Agile Edge Consulting Group
5.51K subscribers
292 photos
12 videos
49 files
131 links
Business and Educational Consultancy
Download Telegram
🙏1
Fully Funded Leadership Fellowship in the United kingdom 2026

No Application Fee

Link: https://scholarshipscorner.website/chevening-clore-leadership-fellowship/

Benefits:

>> Up to 2 return economy flights to the UK
>> Accommodation and living expenses
>> 4–6 week secondment at a UK cultural institution
>> Personalized learning plan (courses, conferences, etc.)
>> Covered course, conference, and training fees
>> Local travel within the UK

Deadline: 7 October, 2025.

Credit: Chevening Awards, Foreign, Commonwealth and Development Office (FCDO)
The content is based on and adapted from information available on the official website. Details are subject to change. For any credit or content inquiries, please contact us.
ለመላው የ Agile Edge የ Telegram ቤተሰቦች !!!
ዘወትር እሁድ ለሙሉ ስኮላርሺፕ ፈላጊዎች በቀጥታ እንዲያመለክቱ የምናቀርባቸው የ ስኮላርሺፕ ዝርዝር ከታች በተቀመጠው በ Facebook እና Linked የምናቀረብን ሲሆን አመልካቾች በመመልከት በቀጥታ ለመረጣችሁት ተቁዋም እንድታመልክቱ እያሳሰብን መልካም እድል እንዲሆንላቹ እንመኛለን!
በአንስተኛ የትምህርት ክፍያ ከፍለው አሜርካ፣ እና አውሮፓ ጨምሮ ወደ 34 ሀገራት በሚገኙ ዪንቨርስቲዎች ያለምንም ኤጀንት ክፍያ ሄደውመማር ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ በ ስልክ ቁጥር 0908373715 በመደወል መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
የ Ph.D.ፕሮግራም ከ 50% እስከ 75 % የነጻ የትምህርት እድል ባላቸው ዩንቨርስቲዎች ሀገር ውስጥ ሆነው በ Blended Program ሊማሩባቸው የሚችሉባቸው ፕሮግራሞች የቀረበ ሲሆን በዚህም ለ 2025/26 ከቀረበው የነጻ የትምህርት እድል ቀሪ በ አመት 1650 ዶላር በመክፈል አለም አቀፍ እውቅና ባላቸው በተለያዩ የውጭ ሀገራት ዩንቨርስቲዎች ላይ ምዝገባ ማካሆድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለተጨማሪ መረጃ በ ስልክ ቁጥር +251-908-373-715 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
❤1
የ Ph.D.ፕሮግራም ከ 50% እስከ 75 % የነጻ የትምህርት እድል ባላቸው ዩንቨርስቲዎች ሀገር ውስጥ ሆነው በ Blended Program ሊማሩባቸው የሚችሉባቸው ፕሮግራሞች የቀረበ ሲሆን በዚህም ለ 2025/26 ከቀረበው የነጻ የትምህርት እድል ቀሪ በ አመት 1650 ዶላር በመክፈል አለም አቀፍ እውቅና ባላቸው በተለያዩ የውጭ ሀገራት ዩንቨርስቲዎች ላይ ምዝገባ ማካሆድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን
ለተጨማሪ መረጃ በ ስልክ ቁጥር +251-908-373-715 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
ታላቅ የምስራች 12ኛ ክፍል ለ ጨረሳቹ እንዲሁም ዲፕሎማ ላጠናቀቃቹ !!!!! አንስተኛ የት/ም ክፍያ ከፈላቹ በ Bachelor ፕሮግራም ውጭ ሃገራት በሚገኙ ዪንቨርስቲዎች በአካል ሆደው መማር ለሚፍልጉ አመልካቾች !!! Agile Edge Consulting Group አብሮ ከሚሰራባቸው በ አሜርካ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ስፔን፣ ጣሊያን፣ ማልታ ጨምሮ ከ 34 በላይ ሀገራት በሚገኙ ታዋቂ ዪንቨርስቲዎች ላይ ያለምንም የ GAT ውጤት በመመዝገብ በተለያዩ አለማት ላይ ባሉ ዪንቨርስቲዎች በአካል ሄደው የመጀመሪያ ዲግሪ መማር በ 3 አመት ፕሮግራም በ አመት $1,375 ብቻ እየከፈላቹ የምትማሩበት እንዲሁም ተማሪዎች ከትምህርታቸው ጎን ለጎን ስራ እየሰሩ የት/ም ክፍያቸውን ሸፍነው ተጨማሪ ገቢ የሚያገኙበት በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል። ለተጨማሪ መረጃ በ ስልክ ቁጥር +251-908-373-715 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
❤1👍1😁1
ታላቅ የምስራች የመጀመሪያ ዲግሪ ጨረሳቹ ማስተርስ መማር ለምትፈልጉ !!!!! አንስተኛ የት/ም ክፍያ ከፈላቹ በ ማስተርስ ፕሮግራም ወደ ውጭ ሃገራት በሚገኙ ዪንቨርስቲዎች በአካል ሆደው መማር ለሚፍልጉ አመልካቾች !!! Agile Edge Consulting አብሮ ከሚሰራባቸው በ አሜርካ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ስፔን፣ ጣሊያን፣ ማልታ ጨምሮ ከ 34 በላይ ሀገራት በሚገኙ ታዋቂ ዪንቨርስቲዎች ላይ ያለምንም የ GAT ውጤት በመመዝገብ በተለያዩ አለማት ላይ ባሉ ዪንቨርስቲዎች በአካል ሄደው የሁለተኛ ዲግሪ / ማስተርስ መማር በ 2 አመት ፕሮግራም በ አመት $1,375 ብቻ እየከፈላቹ የምትማሩበት እንዲሁም ተማሪዎች ከትምህርታቸው ጎን ለጎን ስራ እየሰሩ የት/ም ክፍያቸውን ሸፍነው ተጨማሪ ገቢ የሚያገኙበት በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል።
ለተጨማሪ መረጃ በ ስልክ ቁጥር +251-908-373-715 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
❤2