February 27, 2023 - MONDAY EXCHANGE RATES
#AhaduBank #ExchangeRate #Currency #ExchangeratesinEthiopia
Stay tuned and get more information...
t.me/ahadubanket
https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank

የኢትዮጵያውያን የአይበገሬነት፣ የኩራት እና የድል በዓል፣የመላው ጥቁር ሕዝቦች የነጻነት ተምሳሌት፣
#አድዋ!
#አድዋ!
በወርቃማ ቀለም የተጻፈ ደማቅ ታሪክ፣
ለትውልድ በክብር የሚተላለፍ፣
የድል በዓል- ዓድዋ!!
#የድል_በዓል #Adwa #battleofadwa #Victory #AhaduBank #Ahadu #Bank #BankingService #Ethiopia #Africa #ከብዙዎች_ለብዙዎች
https://ahadubank.com
https://t.me/ahadubanket
https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
https://www.instagram.com/ahadu.bank/

አሐዱ ባንክ እና የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ በትብብር ለመሥራት የሚያስችላቸውን የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ!
የስምምነት መርሐ ግብሩን በንግግር የከፈቱት የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አንተነህ ሰብስቤ እንደገለጹት የሁለቱ ተቋማት ግንኙነት የጀመረው በምሥረታቸው ወቅት እንደነበረ እና ይህ ስምምነት ለሁለቱም ተቋማት ወሳኝ ምዕራፍ መሆኑን አንስተዋል።
ስምምነቱን የአሐዱ ባንክ ተ/ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊዓለም ሊበን እና የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ምክትል ስራ አስፈጻሚ አቶ ተመስገን ታችበሌ የባንኩ እና የማይክሮ ፋይናንሱ የማኔጅመንት አባላት፣ የሚዲያ ተቋማት በተገኙበት በአሐዱ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በቀን የካቲት 24፣ 2015 ዓ.ም. ተፈራርመዋል።
"አሐዱ ባንክ ከብዙዎች ለብዙዎች በሚል መሪ ሐሳብ ብዙዎችን በፋይናንስ ተደራሽ ለማድረግ የተቋቋመ ባንክ እንደመሆኑ መጠን ብዙዎችን ተደራሽ ለማድረግ ከሚያስችሉት አሠራሮች አንዱና ዋነኛው ከሌሎች የዘርፉ አንቀሳቃሾች በተለይም ኅብረተሰቡን በቅርበት ከሚያገለግሉ አነስተኛ የፋይናንስ ተቋማት ጋር አጋርነት መፍጠር ነው።" ሲሉ የባንኩ ተ/ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሰፊዓለም ሊበን የገለጹ ሲሆን፣ የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ምክትል ስራ አስፈጻሚ የሆኑት አቶ ተመስገን ታችበሌ በበኩላቸው “አሐዱ ባንክና አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ” የአንድ ሳንቲም አንድ ገጽታ ናቸው ሲሉ አጽንዖት ሰጥተው ገልጸዋል።
በፊርማ ስምምነቱ እንደተገለጸው ሁለቱ ተቋማት በቴክኖሎጂ፣ በሀብት አሰባሰብ፣ በደንበኞች ምልመላና በሌሎች ዘርፎች በአጋርነት ለመስራት የሚያስችል ምቹ መደላድል መፍጠር የሚያስችል እንደሚሆን ተብራርቷል።
አሐዱ ባንክ
ከብዙዎች ለብዙዎች!

እንኳን ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ!
Happy International Women’s Day!#women_day #March8 #Empress_Menen_Asfaw #AhaduBank #Ahadu #Bank #BankingService #Ethiopia #Africa #ከብዙዎች_ለብዙዎች
https://ahadubank.com
https://t.me/ahadubanket
https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
https://www.instagram.com/ahadu.bank/
Happy International Women’s Day!#women_day #March8 #Empress_Menen_Asfaw #AhaduBank #Ahadu #Bank #BankingService #Ethiopia #Africa #ከብዙዎች_ለብዙዎች
https://ahadubank.com
https://t.me/ahadubanket
https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
https://www.instagram.com/ahadu.bank/
እንኳን ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ!
አሐዱ ባንክ የዓለም የሴቶች ቀንን ምክንያት በማድረግ በታሪካዊው የእቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ 2ተኛ ደረጃ ት/ቤት በመገኘት ከየክፍላቸው 1ኛ የወጡ ተማሪዎችንና ሴት መምህራንን የዕውቅናና የአጋርነት መርሐ ግብር አከናውኗል። በዕለቱም የባንኩ የማርኬቲንግ እና ኮምዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት ወ/ሮ ሊሻን ገ/መድኀን ስለ ባንኩ ራዕይ ብሎም የሴቶች የቁጠባ ሒሳብ ስለሆነው አሐቲ የቁጠባ ሒሳብ ገለጻ በማድረግ የተዘጋጀውን ስጦታ አበርክተዋል።
እንኳን ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ!
Happy International Women's Day!#women_day #March8 #Empress_Menen_Asfaw #AhaduBank #Ahadu #Bank #BankingService #Ethiopia #Africa #ከብዙዎች_ለብዙዎች

As we celebrate #InternationalWomenDay with the achievements that are made in #gender_equity #leadership, #quality, and achievements of Women in our society has made and also more.
We are already on the journey of hitting our target by taking a lead role in the financial sector, in 2025 E.C, in support of the aspirations of the citizenry and the Country. And this comes from encouraging women through women in leadership. As a remark; our teams are composed of >50% from the views and experiences across the branches of Ahadu Bank.
Meet our team #EmbraceEquity #IWD2023 #gender_equity #leadership #women #March8 #DigitAll #team #bank.
https://ahadubank.com
https://www.facebook.com/OfficialAhaduBank
https://www.instagram.com/ahadu.bank/
https://www.linkedin.com/in/ahadubank/

አሐዱ ባንክ የባንክ ኦፍ ቤሩት (UK) ተወካዮችን ሚስተር ሶፎክሊስ አርጊሩ- ማኔጂንግ ዳይሬክተር እና ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና ሚስተር ማርክ ሶሊማን- የግንኙነት ሥራ አስኪያጅ ከአሁን በፊት የተጀመረውን መልካም የሁለትዮሽ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ከባንኩ ከፍተኛ የሥራ አመራሮች ጋር በሐመር አዳራሽ በዛሬው ዕለት የተወያዩ ሲሆን ለክቡራን እንግዶችም የኢትዮጵያን ባህል የሚገልጽ አልባሳት ተበርክቶላቸዋል::
Ahadu Bank is pleased to welcome representatives of the Bank of Beirut, UK Mr. Sophoklis Argyrou - Managing Director & CEO, and Mr. Mark Soliman - Relationship Manager - Financial Institutions & Corporate at the bank’s Hammer Hall to discuss bilateral issues in enhancing the already established business relationship. On the occasion, the bank also presents traditional handmade clothes as a gift of promoting Ethiopian culture.