ከእይታ ጀርባ😑
50 subscribers
Welcome እንኳን በሰላም መጣችሁ
እዚህ የህይወት ትምህርቶችን እና ግጥሞችን ጨዋታዎችን አንድ ላይ ፈታ እያላችሁ ሁሌም መልካም 😊😊
Download Telegram
ፈጣሪ ትላንት በወደቅንበት ቦታ ላይ ዛሬ ያቆመን የወደቁትን እንድናነሳ እንጂ በጣሉን ሰዎች ላይ እንድንዘብት አይደልም!

"ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ"
🤝
👏3👍1
“አሁን ላይ ብቸኛ የሆነዉ ልጅ የሆነ ጊዜ ላይ ለጓደኞቹ መሰባሰብ ምክንያት ነበር…”
😱2😢2
"ከሞትክ በኋላ ሰዎች በምን ያህል ፍጥነት እንደሚረሱህ ብታውቅ ኖሮ፡ በሕይወትህ ውስጥ ከፈጣሪ በቀር ማንንም ለማስደሰት አትፈልግም ነበር።"😑😑
👍4
ለማይገባው ሰው በማብብራራት ጊዜህን አታባክን
አንዳንድ ሰዎች የሚያዳምጡት ........መስማት የሚፈልጉትን ብቻ ነው
👏3
ከእይታ ጀርባ😑 pinned «"ከሞትክ በኋላ ሰዎች በምን ያህል ፍጥነት እንደሚረሱህ ብታውቅ ኖሮ፡ በሕይወትህ ውስጥ ከፈጣሪ በቀር ማንንም ለማስደሰት አትፈልግም ነበር።"😑😑»
ቆይ ግን ግን Guys ዓለም ትጠፋለች በመጨረሻ ጊዜ ተብሏል ግን እሺ ወዴት ነው ምትጠፋው ማለት ወዴት ነው 🙄🙄🙄🤔🤔😑
😁2
ሰዎችዬ ሰዉ ቆሞ ሲሄድ ጤነኛ ለብሶ ሲሄድም የደላው ቢመስልም ሁሉም የሚታገለው ጥያቄ አለበት so please be nice to everyone እሺ ለደስታቸው ምክንያት ባትሆኑ እንኳን ለማዘነቸው ምክንያት አትሁኑ 🥺
👍1
የbusiness ሀሳብ👇

ኢትዮጵያ ውስጥ 130 ሚልየን ህዝብ አለ እያንዳንዱ ግለሰብ 1 ብር በቀን እኔ ጋር ቢያስቀምጥ በቀን 130 ሚልየን ብር ማለት አይደል ከዛ randomly 130 ሰዎችን መርጠን 1 ሚልየን በየቀኑ እንሰጣለን ያ ማለት በየቀኑ 130 ሰዎችን ሀብታም አደረግን ማለት አይደል በ1 ብር በትንሽ ቀን ሙሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀብታም ሆነ ማለት አይደለ??🤩😁

በሀሳቡ ከተስማማቹ inbox🤪
❤2
አንዳንድ ሰዎችን መንገድ ላይ ሰላም ላለማለት ቀስ እያልን ከኋላቸው እንሄዳለን አደል👻
❤1
ደህና ነኝ ብለህ ማለፍ እየቻልክ
ቡዙ አውርተህ አትገመት
🩸‼️😑
❤3
እኔ ካንች ይሄን አልጠብቅም ነበር በጣም ነው ልቤን የሰበርሽው ለካ ሁሉም ነገር ውሸት ነበር ከጓደኞችሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር ብቻሽንም ሳይቀር ስታሚኝ እና ስታማርሪኝ እንደነበር አውቂያለሁ ቢያንስ ለአንድ አመት ያህል አብረን ኖረናል እኔ ላንች ክፉ አልመኝም ቢበዛ ለአንድ ወር ያህል ብቻ ጊዜ ስጭኝ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ላልመለስ ከህይወትሽ እወጣልሻለሁ መልካም ህይወት ብሎሻል 2018 ከቻልሽ አንችም ሌላ ሰው አስደንግጭበት


          🤣🤣🤣🤣
😁5
በሰወች ደስታ የምትደሰቱ የሰወች ትንሽ ማዘን መተከዝ ልባችሁን የሚያሳስበው በሙሉ አድሱ አመት የእናንተ ይሁንልኝ በምትወዱት ሁሉ ደስታ ስኬት መልካም ነገሮች የእናንተ ይሁኑልኝ 🤍
🙏3❤1
ፀሎቴን ቶሎ አይሰማኝም ያልከው አምላክ

ሀጥያት ስንሰራ ቶሎ
ያልቀጣን አምላክ ነው
👍5❤1
ሰላም እንዴት ናችሁ ከእይታ ጀርባ ቤተሰቦች እነሆ 2018ን ሸኝተን ወደ 2019 አዲስ አመት ልንገባ ጥቂት ሰዓታት ይቀራሉ እና መልካም አዲስ አመት በዓሉ የፍቅር, የደስታ , የሰላም , የአብሮነት , የመተሳሰብ , ከጥላቻ ይልቅ በፍቅር የምንኖርበት ዓመት ይሁንልን መልካም በዓል 😊🤗🤗
🥰1
አንድ ቲማቲም አንድ ሳምንት ብናቆየው ሊፈጠር የሚችለው ነገር ቢኖር ቲማቲሙ ይበላሻል 🍅⏳። ስለዚህ በውስጣችን የያዝነውን ጥላቻ ካልተውነው እኛን ያበላሸናል! ❤️‍🩹🚫 🤷
👍2
ከእይታ ጀርባ😑 pinned «ሰላም እንዴት ናችሁ ከእይታ ጀርባ ቤተሰቦች እነሆ 2018ን ሸኝተን ወደ 2019 አዲስ አመት ልንገባ ጥቂት ሰዓታት ይቀራሉ እና መልካም አዲስ አመት በዓሉ የፍቅር, የደስታ , የሰላም , የአብሮነት , የመተሳሰብ , ከጥላቻ ይልቅ በፍቅር የምንኖርበት ዓመት ይሁንልን መልካም በዓል 😊🤗🤗»
#እኔ:- ግን መቼ ነው እንደ ሀብታም ልጅ አፍቅሬ ክፍል ውስጥ ገብቼ በሩን ዘግቼ ሰራተኛችን ምግብ ሰርታ ምግብ ደርሷል ስትለኝ አላስፈለገኝም ብዬ መመለስ ከዛ ማሚ መታ ኧረ አንተ ልጅ በሩን ክፈት የሚበላ ብላ ስትለኝ ተይኝ ማሚ ብቻዬን መሆን ነው የምፈልገው የምለው መቼ ይሆን ?

#ጀለስ፦ የአማረኛ ፊልም ስትሰራ 😂😂😂
😁4🤩1
Forwarded from Deleted Account
እናት ማር ወለላ💗💗💔
እረ እናት እረ እናት ማር ወለላ
መከታ ጋሻ ናት ለልጇ ከለላ
ዘጠኝ በሆዷ ልጇን ተሸክማ
ወልዳም ሳትወልድም ተሰቃይታ ታማ
በጣም ታስፋፋለች የፍቅረን አውድማ::

እስኪ ለእናቶቻችን 🥰🥰🥰
❤6
ከእይታ ጀርባ😑 pinned «እናት ማር ወለላ💗💗💔 እረ እናት እረ እናት ማር ወለላ መከታ ጋሻ ናት ለልጇ ከለላ ዘጠኝ በሆዷ ልጇን ተሸክማ ወልዳም ሳትወልድም ተሰቃይታ ታማ በጣም ታስፋፋለች የፍቅረን አውድማ:: እስኪ ለእናቶቻችን 🥰🥰🥰»
የልጆቼ እናት
የልጆቼ አባት

ተባብላቹም ነበር አሉ እውነት ነው? 😂
😁5👍2