💔የሆነ ስሜት አለ አይደል ምን እንደሆናቹ
መግለጽ የማትችሉበት
ያለምክንያት እንባ እንባ ሚላቹ
ህመማቹ የቱጋ እንደሆነ ማትረዱበት
.
.
.
መግለጽ የማትችሉበት
ያለምክንያት እንባ እንባ ሚላቹ
ህመማቹ የቱጋ እንደሆነ ማትረዱበት
.
.
.
😭5
any ways ከሰው ብዙ አትጠብቁ ✋
በመጠኑም አትጠብቁ ከቻላቹ ምንም አትጠብቁ ራሳቹን የሚያስከብራቹ በራሳቹ ውሳኔ ና ነጻነት ያደረጋችሁት plus የሆናችሁት ነገር ነው 👐
መልካም ውሎ 🤘🖤
በመጠኑም አትጠብቁ ከቻላቹ ምንም አትጠብቁ ራሳቹን የሚያስከብራቹ በራሳቹ ውሳኔ ና ነጻነት ያደረጋችሁት plus የሆናችሁት ነገር ነው 👐
መልካም ውሎ 🤘🖤
ፈጣሪ ትላንት በወደቅንበት ቦታ ላይ ዛሬ ያቆመን የወደቁትን እንድናነሳ እንጂ በጣሉን ሰዎች ላይ እንድንዘብት አይደልም!
"ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ" 🤝
"ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ" 🤝
👏3👍1
"ከሞትክ በኋላ ሰዎች በምን ያህል ፍጥነት እንደሚረሱህ ብታውቅ ኖሮ፡ በሕይወትህ ውስጥ ከፈጣሪ በቀር ማንንም ለማስደሰት አትፈልግም ነበር።"😑😑
👍4
ሰዎችዬ ሰዉ ቆሞ ሲሄድ ጤነኛ ለብሶ ሲሄድም የደላው ቢመስልም ሁሉም የሚታገለው ጥያቄ አለበት so please be nice to everyone እሺ ለደስታቸው ምክንያት ባትሆኑ እንኳን ለማዘነቸው ምክንያት አትሁኑ 🥺
👍1
የbusiness ሀሳብ👇
ኢትዮጵያ ውስጥ 130 ሚልየን ህዝብ አለ እያንዳንዱ ግለሰብ 1 ብር በቀን እኔ ጋር ቢያስቀምጥ በቀን 130 ሚልየን ብር ማለት አይደል ከዛ randomly 130 ሰዎችን መርጠን 1 ሚልየን በየቀኑ እንሰጣለን ያ ማለት በየቀኑ 130 ሰዎችን ሀብታም አደረግን ማለት አይደል በ1 ብር በትንሽ ቀን ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀብታም ሆነ ማለት አይደለ??🤩😁
በሀሳቡ ከተስማማቹ inbox🤪

❤2
እኔ ካንች ይሄን አልጠብቅም ነበር በጣም ነው ልቤን የሰበርሽው ለካ ሁሉም ነገር ውሸት ነበር ከጓደኞችሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር ብቻሽንም ሳይቀር ስታሚኝ እና ስታማርሪኝ እንደነበር አውቂያለሁ ቢያንስ ለአንድ አመት ያህል አብረን ኖረናል እኔ ላንች ክፉ አልመኝም ቢበዛ ለአንድ ወር ያህል ብቻ ጊዜ ስጭኝ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ላልመለስ ከህይወትሽ እወጣልሻለሁ መልካም ህይወት ብሎሻል 2018 ከቻልሽ አንችም ሌላ ሰው አስደንግጭበት
🤣🤣🤣🤣
😁5
በሰወች ደስታ የምትደሰቱ የሰወች ትንሽ ማዘን መተከዝ ልባችሁን የሚያሳስበው በሙሉ አድሱ አመት የእናንተ ይሁንልኝ በምትወዱት ሁሉ ደስታ ስኬት መልካም ነገሮች የእናንተ ይሁኑልኝ 🤍
🙏3❤1