Agile Edge Consulting Group
5.49K subscribers
294 photos
12 videos
51 files
132 links
Business and Educational Consultancy
Download Telegram
የነጻ የስልጠና በህንድ መሄድለምትፈልጉ ኢትዮጵያዊያን ታላቅ የምስራች!!!!!
በህንድ አገር በሚገኙ ተቁዋማት እና ዪንቨርስቲዎች በተዘጋጀ ስልጠና ላይ ሙሉ የአየር ትኬት፣ የምግብ ፣ የመኝታ፣ እንዲሁም የስልጠና ወጭ ተሸፍኖ አለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፍኬት / International Certificate የምታገኙበትን ስልጠና የተዘጋጀ ሲሆን
ስልጠናው በግል፣ በመንግስት፣ መንግስታዊ ባልሆኑ ተቁዋማት የሚገኙ ሰራተኞች እንዲሁም በግል መሰልጠን ለሚፍልጉ አመልካቾች በቀረብት ከ 55 በላይ ልዩ ልዩ የስልጠና አይነቶች በመምረጥ መሳተፍ የሚችሉ ይሆናል።
ስልጠናውም Drone Technology , Robotics , Machine Learning,
Specialized Program On Cyber Security & Forensics , Media Management, Specialized Program On Machine Learning , Public Health Policy And Management Program,Forensic Personnel Law Enforcement , SMEs , Machine Learning ጨምሮ በተለያዮ በግል ድርጅቶች፣ በመንግስት፣ መንግስታዊ ባልሆኑ ተቁዋማት ላይ ተያያዝ የሆኑ ስልጠናዎችን ያካተተ ሲሆን የስልጠና አይነት እና ቆይታ ዝርዝር ከታች ባለው ገጾች ላይ በመመልከት እንዲሁም ከ Telegram page: t.me/agile_edge. ላይ በመግባት Form በመሙላት በድርጅቱ መረጃ መቀበያ ኢሜል አድራሻ agileedgeconsultinggroup@gmail.com በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን። ለበለጠ መረጃ በ ስልክ ቁጥር 0908373715 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
9👍1
Agile_Roll-up_Mockup_1.jpg
1.9 MB
የ AgileEdge Consulting Group የትምህርት አገልግሎት
1. በ ሀገር ውስጥ ሆነው የPh.D & Masters በ ተለያዪ 7 አለም አቀፍ እውቅና ባላቸው ዩንቨርስቲዎች ከ 50% እስከ 75% ስኮላርሺፕ ከነጻ የምዝገባ ክፍያ ጋር
2. በተለያዩ 34 ሀገሮች በአካል በመሄድ የ Bachelor, Masters & Ph.D ፕሮግራሞችን ከ 1375 USD ጀምሮ ክፍያ ባላቸው በአውሮፓ ፣ አሜርካ ፣ አውስትራሊያ ጨምሮ አንስተኛ ክፍያ ባላቸው ሀገሮች እንዲማሩ ማድረግ
3. በማንኛውም የትምህርት ነክ ጉዳዮች የነጻ የማማከር አገልግሎት መስጠት
12👍1
AAAAgile_Roll-up_Mockup_2.jpg
2.3 MB
በአንስተኛ የትምህርት ክፍያ ከፍለው / ከ $1,375 ጀምሮ በመክፈል በ ውጭ ሀገራት በሚገኙ ዩንቨርስቲዎች ለ 2025 የ 2ኛ ዙር ምዘገባ መጀመሩ ተከትሎ አዲስ አመልካቾች ለመመዝገብ የሚስፈልጉትን ማስረጃዎች አሟልታቹ ዘወትር በስራ ቀናት እንዲሁም ቅዳሜ ሙሉ ቀን ጨምሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን
15👍5👎1
Training Form
10
7👍1
ለ መጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም በአካል ሆደው Civil Aviation Management መማር ለሚፍልጉ አመልካቾች !!! በአውሮፓዊትዋ ታሪካዊ ሀገር በ Cyprus  በሚገኙ ዩንቨርስቲዎች ላይ በ Bachelor Degree Civil Aviation Management  Program  ለመማር ለምትፍልጉ አመልካቾች በ አመት $1,375 እየከፈላቹ የምትማሩበት እንዲሁም ተማሪዎች  ከትምህርታቸው ጎን ለጎን ስራ እየሰሩ  የት/ም ክፍያቸውን ሸፍነው ተጨማሪ ገቢ የሚያገኙበት በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል። በዚህ ፕሮግራም ላይ አመልካቾች ያለምንም የማመልከቻ ክፍያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። ለተጨማሪ መረጃ በ ስልክ ቁጥር +251-908-373-715 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
6
9👏3
Doctor ለ Medical Doctor ፕሮግራም በአካል ሆደው መማር ለሚፍልጉ አመልካቾች !!! በአውሮፓዊትዋ ሀገር በ Malta በሚገኙ ዩንቨርስቲዎች ላይ በ Doctor of Medicine (MD) ለመማር ለምትፍልጉ አመልካቾች በ አመት €6,000 እየከፈላቹ የምትማሩበት እንዲሁም ተማሪዎች ከትምህርታቸው ጎን ለጎን ስራ እየሰሩ የት/ም ክፍያቸውን ሸፍነው ተጨማሪ ገቢ የሚያገኙበት በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል። በዚህ ፕሮግራም ላይ አመልካቾች ያለምንም የማመልከቻ ክፍያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ለተጨማሪ መረጃ በ ስልክ ቁጥር +251-908-373-715 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
👍1