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ይሳካላቸው ይሆን?
ሰባት የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ወደ ሩሲያ እና ዩክሬን ተጉዘዋል። መሪዎቹ ሌሎች ሀገራትን ያካተተ የሰላም ቡድን የማቋቋም ፍላጎት አላቸው ተብሏል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/african-leadres-ukraine-russia

መሪዎቹ ሌሎች ሀገራትን ያካተተ የሰላም ቡድን የማቋቋም ፍላጎት አላቸው ተብሏል
በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም በተፈጸመ የአየር ጥቃት 5 ህጻናትን ጨምሮ 17 ሰዎች ተገደሉ
የሱዳን ጦር የአየር ጥቃቶችን ከፍ አድርጎ በርካታ የመኖሪያ ሰፈሮችን እየደበደበ ነው ተብሏል። ጦሩ ዜጎች ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ከያዛቸው ቤቶች እንዲርቁ አስጠንቅቋል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/sudan-air-strike-17-killed

ጦሩ ዜጎች ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ከያዛቸው ቤቶች እንዲርቁ አስጠንቅቋል
የ2015 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ልናውቃቸው የሚገባ እውነታዎች ምንድናቸው?
እንደ ትምህርት ሚንስቴር ገለጻ ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሀምሌ 19 እስከ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ይካሄዳል። በመንግሥት ዩንቨርሲቲዎች ይሰጣል የተባለው ይህ ፈተና የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በመጠናቀቅ ላይ መሆናቸውን ሚንስቴሩ አስታውቋል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/ethiopia-grade-12-university-entrance-exam

ተመድ በጥላቻ ንግግርና 'አደገኛ' መልዕክቶች ላይ የበለጠ እርምጃ እንዲወስድ አሳሰበ
ኩባንያዎች የጥላቻ ንግግርን በተመለከተ ለሚሰሩትና ላልሰሩ ነገር ተጠያቂ መሆን አለባቸው ብለዋል። በጋዜጠኞችና በሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ላይ ያለአግባብ ጥቅም ላይ የሚውሉ የጥላቻ ንግግር ህጎች መዛመታቸው ተነግሯል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/un-human-right-hate-speech

በጋዜጠኞችና በሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ላይ ያለአግባብ ጥቅም ላይ የሚውሉ የጥላቻ ንግግር ህጎች መዛመታቸው ተነግሯል
“ኦክሲጅን መጣጩ” "TOS 1" የሩሲያ የጦር መሳሪያን ምን የተለየ ያደርገዋል?
"TOS 1" የተባለውና ኦክሲጅን መጣጩ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ይህ አደገኛ የጦር መሳሪያ፤ ጥቁር ደመና ጋዝን አየር ላይ በመበተን በተወሰኑ ቦታዎች ላይ የምንተነፍሰው አየር እንዳይኖር ያደርጋል የተባለ ሲሆን፤ ኦክሲጅንን ከሰዎች ሳምባ ውስጥ በመምጠጥ ጠላት በመታፈን እንዲሞት ያደርጋል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/learn-about-russian-oxygen-sucker

ካርቱ ከተማ ሙሉ በሙሉ ወድማለች- የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት
የሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ማሊክ አጋር በሰጡት መግለጫ፤ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል (አር.ኤስ.ኤፍ) የመኖሪያ መንደሮችን እያዘ ነው፤ በካርቱም ያለው የሰብአዊ ሁኔታ እጅግ አደገኛ ነው ብለዋል። ሱዳን እንደ ሀገር ከፈረሰች የአፍሪካ ቀንድ በጠቅላላ ይበታተናል ሲሉም አስተቅቀዋል።
ተጨማሪ ዝርዝር ያንብቡ፤ https://am.al-ain.com/article/sudan-air-strike-17-killed

አሜሪካ በቬትናም ጦርነት እየተሸነፈች መሆኗን ያጋለጡት ሰው በ92 ዓመታቸው አረፉ
ዳንኤል ኤልስበርግ አሜሪካ በቬትናም ጦርነት ወቅት ሀገራቸው በጦርነቱ እየተሸነፈች መሆኗን ለዓለም በማጋለጥ ታዋቂ ሰው ናቸው።
ግለሰቡ አሜሪካ የቬትናምን ጦርነት ልታሸንፍ አትችልም በሚል ለሚዲያዎች የተደራጀ ትንታኔዎችን በመስጠት ታዋቂነትን ያተረፉ ሲሆን በመጨረሻም አሜሪካ ወታደሮቿን ከቬትናም ምድር በማስወጣት ጦርነቱን ለማቋረጥ ተገዳም ነበር።
ዳንኤል ኤልስበርግ "የፔንታጎን ሚስጢሮች" በሚል በጦር ሜዳ ያዩትን እውነታዎች ለጋዜጠኞች በመስጠት የቬትናም ጦርነትን ዓለም እንዲያውቅ በማድረግ ይታወሳሉ። ግለሰቡ በጣፊያ ካንሰር ታመው በ92 ዓመታቸው በካሊፎርኒያ ህይወታቸው እንዳለፈ ሮይተርስ ዘግቧል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
ዳንኤል ኤልስበርግ አሜሪካ በቬትናም ጦርነት ወቅት ሀገራቸው በጦርነቱ እየተሸነፈች መሆኗን ለዓለም በማጋለጥ ታዋቂ ሰው ናቸው።
ግለሰቡ አሜሪካ የቬትናምን ጦርነት ልታሸንፍ አትችልም በሚል ለሚዲያዎች የተደራጀ ትንታኔዎችን በመስጠት ታዋቂነትን ያተረፉ ሲሆን በመጨረሻም አሜሪካ ወታደሮቿን ከቬትናም ምድር በማስወጣት ጦርነቱን ለማቋረጥ ተገዳም ነበር።
ዳንኤል ኤልስበርግ "የፔንታጎን ሚስጢሮች" በሚል በጦር ሜዳ ያዩትን እውነታዎች ለጋዜጠኞች በመስጠት የቬትናም ጦርነትን ዓለም እንዲያውቅ በማድረግ ይታወሳሉ። ግለሰቡ በጣፊያ ካንሰር ታመው በ92 ዓመታቸው በካሊፎርኒያ ህይወታቸው እንዳለፈ ሮይተርስ ዘግቧል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
ሩሲያ የኑክሌር ጦር መሳሪያዎችን ቤላሩስ ማስቀመጥ መጀመሯን ፕሬዝዳንት ፑቲን አረጋገጡ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ታክቲካል የኑክሌር ጦር መሳሪያ ወደ ጎረቤቷ ቤላሩስ መጓጓዝ ላይ መሆኑን አስታውቃዋል።
የኑክሌር ጦር መሳሪያው በመጓጓዝ ላይ ነው ያሉት ፕሬዝዳንቱ ሁሉም ነገር በእቅዳቸው መሰረት እየሄደ መሆኑንኛ በወራ ውስጥ አሊያም እስከ ዓመቱ መጨረሻ ተጓጉዞ እንደሚያል አስታውቀዋል።
ሩሲያ የኑክሌር ጦር መሳሪያዎችን ወደ ጎረቤት ሀገር የምታጓጉዘው በአሜሪካ የበላይነት የሚመራው ኔቶ ለዩክሬን በርካታ የጦር መሳሪያዎችን መስጠቱን በመቀጠሉ ነው።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/putin-confirms-nukes-belarus
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ታክቲካል የኑክሌር ጦር መሳሪያ ወደ ጎረቤቷ ቤላሩስ መጓጓዝ ላይ መሆኑን አስታውቃዋል።
የኑክሌር ጦር መሳሪያው በመጓጓዝ ላይ ነው ያሉት ፕሬዝዳንቱ ሁሉም ነገር በእቅዳቸው መሰረት እየሄደ መሆኑንኛ በወራ ውስጥ አሊያም እስከ ዓመቱ መጨረሻ ተጓጉዞ እንደሚያል አስታውቀዋል።
ሩሲያ የኑክሌር ጦር መሳሪያዎችን ወደ ጎረቤት ሀገር የምታጓጉዘው በአሜሪካ የበላይነት የሚመራው ኔቶ ለዩክሬን በርካታ የጦር መሳሪያዎችን መስጠቱን በመቀጠሉ ነው።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/putin-confirms-nukes-belarus
“ኦክሲጅን መጣጩ” TOS 1 የሩሲያ የጦር መሳሪያን ምን የተለየ ያደርገዋል?
"TOS 1" የተባለውና ኦክሲጅን መጣጩ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ይህ አደገኛ የጦር መሳሪያ፤ ጥቁር ደመና ጋዝን አየር ላይ በመበተን በተወሰኑ ቦታዎች ላይ የምንተነፍሰው አየር እንዳይኖር ያደርጋል የተባለ ሲሆን፤ ኦክሲጅንን ከሰዎች ሳምባ ውስጥ በመምጠጥ ጠላት በመታፈን እንዲሞት ያደርጋል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/russian-oxygen-sucker-tos1
"TOS 1" የተባለውና ኦክሲጅን መጣጩ የሚል መጠሪያ የተሰጠው ይህ አደገኛ የጦር መሳሪያ፤ ጥቁር ደመና ጋዝን አየር ላይ በመበተን በተወሰኑ ቦታዎች ላይ የምንተነፍሰው አየር እንዳይኖር ያደርጋል የተባለ ሲሆን፤ ኦክሲጅንን ከሰዎች ሳምባ ውስጥ በመምጠጥ ጠላት በመታፈን እንዲሞት ያደርጋል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/russian-oxygen-sucker-tos1
ሩሲያ ከምዕራባዊያን ለዩክሬን የተሰጡ የአሜሪካ የጀርመን ታንኮችን ያወደሙ ወታደሮችን ሸለመች
የአሜሪካው አብርሃም እና የጀርመኑ ሊዮፓርድ ዘመናዊ ታንኮች ዩክሬን ከሩሲያ ጋር የምታደርገውን የምድር ላይ ጦርነት በድል ለማጠናቀቅ ወሳኝ ሚናይ ጫወታሉ ተብሏል።
ሩሲያ በበኩሏ ለዩክሬን የሚሰጠው የጦር መሳሪያ ጦርነቱን ከማራዘም ውጪ ሚና አይኖረውም በሚል ምላሽ የሰጠች ሲሆን ከምዕራባዊያን ለዩክሬን የሚሰጡ መሳሪያዎችን አወድማቸዋለሁ ብላም ነበር።
በዚህ መሰረትም ሩሲያ የጀርመን እና አሜሪካ ሰራሽ የሆኑ ዘመናዊ ታንኮችን ላወደሙ ወታደሮቿ ሽልማት መስጠቷን ሮይተርስ ዘግቧል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/russian-troops-bonuses-destroying-tanks
የአሜሪካው አብርሃም እና የጀርመኑ ሊዮፓርድ ዘመናዊ ታንኮች ዩክሬን ከሩሲያ ጋር የምታደርገውን የምድር ላይ ጦርነት በድል ለማጠናቀቅ ወሳኝ ሚናይ ጫወታሉ ተብሏል።
ሩሲያ በበኩሏ ለዩክሬን የሚሰጠው የጦር መሳሪያ ጦርነቱን ከማራዘም ውጪ ሚና አይኖረውም በሚል ምላሽ የሰጠች ሲሆን ከምዕራባዊያን ለዩክሬን የሚሰጡ መሳሪያዎችን አወድማቸዋለሁ ብላም ነበር።
በዚህ መሰረትም ሩሲያ የጀርመን እና አሜሪካ ሰራሽ የሆኑ ዘመናዊ ታንኮችን ላወደሙ ወታደሮቿ ሽልማት መስጠቷን ሮይተርስ ዘግቧል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/russian-troops-bonuses-destroying-tanks
በፎቶ እድሜ የሚናገረው አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ
የኒውዮርክ ተመራማሪዎችም ራሳችን በራሳችን በምናነሳው ፎቶ (ሰልፊ) እድሜያችን የሚገምት ሰው ሰራሽ አስተውሎት አስተዋውቀዋል።
ሰው ሰራሽ አስተውሎቱ በአይን እና ቆዳ ላይ በሚታዩ ስድስት ምልክቶች አማካኝነት እድሜን ይገምታል ተብሏል።
የ39 አመቷ የዴይሊሜል ድረገጽ ሰራተኛ በዚሁ ሰው ሰራሽ አስተውሎት ፎቶዋን አስገብታ እድሜዋን እንዲገምት አድርጋለች። ውጤቱም በ40ዎቹ መጀመሪያ እንደምትገኝ ማመላከቱ “ቀኔን አበላሽቶት ውሏል” ብላለች።
ተጨማሪ ለማንበብና ፎቶዎን አስገብተው በሰው ሰራሽ አስተውሎት እድሜዎን ለማስገመት ሊንኩን ይጫኑ፤ https://am.al-ain.com/article/ai-predict-age-via-selfie
የኒውዮርክ ተመራማሪዎችም ራሳችን በራሳችን በምናነሳው ፎቶ (ሰልፊ) እድሜያችን የሚገምት ሰው ሰራሽ አስተውሎት አስተዋውቀዋል።
ሰው ሰራሽ አስተውሎቱ በአይን እና ቆዳ ላይ በሚታዩ ስድስት ምልክቶች አማካኝነት እድሜን ይገምታል ተብሏል።
የ39 አመቷ የዴይሊሜል ድረገጽ ሰራተኛ በዚሁ ሰው ሰራሽ አስተውሎት ፎቶዋን አስገብታ እድሜዋን እንዲገምት አድርጋለች። ውጤቱም በ40ዎቹ መጀመሪያ እንደምትገኝ ማመላከቱ “ቀኔን አበላሽቶት ውሏል” ብላለች።
ተጨማሪ ለማንበብና ፎቶዎን አስገብተው በሰው ሰራሽ አስተውሎት እድሜዎን ለማስገመት ሊንኩን ይጫኑ፤ https://am.al-ain.com/article/ai-predict-age-via-selfie
የ2015 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ልናውቃቸው የሚገባ እውነታዎች ምንድናቸው?
እንደ ትምህርት ሚንስቴር ገለጻ ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሀምሌ 19 እስከ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ይካሄዳል።
የዘንድሮውን ፈተና 870 ሺህ ገደማ ተማሪዎች ይፈተኑታል ተብሏል። ከተፈታኞች መካከል 365 ሺህ 954 ያህሉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሲሆኑ ቀሪዎቹ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ናቸው
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/ethiopia-grade-12-university-entrance-exam
እንደ ትምህርት ሚንስቴር ገለጻ ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሀምሌ 19 እስከ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ይካሄዳል።
የዘንድሮውን ፈተና 870 ሺህ ገደማ ተማሪዎች ይፈተኑታል ተብሏል። ከተፈታኞች መካከል 365 ሺህ 954 ያህሉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ሲሆኑ ቀሪዎቹ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ናቸው
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/ethiopia-grade-12-university-entrance-exam
ፕሬዝደንት ፑቲን የአፍሪካ የሰላም እቅድን ቁልፍ ነጥቦች እንደማይቀበሉ ተናገሩ
የፕሬዝደንት ፑቲን መልስ በኪቭ ተቀባይነት ባጣው እቅድ ላይ ቀዝቃዛ ውሃ እንደማፍሰስ ይቆጠራል ተብሏል።
https://am.al-ain.com/article/russia-rebuts-au-peace-mession-proposals-1

የዩክሬኑ ፕሬዝደንት ዘለንስኪ ከሩሲያ ጋር ለሚደረግ ንግግር ሩሲያ ከያዘቻቸው የዩክሬን ግዛቶች መውጣት አለባት ሲሉ ተናግረዋል