“እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ 40 ቀናት እጾማለሁ” ያለው ፓስተር ህይወቱ አለፈ
በሞዛምቢክ እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ 40 ቀናት እጾማለሁ ያለው ፓስተር ህይወቱ ማለፉ ተገልጿል።
ፍራንሲስኮ ባራጃህ የተባለው ፓስተር ከባዱን ነገር ተጋፍጦ ምዕመኑን ለማስደመም ያደረገው ጥረት ሳይሳካለት በዛሬው እለት ህይወቱ ማለፉ ተረጋግጧል።
ማኒካ በተባለችው ግዛት ነዋሪ የሆነው ፍራንሲስኮ፥ ለ25 ቀናት ከጾመ በኋላ ከሰውነት ተራ ወጥቶ ህይወቱ ማለፉን ቢቢሲ ዘግቧል።
ዝርዝሩን ያንብቡ፦ https://am.al-ain.com/article/pastor-dies-attempting-40-day-jesus-fast

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቀጣይ እርምጃ ምንድን ነው?
የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሀፊ አቡነ ጴጥሮስ ስለ ስምምነቱ እንዲሁም በቀጣ በሚሰሩ ስራዎች ዙሪያ ከአል ዐይን አማርኛ ጋር ቆይታ አድርገዋል።
በቤተ-ክርስቲያኗ የተወገዙት ሦስቱ ጳጳሳት ለፓትሪያርኩ ይቅርታ መጠየቃቸውን ዋና ጸሀፊው አቡነ ጴጥሮስ ተናግረዋል።
ቤተ-ክርስቲያን አንድነቴን ያስጠበቀ ባለችው የየካቲት ስምንቱ ስምምነት የታሰሩ ሰዎች ቀስ በቀስ እንደሚፈቱ ተነግሯል።
ዝርዝሩን ያንብቡ፤ https://am.al-ain.com/article/ethiopian-orthodox-church-news

ሰሜን ኮሪያ ወታደራዊ ልምምድ በሚያደርጉት ላይ ያልተጠበቀ እርምጃ እወስዳላሁ ስትል አስጠነቀቀች
ሰሜን ኮሪያ በትብብር ወታደራዊ ልምምድ በሚያደርጉት ላይ ከዚህ ቀደም ታይቶ የማይታወቅ እርምጃ እወስዳላሁ ስትል አስፈራራች።
https://am.al-ain.com/article/north-korea-warns-unprecedented-measure-drills

አል ዐይን ኒውስ
ሰሜን ኮሪያ ወታደራዊ ልምምድ በሚያደርጉት ላይ ያልተጠበቀ እርምጃ እወስዳላሁ ስትል አስጠነቀቀች
አሜሪካን ጨምሮ የደቡብ ኮሪያ አጋሮች በቀጠናው ውጥረቱ እንዲፈጠር አድርገዋል በማለት ሰሜን ኮሪያ እየከሰሰች ነው
የዩቲዩብ ስራ አስፈጻሚ ሱዛን ዎጅቺኪ ስልጣን ለቀቁ
ከጎግል ኩባንያ ንብረቶች መካከል አንዱ የሆነው ዩቲዩብ ስራ አስኪያጅ የሆኑት ሱዛን ስልጣናቸውን እንደለቀቁ ገልጸዋል፡፡
የ54 ዓመቷ ሱዛን ተንቀሳቃሽ ቪዲዮዎችን ለዓለም የሚያጋራው ዩቲዩብ መተግበሪያን ሲመሩ ቆይተዋል፡፡
ስራ አስፈጻሚዋ ስልጣናቸውን ሊለቁ የቻሉት የዩቲዩብ ገቢ በተከታታይ ጊዜ መቀነሱን ተከትሎ እንደሆነ ሮይተርስ ዘግቧል፡፡
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተትረፈረፈ ትርፍ ሲያገኙ የነበሩት የዓለማችን የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች አሁን ላይ ገቢያቸው መቀነሱን ተከትሎ የሰራተኛ ቅነሳ እና የአመራር ለውጥ በማድረግ ላይ ናቸው፡፡
በፈረንጆቹ 2008 ላይ የጎግል ሽያጭ እና ማስታወቂያ ስራ አስኪያጅ ሆነው ይሰሩ የነበሩት ኒል ሞሃን ዩቲዩብን በሃላፊነት እንደሚረከቡ ተገልጿል፡፡
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic

የኔቶ ኃላፊ ቱርክ ስዊድን እና ፊንላንድ ኔቶን እንዲቀላቀሉ የምታጸድቅበት “ጊዜ አሁን ነው” አሉ
ቱርክ የሁለቱን ሀገራት ኔቶን የመቀላቀል ጉዳይ ለየብቻው ልትገመግም ትችላለች ብለዋል የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፡፡ቱርክ እና ሃንጋሪ የፊንላንድ እና የስዊድን መቀላቀልን ያላፀደቁ ብቸኛ የኔቶ አባላት ናቸው፡፡
https://am.al-ain.com/article/nato-says-time-is-now-for-turkey-approve-finland-sweden

ቱርክ ሁለቱን ሀገራት ኔቶን የመቀላቀል ጉዳይ ለየብቻው ልትገመግም ትችላለች ብለዋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
የተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ አዲስ አበባ ገብተዋል
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ ትናንት ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
https://am.al-ain.com/article/au-chief-arrives-addis-ababa

ጉተሬዝ በነገው እለት በሚጀመረው የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ መክፈቻ ላይ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል
የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳደር ለኦነግ ሸኔ የሰላምና የእርቅ ጥሪ አቀረቡ
ጨፌ ኦሮሚያ በዛሬው እለት መደበኛ ስብሰባውን እያደረገ ይገኛል። አቶ ሽመልስ አብዲሳ መንግስት የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራ ነው ብለዋል።
https://am.al-ain.com/article/oromia-region-olf-shene-peace

ቶ ሽመልስ አብዲሳ መንግስት የክልሉን ሰላም ለማረጋገጥ በትኩረት እየሰራ ነው ብለዋል
በቻይና አንድ ሙሽራ በሰርጉ ዕለት የቀድሞ ፍቅረኞቹ ተደራጅተው ሰላማዊ ሰልፍ አድርገዋል
ሰልፍ የወጡ ሴቶች ሲጠየቁም “ዛሬ ጋብቻውን የሚፈጽመው ቼን ከዚህ በፊት ፍቅረኛችን ነበር፤ አታላይ እና ውሸታም ነው በድሎናል” ሲሉ ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ለማንበብ፤ https://am.al-ain.com/article/ex-girlfriends-crash-wedding-ceremony

በቀድሞ ፍቅረኞቹ ሰርጉ የተረበሸበት ቻይናዊ ሙሽራ
በቀድሞ ፍቅረኞቹ ሰላማዊ ሰልፍ የተደረገበት ሙሽራም በድርጊቱ ማፈሩን ገልጿል
በወልቂጤ በሰላማዊ ዜጎች ላይ ጥቃት የከፈቱ የጸጥታ ሀይሎች እንዲጠየቁ ኢሰመኮ አሳሰበ
በወልቂጤ ከተማ የውሀ ችግራቸው እንዲፈታ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ላይ ሳሉ የደቡብ ክልል ልዩ ሀይል ተኩስ መክፈቱን ኢሰመኮ በሪፖርቱ ገልጿል።
https://am.al-ain.com/article/ehrc-demands-accountabiliy-wolkite-killigs

የደቡብ ክልል ፖሊስ ሶስት ሰዎችን ጭንቅላታቸውን እና ደረታቸውን መትቶ ሲገድል ከ30 በላይ ሰዎች ደግሞ ቆስለዋል
የኢትዮጵያ ግብርና በሚወራው ልክ አልተሸጋገረም- የቀድሞ ጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ
አቶ ኃ/ማርያም ደሳለኝ፤ "ግብርና አሁን ፖለቲካ አይደለም" ብለዋል።
ዝርዝሩን ያንብቡ፤
https://am.al-ain.com/article/ethiopia-agricultural-transformation

የአፍሪካ የምግብ ሽልማት አዲስ ሊቀ-መንበሩን ሾመ
ደቡብ አፍሪካ፣ ሩሲያ እና ቻይና የጋራ የባህር ኃይል ልምምዳቸውን ጀመሩ
ዛሬ የጀመረው የጋራ የባህር ኃይል ልምምዱ ለሚቀጥሉት 10 ቀናት የሚቆይ ይሆናል። መቀመጫቸውን ደቡብ አፍሪካ ያደረጉ ስድስት የአውሮፓ ህብረት ዲፕሎማቶች ልምምዱን አውግዘውታል።
https://am.al-ain.com/article/south-africa-russia-china-joint-drills

መቀመጫቸውን ደቡብ አፍሪካ ያደረጉ ስድስት የአውሮፓ ህብረት ዲፕሎማቶች ልምምዱን አውግዘውታል
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ ይካሄዳሉ፤ የጨዋታዎቹ መርሃ ግብሮች እንደሚከተለው ቀርበዋል።
ማን ያሸንፋል ግምትዎን ያጋሩን
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ ይካሄዳሉ፤ የጨዋታዎቹ መርሃ ግብሮች እንደሚከተለው ቀርበዋል።
ማን ያሸንፋል ግምትዎን ያጋሩን
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም፡ https://t.me/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ትዊተር: https://twitter.com/AlAinAmharic
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
ኢትዮጵያ በቱርክ በመሬት መንቀጥቀጥ ለተጎዱ ሰዎች የቁሳቁስና የነፍስ አድን ቡድን መላኳን ጠ/ሚ ዐቢይ አስታወቁ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቱርክና ሶሪያ የሰብዓዊ እርዳታ የማጓጓዝ ዘመቻን መቀላቀሉን አስታውቋል። በቱርክ እና በሶሪያ በሳለፍነው ሳምንት በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ከ43 ሺህ በላይ ሰዎች ሞተዋል ።
https://am.al-ain.com/article/ethiopia-sends-humanitarian-aid-turkey

በቱርክ እና በሶሪያ በሳለፍነው ሳምንት በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ከ43 ሺህ በላይ ሰዎች ሞተዋል
ቤተክርስቲያኗ ተወግዘው ከነበሩት አባቶች ጋር የደረሰችው ስምምነት ተጥሷል አለች
ስምምነቱ በሁለት ቀኑ መጣሱን ቤተክርስቲያኒቱ ማምሻውን በሰጠችው መግለጫ አስታውቃለች። ዛሬ ቤተክህነት የገቡት የቀድሞ አባቶች "አቋማቸውን ካላስተካከሉ" ከቤተክህነት እንዲወጡ ተጠይቀዋል ።
https://am.al-ain.com/article/ethiopian-orthodox-church-internal-crisis

ዛሬ ቤተክህነት የገቡት የቀድሞ አባቶች "አቋማቸውን ካላስተካከሉ" ከቤተክህነት እንዲወጡ ተጠይቀዋል
የወፍ በሽታ ወደ አዲስ ሀገራት መዛመት በዶሮ እርባታ ላይ ስጋት መፍጠሩ ተነገረ
በሽታው በዓለም የምግብ አቅርቦት ላይ ስጋት እየፈጠረ ነው ብለዋል። በሽታው በሰሜን እና በደቡብ አሜሪካ፣ በአውሮፓ፣ በእስያ እና በአፍሪካ ተከስቷል ተብሏል።
https://am.al-ain.com/article/bird-flu

በሽታው በሰሜን እና በደቡብ አሜሪካ፣ በአውሮፓ፣ በእስያ እና በአፍሪካ ተከስቷል ተብሏል
የኦሮሚያ ክልል መንግስት ለኦነግ ሸኔ የሰላምና የእርቅ ጥሪ አቀረበ
የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በንግግራቸው፣ "በዚህ በተከበረው ጨፌው ፊት በክልላችን ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ አካላት ማለትም ኦነግ ሸኔ በእርቅ ወደ ሰላማዊ መንገድ ተመልሶ እንዲገባ በክብር ጥሪ አቀርባለሁ" ብለዋል።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2013 ግንቦት ወር ላይ በኦሮሚያ ክልል ታጥቆ የሚንምቀሳቀሰውን "ኦነግ ሸኔ" ቡድንን በሽብርተኝትነት መፈረጁ ይታወሳል።
https://am.al-ain.com/article/oromia-region-olf-shene-peace
የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በንግግራቸው፣ "በዚህ በተከበረው ጨፌው ፊት በክልላችን ታጥቀው የሚንቀሳቀሱ አካላት ማለትም ኦነግ ሸኔ በእርቅ ወደ ሰላማዊ መንገድ ተመልሶ እንዲገባ በክብር ጥሪ አቀርባለሁ" ብለዋል።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2013 ግንቦት ወር ላይ በኦሮሚያ ክልል ታጥቆ የሚንምቀሳቀሰውን "ኦነግ ሸኔ" ቡድንን በሽብርተኝትነት መፈረጁ ይታወሳል።
https://am.al-ain.com/article/oromia-region-olf-shene-peace
በወልቂጤ ከተማ የውሀ ችግራቸው እንዲፈታ ሰላማዊ ሰልፍ በማድረግ ላይ ሳሉ የደቡብ ክልል ልዩ ሀይል ተኩስ ከፍቶባቸዋል-ኢሰመኮ
የካቲት 8 ቀን 2015 ዓ.ም. በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ ቦታዎች የቧንቧ ውሃ አቅርቦት ከወር በላይ ለሆነ ጊዜ መቋረጡን ተከትሎ ላጋጠማቸው የውሃ ችግር መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጥያቄ ለማቅረብ ሰልፍ በወጡ ነዋሪዎች ላይ ፖሊስ ያልተመጣጠነ እርምጃ እንደተወሰደ ተገልጿል።
ኢሰመኮ አሰባሰብኩት ባለው መረጃ እና ማስረጃ መሠረት 3 ሰዎች ጭንቅላታቸውና ደረታቸው ላይ በጥይት ተመተው እንደተገደሉ ኮሚሽኑ አስታውቋል።
https://am.al-ain.com/article/ehrc-demands-accountabiliy-wolkite-killigs
የካቲት 8 ቀን 2015 ዓ.ም. በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ ውስጥ በሚገኙ የተለያዩ ቦታዎች የቧንቧ ውሃ አቅርቦት ከወር በላይ ለሆነ ጊዜ መቋረጡን ተከትሎ ላጋጠማቸው የውሃ ችግር መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጣቸው ጥያቄ ለማቅረብ ሰልፍ በወጡ ነዋሪዎች ላይ ፖሊስ ያልተመጣጠነ እርምጃ እንደተወሰደ ተገልጿል።
ኢሰመኮ አሰባሰብኩት ባለው መረጃ እና ማስረጃ መሠረት 3 ሰዎች ጭንቅላታቸውና ደረታቸው ላይ በጥይት ተመተው እንደተገደሉ ኮሚሽኑ አስታውቋል።
https://am.al-ain.com/article/ehrc-demands-accountabiliy-wolkite-killigs
የኢትዮጵያ ግብርና በሚወራው ልክ አልተሸጋገረም- የቀድሞ ጠ/ሚንስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ
የኢትዮጵያ ግብርና "ከሽንገላ ንግግር" አልፎ የሚያድገው መቼ ነው ተብሎ በአፍሪካ የምግብ ሽልማት መርሀ-ግብር ላይ ለተነሳላቸው ጥያቄ የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር፤ ግብርና ማደጉን ነገር ግን አለመሸጋገሩን አንስተዋል።
መልካም ጅምሮች እንዳሉ ሁሉ ብዙ እንቅፋቶች አሉ ያሉት ኃ/ማርያም ደሳለኝ፤ "ግብርና አሁን ፖለቲካ አይደለም" ብለዋል።
https://am.al-ain.com/article/ethiopia-agricultural-transformation
የኢትዮጵያ ግብርና "ከሽንገላ ንግግር" አልፎ የሚያድገው መቼ ነው ተብሎ በአፍሪካ የምግብ ሽልማት መርሀ-ግብር ላይ ለተነሳላቸው ጥያቄ የቀድሞው ጠቅላይ ሚንስትር፤ ግብርና ማደጉን ነገር ግን አለመሸጋገሩን አንስተዋል።
መልካም ጅምሮች እንዳሉ ሁሉ ብዙ እንቅፋቶች አሉ ያሉት ኃ/ማርያም ደሳለኝ፤ "ግብርና አሁን ፖለቲካ አይደለም" ብለዋል።
https://am.al-ain.com/article/ethiopia-agricultural-transformation
ቤተክርስቲያኗ ተወግዘው ከነበሩት አባቶች ጋር የደረሰችው ስምምነት ተጥሷል አለች
የጠቅላይ ቤተክህነት ስራ አስኪያጅ አቡነ አብርሃም የጳጳሳቱ ሹመት እንደተጠበቀ ነገር ግን ተሾሙ የተባሉት ኤጲስ ቆጶሳት ሲመት እንደሚሻር ተስማምተን የነበረ ቢሆንም፤ ነገር ግን "ስምምነቱን ገቢራዊ አላደረጉም" ሲሉ በሰጡት መግለጫ አሳውቀዋል።
ለዚህ ማስረጃ ሲያጣቅሱ ትናንት የካቲት 10 ከቀትር በኋላ የተወገዙት አባቶች የሰጡትን መግለጫንና አልባሳቶቻቸውን አንስተዋል። በዚህም "ቀኖና አልጣስንም" ማለታቸውና ጵጵስናቸው የተሠራባቸው ተሿሚዎች ያልተፈቀዱ አልባሳትን ለብሰው መታየታቸው ተገልጿል።
አቡነ አብርሃም እርምጃውን "ህግን የጣሰ፤ ስምምነቱን ያፈረሰ" ነው ያሉ ሲሆን፤ "በቃ ሊባል ይገባዋልም" ብለዋል።
https://am.al-ain.com/article/ethiopian-orthodox-church-internal-crisis
የጠቅላይ ቤተክህነት ስራ አስኪያጅ አቡነ አብርሃም የጳጳሳቱ ሹመት እንደተጠበቀ ነገር ግን ተሾሙ የተባሉት ኤጲስ ቆጶሳት ሲመት እንደሚሻር ተስማምተን የነበረ ቢሆንም፤ ነገር ግን "ስምምነቱን ገቢራዊ አላደረጉም" ሲሉ በሰጡት መግለጫ አሳውቀዋል።
ለዚህ ማስረጃ ሲያጣቅሱ ትናንት የካቲት 10 ከቀትር በኋላ የተወገዙት አባቶች የሰጡትን መግለጫንና አልባሳቶቻቸውን አንስተዋል። በዚህም "ቀኖና አልጣስንም" ማለታቸውና ጵጵስናቸው የተሠራባቸው ተሿሚዎች ያልተፈቀዱ አልባሳትን ለብሰው መታየታቸው ተገልጿል።
አቡነ አብርሃም እርምጃውን "ህግን የጣሰ፤ ስምምነቱን ያፈረሰ" ነው ያሉ ሲሆን፤ "በቃ ሊባል ይገባዋልም" ብለዋል።
https://am.al-ain.com/article/ethiopian-orthodox-church-internal-crisis
በሰርጉ ዕለት የቀድሞ ፍቅረኞቹ ተደራጅተው ሰላማዊ ሰልፍ የወጡበት ሙሽራ
በደቡባዊ ቻይና ዩናን ግዛት ነዋሪ የሆነው ቼን ከሚወዳት ፍቅረኛው ጋር ትዳር ለመመስረት ቀነ ቆርጠው ለረጅም ጊዜ ማቀዱን ይናገራል፡፡
ያሳለፍነው የካቲት 6 ቀን ደግሞ የቼን እና ፍቅረኛው ጋብቻ የሚመሰርቱባት ዕለት ነበረች፡፡
በእለቱ የቼን የቀድሞ ፍቅረኞችም የሙሽራውን ጉድ እናወጣለን የሚል መፈክራቸውን አንግበው ከሰርጉ ቦታ መታየታቸው ሰርጉን ለመታደም በስፍራው የነበሩ አጃቢዎችን እና ሌሎች ሰዎችን ትኩረት ስበዋል፡፡
ዝርዝሩን ያንብቡ https://am.al-ain.com/article/ex-girlfriends-crash-wedding-ceremony