አሐዱ፡ባንክ / Ahadu Bank S.C.
12.8K subscribers
997 photos
64 videos
13 files
464 links
ይህ ገጽ የአሐዱ ባንክ ዋና ዋና መልዕክቶች እና ወቅታዊ መረጃዎች የሚተላለፉበት ቻናል ነው::
https://ahadubank.com

https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank

https://www.instagram.com/ahadu.bank/

https://www.linkedin.com/company/98420836
Download Telegram
🎯አሐዱ:ባንክ በይፋ ሥራ የጀመረበትን ሁለተኛ ዓመት በዋናው መሥሪያ ቤትና በተመሳሳይ ቀን ሥራ በጀመሩት በአፍሪካ ኅብረት እና ጌጃ ሰፈር ቅርንጫፎች  በደመቀ መልኩ አከበረ። ዕለቱን አስመልክቶ የደም ልገሣ መርሐግብር እንዲሁም "አሐዱ ሰሌዳ" ዜና መጽሔት ምርቃት ተከናውኗል።

#ወደ_አሐዱ_ይመልከቱ! #እንዛመድ_ #Lets_Relate ንቅናቄውን ይቀላቀሉ፡፡ 
👉🏻https://t.me/ahadubanket
👉🏻 https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
👉🏻 https://www.instagram.com/ahadu.bank/
👉🏻 https://www.linkedin.com/company/98420836
👉🏻 https://www.youtube.com/@Ahadubank
👉🏻 https://ahadubank.com

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!
አሐዱ፡ባንክ በይፋ ሥራ የጀመረበትን ፪ኛ ዓመት በማስመልከት፤ በዛሬው ዕለት ማለትም ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም የባንካችን የዳይሬክተሮች ቦርድ አባል ክብርት አምባሳደር ወ/ሮ ዓለምፀሐይ መሠረት፣የባንካችን  የሥራ አመራር አባላት እንዲሁም እንደራሴዎቻችንና ሠራተኞች በተገኙበት ለሰበታ ጌቴሴማኒ ቤተደናግል ቅድስት ድንግል ማርያም የሴቶች ገዳም የምግብ ዱቄትና የንጽህና መጠበቂያ ቁሳቁሶችን አበረከተ።
#ወደ_አሐዱ_ይመልከቱ! #እንዛመድ_ #Lets_Relate ንቅናቄውን ይቀላቀሉ፡፡ 
👉🏻https://t.me/ahadubanket
👉🏻 https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
👉🏻 https://www.instagram.com/ahadu.bank/
👉🏻 https://www.linkedin.com/company/98420836
👉🏻 https://www.youtube.com/@Ahadubank
👉🏻 https://ahadubank.com

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!
አሐዱ:ባንክ በይፋ ሥራ የጀመረበትን 2ኛ ዓመት በማስመልከት የበጎ አድራጎት ተግባራትን ሲያከናውን መቆየቱ ይታወሳል:: በዛሬው ዕለት ማለትም ሐምሌ 13/2016 ዓ.ም የ2ኛ ዓመት ክብረ በዓል የመዝጊያ መርሐ ግብርን አስመልክቶ፤  የባንካችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊዓለም ሊበን፣ የሥራ አመራር አባላት፣ እንደራሴዎቻችንና ሠራተኞች በተገኙበት በእንጦጦ ተራራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተካሒዷል::

#ወደ_አሐዱ_ይመልከቱ! #እንዛመድ_ #Lets_Relate ንቅናቄውን ይቀላቀሉ፡፡ 
👉🏻https://t.me/ahadubanket
👉🏻 https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
👉🏻 https://www.instagram.com/ahadu.bank/
👉🏻 https://www.linkedin.com/company/98420836
👉🏻 https://www.youtube.com/@Ahadubank
👉🏻 https://ahadubank.com

አሐዱ፡ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!
የአሐዱ፡ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ፣ የአመራር አባላት እና ሠራተኞች በጎፋ ዞን በገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰው ድንገተኛ የመሬት ናዳ አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችንን የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለጽን፤ ልዑል እግዚአብሔር ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጆቻቸው እና ለመላው ኢትዮጵያውያን መፅናናትን እንዲሰጥልን ከመሰል አደጋም እንዲታደገን እንመኛለን፡፡
ሐምሌ ፲፱
የራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስንና ቅድስት ኢየሉጣን፤በብረት ጋን ውስጥ ከፈላ ውሃ ላዳነበትና ለሰማዕትነት ክብር እንዲበቁ ላበረታበት ዓመታዊ ክብረ በዓል እንኳን አደረሰዎ!

ሕፃን ወእሙ ክልዔሆሙ ፈጸሙ ገድሎሙ!

Credit: ሰዓሊ ጊጋር ንጉሤ